cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ልብ አልባው ገጣሚ

. . . ጠይም ደረቴ ላይ ፣ ፀጉሯን ነስንሳ በልስልስ ከንፈሯ ፣ ስስ አንገቴን ዳብሳ "ተኛ እንጂ" ስትለኝ ፣ ሊወስደኝ ያለ እንቅልፍ ፣ ያነቃኛል ገርፎ እንዴት ነው ሚተኛው እርቃን ሀገርና ፣ እርቃን ሴት ታቅፎ @lebalba @lebalba @lebalba እኝንና ለየት ለየት ያሉ ግጥሞች አሉን ተቀላቀሉአ ሀሳብ አስተያየት @Eyobaa14 @sebt21 t.me/@lebalba

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
307
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እንፀልይ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ። ከድህነት አውጣት ከጦርነት ትቢያ። እባክህ ፈጣሪ መከራዋን ቋጨው። በዝቷል እያደረ ለሞት የሚታጨው። ያ የደጉን ዘመን መልስና ካሳት። ሀገራችን ይብቃት ደዌና ትኩሳት። የጦሩን ጫፍ ሰብሮ ተራምዶት ይቅርታ። ሰይጣንም ይዋረድ በፀሎት ይረታ። እናም እንፀልይ በ አንድነት ቆመን። የባሪያ ግዳጁ ጌታውን መለመን። ጌታው ደግሞ ማድረግ ነውና ግዳጁ። ሰላሙም አማኑም ሁሉም ነገር በእጁ። እናም ፈጣሪየ በጦርነት ህዝብ ያልቃል። ሰው ቀየውን ግድ ይለቃል። እንስሳውም ይጨነቃል። እባክህን ፈጣሪየ መከራችን ይበቃል። ይብቃችሁ በለን በ አንድ ቃል። የአንተው ቃል ሰውን ከፈጠረ። ሰማዩንም በከዋክብት ካሳመረ። መከራ ይብቃሽ በላት ለዚች ዓለም። ባንተ ቃል ሁሉ ይድናል ካንተ በላይ ሀይል የለም። ከሜ @lebalba
إظهار الكل...
የክብ.....ካብ """""""''''''''''''''"" እንጀራችን ክቡ፥ ዕድላችን ክቡ፥ መንገዳችን ክቡ... በመከበብ ዕጣ፥ዕድል ተለውሶ፤ ከቶ አይደርስም ያሉት እየተቃበዘ ይመጣል መልሶ... በል ስራህን መርምር አላማህን መትር እጆችህን አጥና፤ አርምጃህ ሀቅ ይሁን ከሰው ጫንቃ ውረድ ውልህ ይሁን ቀና... ዕቅድህን እየው... ዕቅድህን እየው አይምሮህን ቃኘው በማጥ አትዳክር ህልም አለምህ ጠቦ፤ ህይወት አዙሪት ነው የግፍ እንባ እንደ እባብ ይመጣል ተስቦ... ተው ተው እስቲ እረፍ ነፍስያህን በእውነት ግረፍ አትድንም አትተርፍም ከህዝብ ዕንባ ከሰው ደም ጦስ፤ ቢታጠብስ መቼ ፀዳ      ከኢየሱስ ደም ያ ጲላጦስ? አፅዳ... ፈትግ.... አንፃ ሀሳብህ ህሊናህን ቃኘው፤ ባሰብከው ልክ ነው የሰማይ ቤት ዕዳህ ፍርድህ የሚዳኘው.... አስብ አለምህን አስብ ህይወትህን አስብ እምነትህን አስብ... አስብ... አስብ... ከመኖርህ ጉድጓድ መልካምነት ሰብስብ...! ሸፍን ገመናህን ህሊናህን ገንባ በፍቅር ምሰሶ፤ የክብ ነው ነፍስህ የሰራኸው ሁሉ ይደርሳል መልሶ! #አስብ!              አብርሃም ፍቅሬ                   (የቅዳስ ልጅ) @HAKiKA1 @HAKiKA1
إظهار الكل...
Repost from ግጥም 🇪🇹
#ሳዛዝን አንቺ ጭፍን ሁነሽ እኔ አልታይሽም ወዳጅ ስለሌለኝ ስለኔ መልካሙን አስሚም ፍልጋዬን ፍቅሬ እንግዲህ አልተው በሄድሽበት ሄዳለው ስትቆሚም ቆማለው ከሩቅ ያንቺን ጠረን ማሽተት ማ በነገረሽ ልቤ እንደሚደስት መክረሜ ነውና ከቤታቹ ደጅ ፍቀጂልኝና...ማረፊያዬን ላዘጋጅ። ከ #ዳዊት
إظهار الكل...
