cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Popular Musics🎸

Wellcome #Billboard #NewSongs #NewAlbums

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
359
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🌻ክርስቶስ ተንሥአ እምሙታን 🌻በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ 🌼 አሠሮ ለሰይጣን 🌼አግዓዞ ለአዳም፤ 🌻ሰላም 🌻እምይእዜሰ ☦ ኮነ ✝ ፍሥሐ ወሰላም። ☦ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ አደረሰን ።⁣ @orthodox_tewahedooo
إظهار الكل...
Adidas cloud foam size 43 price 900birr 👉 @vi1928 or 0941045177
إظهار الكل...
መልካም ዕድል ከ ሰረገላ Casting 6ኛ ዙር የፎቶ ውድድር 🎁🎁🎁🎁 http://T.ME/SEREGELAMODELS http://T.ME/SEREGELAMODELS Vote for your Beast friend ✅ ለመወዳደር HD ፎቶ ላኩ 〽️
إظهار الكل...
12ኛ ክፍል ወደኩ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለም🙄 ✍ዩንቨርስቲ የገባ ሁሉ አይመረቅም። የተመረቀ ሁሉ ስራ አይዝም። ስራ ያለው ሁሉ ደስተኛ ኑሮ አይኖርም...so my brother don't give up! Go forward and choose another option... ከ 100 መንገድ አንዱ ነው የተዘጋብህ 99 ክፍት በሮች አሉህ። feel free and relax no one is a result of your happiness except yourself. ያለፋቹህ congra ደግሞ እዛ ሔዳቹ ዱላ ይዛቹ ዘረኛ እንዳትሆኑ ..ያላለፋችሁም Congra በአቋራጭ ዝነኛ፣ ሐብታም፣ ታዋቂ መሆን ትችላላቹህ። ⚡️#Join & #share ⚡️⚡️@yn_zemenn⚡️⚡️ ⚡️⚡️@yn_zemenn⚡️⚡️
إظهار الكل...
✋ሰላም ውድ የዚህ ቻናል ተከታታዬች "የኔ ዘመን"የተከፈተበት አላማው ፦ በወጣትነት ለሚገጥሙን ችግሮች እና መፍትሄዎቹን ፣ በህወታችን ለሚገጡም ችግሮች እና መፍትሄዎቹን ፣ ደስተኛ የመሆን ቁልፍ ፣ የስኬት መጀመሪያውን እንዲውም እጅግ ብዙ አስተማሪ ነገሮችን እንለቃለን።የምለቀው ደሞ በሪከርድ ፣በፅፍ እንዲውም በፎቶ ይሆናል።መልካም ጊዜ እንደሚኖረን ተስፋ አረጋለው🙏🙏
إظهار الكل...
✝ ሠላም ለእናንተ ይሁን ውድ የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ብዙዎቻችን በስራ ፣ በትምህርት እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች ብዙ መማር (ማወቅ) የነበሩ ኦርቶዶክስአዊ ትምህርቶች አምልጠውን ከነበር እንዲሁም ያላወቅናቸውን እንድናውቅ ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው። በዚህም መርሀግብር ላይ በጊዜ እና በቀን ተከፋፍሎ 📌አብነት ትምህርትን ጨምሮ 📌ትምህርተ ሀይማኖት 📌መፅሀፍ ቅዱስ ጥናት 📌መዝሙር ጥናት ከእግዚአብሔር ፍቃድ ጋር ምንማማር ይሆናል። ይህን ቻናል ሼር በማረግ ለብዞች ይደርስ ዘንድ የበኩሎን ይወጠ። Share🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 @orthodox_tewahedooo
إظهار الكل...
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ 😲😲 በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የፊታችን መጋቢት 29 የሚካሄደው የህዝብ ቆጠራ ምክንያት በማድገግ የተለያዩ ሀይማኖቶች የኦርቶዶርስን እምነት ሊያጠፉ ይፈልጋሉ !!! እናም ቆጠራ በሚካሄድበት ጊዜ 😟😟 አስተውሉ 😟😟 በክርስቲያን እምነት ውስጥ ከ 35,000 በላይ የሚሆኑ እምነቶች አሉ እናም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ በማለት እምነታችን እንዳይጠፋ እንጠብቅ፣ ማለትም ለምዝገባ ሲመጡ እኛ ኦርቶዶክሶች ነን ብላቹ አስመዝግቡ እንጂ ክርስትያን ነን አትበሉ። አስቡት እስቲ አሁን የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው በሰንበት (እሁድ) ነው እረፍታቸው ግን የሀይማኖታችን ቁጥር ካነሰ ይቀየራል ለምሳሌ ሙስሊሞች አርብ ጁማቸው ነው የእነሱ ቁጥር ከበለጠ የመንግስት ሰራተኖች እረፍታቸው የሚሆነው አርብ ቀን ነው ። እናስብ ሀይማኖታችን እንዳይጠፋ! ጥር 11 የሚከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ በዓል ሊቀር ይችላል እባካችሁ ሀይማኖታችንን እንጠብቅ ቢያንስ አንድ ኦርቶዶክስ ለጓደኞቹ 10 ሰው ቢልክ ሀይማኖቱን ይጠብቃል ድንግል ማርያም እናቴ አንቺ ጠብቂን በእግዚአብሔር ስም እለምናቹአለሁ ሁላችሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ናችሁ ቢያንስ ቢያንስ ለ10 ሰዎች ከተቻለ ከዚያም በላይ ለምትችሉት ሁሉ ይህን መልዕክት በመላክ ኦርቶዶክሳዊ ግዴታችንን እንወጣ ።የሁላችንም ግዴታ ነው በዚ ምክንያት እኛን ለመበታተን ጠላት አድብቶ ይሰራል እኛ ዛሬም ነገም እስክንሞት ድረስ ኦርቶዶክሶች ነን ስለዚህ ሼር ለሁሉም ይድረስ !!።
إظهار الكل...
@neteb_dot join😍😍😍
إظهار الكل...
አልኮል ከዓለም ላይ ካሉት ሰዎች መካከል በየ10 ሰከንድ 1 ሰው ይገላል! ☀️Only on VH1
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.