ተአምረ ማርያም ✤የእመቤታችን ተአምር የሚነገርበት✤ የቅዱሳን ህይወት የሚተረክበት
... መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፡፡›› (መዝ.86 ፥ 1) ----------------✤✤✤--------------- "እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ "የሉቃስ ወንጌል ፩:፵፰ -----------------✤✤✤------------- ስለእመቤታችን ተዓምሯን አማላጅነቷን እና በአምላክ ዘንድ መመረጧን የሚነገርበት አስታየት መልዕክት ካለ @Thsion21 ይላኩልን፡፡
إظهار المزيد21 455
المشتركون
+11524 ساعات
+6817 أيام
+2 75130 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
5. በቀን ውስጥ የታወቁት የጸሎት ጊዚያት ስንት ናቸው?
1
3
5
7
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛር ከሞተ ስንት ቀን ሆኖት ነው ያስነሳው?
1 ቀን
2 ቀን
3 ቀን
4 ቀን
ከመስከረም 17 ውጪ መስቀል የሚዘከርበት ወር እና ቀን መቼ ነው?
መስከረም 17
ጥር 10
የካቲት 10
መጋቢት 10
ይስሃቅ ሲወለድ አብርሃም ስንት አመቱ ነበር??
56
100
97
60
"መጻጉዕ" ማለት ምን ማለት ነው?
አልጋ
መዳን
በሽተኛ
መጠመቅ
ቅዳሴውን ሲጀምር«ልቤ መልካም ነገር አፈለቀ»በማለት ከዳዊት መዝሙር የጠቀሰው ማን ነው?
ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
ቅዱስ ባሲሊዎስ
ቅዱስ ዮሀንስ አፈወርቅ
አባ ሕርያቆስ
ጌታችን የተጸነሰበት ወር ?
ታህሳስ 29
መጋቢት 29
ሰኔ 29
ጥር 29
እስራኤላውያን ምን በሚባል ተራራ ነበር አስርቱ ትዛዛት የተቀበሉት?
በኤዶም ተራራ
በሲና ተራራ
በራማ
በኢዮር
ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ስንት መልእክታትን ጽፏል??
12
24
10
14
ከሚከተሉት ውስጥ የማይደገመው ምስጢር የቱ ነው?
ቀንዲል
ጥምቀት
ንሰሀ
ቁርባን