Repost from ግጥም 🇪🇹
እኔ እና አንተ ወደ ጎንህ እንደተኛህ እኔ እንቅልፍህ ያንተው አካል በሴት አምሳል በመንፈስ እኔ ያንተ ፈውስ ና አንድ ሁነን እንንፈስ አንተ ለኔ ህይወት ሙሉነት ወንድነት ከእሳቱ እንሙቅ ከውሃው እንጥለቅ ከአየሩ እንምጠቅ እስከ አፈር እንዝለቅ አንተ ንፈስ በኔ ነፍስ እኔ ልንፈስ ባንተ ነፍስ ና አንድ ሁነን በረቂቅ ንፋስ በተዐምር እንንፈስ
إظهار الكل...
A32 128 gb 8gb ram 16500
إظهار الكل...
በተለያየ ምክንያት ውስጣቹ የተጎዳ ልባቹ የተሰበረ ጭንቀት ፣ ድብርት ፣ ውጥረት ካዛም በላይ ጥልቅ ጨለማ ውስጥ ያላቹ በሙሉ።    ይህ ቀን ያልፋል አዎ ይህ ቀን ያልፋል ብረት በእሳት ተፈትኖ ነው የሚያልፈው ፤ ይሄ ቀን ውስጣቹ ካለው ጨለማ ድል ነስታቹ ብርሀን የምትሆኑበት ወቅት ነው። እጅ መስጠት መፍትሄው ሽንፈት ነው። በዚህ ምድር ስንወለድ ስቀን አይደለም የተወለድነው አልቅሰን ነው እንጂ። ሞት ለምንም ነገር መፍትሄ አይሆንም። በጊዜው ሲመጣ ኮርተን እንቀበለዋለን። አሁን ባላቹበት የስሜት ውዥንብርም ሆነ የመንፈስ መቃወስ ብዙሀኑ ተፈትኖበት አልፏል ለናንተ በጣም አስቸጋሪ የመሰላችሁ ይህ ወቅት ለአንዳንዱ ግና የስቃዩ ጅማሬ ነበር። እናም ይሄ ቀን ያልፋል ሁሉ ለበጎ ነው እለፉበት እንጂ ይዞአቹ እንዳያልፍ። @rasnflega
إظهار الكل...
...... ባንድ እይታ ወደድኩሽ ብል ይሆናል ዎይ ለሰሚውስ የእውነት የእውነት ይመስላል ዎይ 😔😔😔
إظهار الكل...
💌 #ማ_ይንገርሽ 💌 ♡ ♡ ብዙ አስብና ማፍቀሬን ልነግርሽ መኖሬ ላንቺ ነው ወድሻለሁ ልልሽ ግና ገና ሳይሽ ያ ሁሉ ስቃየን አይደለም ልናገር ላንቺ የሆንኩትን እንኳን ልመሰክር ጉልበቴም ይዝላል 😥 አካሌም ይደክማል ልሳኔም ይዘጋል 😐 ልቤም ያው ይፈራል💓 ታዲያ የኔ ፍቅር የልቤን ፍላጎት አፌ ካላወራው ፍቅርሽን መራቤን ልቤ ካላወጣው ገና ሳይሽ አንቺን ጉልበቴ ከዛለ አካል እስትንፋሴ ባንቺ ከተከለለ ማን ይንገርሽ እና እንዴትስ ታቂያለሽ እስከ ሞቴ ድረስ እኔ እንደምወድሽ🙍‍♂❤️    ┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅┄       ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌❤️❤️❤️ #Share ❤️❤️❤️        😘😍@Yenefekir😘😍            💝@Yenefekir💝
إظهار الكل...
ል.ዕ.ል.ት ል▪ ቤ ይመታል አንቺን ሲያይ ይስታል መንገዱን እ▪ ውነት ፍቅር ብሎ ይታይሽ ላንቺ መሸነፉን ል▪ ሸነፍ ላንቺ ልረታ ዘውትር ለማስብሽ ሁሌም ለማልምሽ ት▪ ርጉም አልባ አይደለም በፍጹም ፍቅር ነው ልቤ የወደደሽ Abrsh🌈 17 -09-2014 ክፍል 2 @lebalba
إظهار الكل...