ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Addis Ababa City Manager Office

Addis Ababa City Manager Office

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
1 474
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-2130 أيام
أرشيف المشاركات
photo content
+8

የረጲ ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ስፍራን ለማልማት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ። በተለምዶ ‘ቆሼ’ ተብሎ የሚታወቀውን የደረቅ ቆሻሻ መጣያ ስፍራ ለማልማት የሚያስችል ውይይት እና የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ እንደገለጹት፤ የአካባቢ ጥበቃ ስርዓትን ለማጠናከር የቆሻሻ አወጋገድ አስተዳደር ያስፈልጋል። በአዲስ አበባ ከተማ የደረቅ ቆሻሻ መጣያ በሆነው ቆሼ አካባቢ ማህበረሰብ መር የሆነ ስልት በመከተል ቆሻሻን ወደ ሃብት ለመቀየር እንደሚሰራ ገልጸዋል። ይህንንም እውን ለማድረግ በኢትዮጵያ የቻይና እና የፈረንሳይ አምባሳደሮች ጋር ውይይት እና የመስክ ጉብኝት መካሄዱን ጠቁመዋል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

photo content
+2

photo content
+9

photo content

photo content
+2

photo content
+9

photo content
+9

በጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ ያልተጠናቀቁ የመሰረተ ልማት ስራዎችን አስመልክቶ ጉብኝት ተካሄደ ጉብኝቱ የተካሄደው በቦሌ አያት ሁለት እና በአራብሳ ሳይት ሲሆን በተለይም ከመንገድ ፣ ከመብራት እንዲሁም ከፍሳሽ ዝርጋታ ጋር ተያይዞ ባልተጠናቀቁ ስራዎች ላይ ያተኮረ ነበር። የተጀመሩ መንገዶች በተፈለገው ፍጥነት አለመሄዳቸው እና ያልተጀመሩም መኖራቸውን ፤ ከመብራት ጋር ተያይዞ የመስመር ዝርጋታ ቢያልቅም ትራንስፎርመር ማስቀመጥ እና ፖወር ማገናኘት የሚቀር መሆኑን ፤ የፍሳሽ ማንሆል መቅበር እና ዋና መስመር ማገናኘት የሚቀር መሆኑን በጉብኝቱ ወቅት መመልከት ተችሏል። በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ በጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት የመሰረተ ልማት ስራዎች እየተሰሩ ቢሆንም በተፈለገው ፍጥነት እየሄዱ አለመሆናቸውን ገልፀው ያሉ አቅሞችን እና አማራጮችን ሁሉ በመጠቀም በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቁ አቅጣጫ አስቀምጠዋል። በህንፃዎቹ ዙሪያ ያሉ ተረፈ ምርቶችን የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከመሰረተ ልማት አቅራቢ ተቋማቱ ጋር በመሆን በማስነሳት ለስራው ምቹ ሁኔታን መፍጠር እንዳለበትም አሳስበዋል። በጉብኝቱ በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢ/ር ወንድሙ ሴታን ጨምሮ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብረሀም ታደሰ ፤ የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ክብርት ቅድስት ወ/ጊዮርጊስ ፣ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት እንዲሁም የመንገድ ፣ የውሀና ፍሳሽ ፣ የመብራት ፣ የግንባታ ፍቃድ የሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። A.A Housing Development & Administration Bureau ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አከባቢዎች የተሰማው የጦር መሣሪያ ድምፅ የመንግስትን የሠላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ተሃድሶ ሥልጠና ማዕከላት በሚጓዙ የቀድሞ የኦነግ ታጣቂ ቡድን አባላት የተሰማ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያስታውቃል። መንግሥት በሀገሪቱ የተለያዩ አከባቢዎች ታጥቀው ለሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ባቀረበው የሠላም ጥሪ መሠረት የኦነግ ታጣቂ ኃይል አባላት የሰላም ጥሪውን ተቀብለው በስፋት እየገቡ መሆኑ ይታወቃል። የታጣቂ ቡድኑ አባላትን ወደ ተዘጋጀላቸው የተሃድሶ ስልጠና ማዕከላት የማጓጓዝ ስራ በስኬት እየተከናወነ ይገኛል። በዚህ መሀል ታጣቂዎቹ አዲስ አበባ ከተማን አቋርጠው ወደ ስልጠና ማዕከላት በሚንቀሳቀሱበት ወቅት እየጨፈሩና የደስታ ስሜት እያሰሙ ሲንቀሳቀሱ የተኩስ ድምጽ በማሰማታቸው በከተማው ነዋሪ ህዝብ ላይ ድንጋጤና መረበሽ ሊፈጠር ችሏል። ለተፈጠረው የዜጎች ድንጋጤና መረበሽ ይቅርታ እየጠየቅን በቀጣይ ተመሳሳይ ችግሮች እንዳይፈጠሩ ከፍተኛ ጥንቃቄና የማስተካከያ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

ኢትዮጵያ በፈጣሪ ፈቃድና በዜጎቿ ትጋት ትበለጽጋለች። Itoophiyaan fedha Uumaafi dhamaatii lammiileesheetiin ni badhaati.

አብሮነታችን በምንም ሁኔታ የማይሸረሽር እንዲሆን በጋራ እንወስን።

photo content
+1

photo content
+9

ከአርባምንጭ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል አከባበር::