Dr Zakir Naik
Dr. Zkir Naik ዶ/ር ዛኪር ናይክ አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይህ ቻናል ዋነኛ አላማው የዶክተር ዛኪርን ስራዎች ለኡማው በማድረስ ኡማው በዲኑ ላይ ጥልቅ ግንዛቤና ይበልጥ ንቃት እንዲኖረው ማድረግ ነው። ኢንሻ አላህ ግቡን ይመታል። ያላቹን ማንኛውንም አይነት ሀሳብ አስተያየት በ @leasteyayetbot @leasteyayetbot @leasteyayetbot በኩል አድርሱን።
إظهار المزيد- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
جاري تحميل البيانات...
55K views, 4.3K likes, 380 loves, 231 comments, 2.6K shares, Facebook Watch Videos from Abdurahim ahmed page: 5 ደቂቃ ወስዳችሁ እስከ መጨረሻው ተከታተሉት ! በተለይ ሙስሊም ላልሆናችሁ ወገኖቼ ልዩ ግብዣዬ ነው የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ነው !
#Terguwami_alimehdi_Tergum_filmoch_zakir_Naik_Kurulus_othman_Ertrg የጀሀነምን እና የጀነትን መኖር ከሳይንስ አንጻር እንዴት ማወቅ ይቻላል ትርጉም - አሊ መህዲ ቤተሰብ ይሁኑ -
https://t.me/alimehdiofficialንግድ ባንክ - 100015345058 ዝግጅት እና ትርጉም - አሊ መህዲ ቻናሉን -“ሰብስክራይብ” እና “ሼር” በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የበኩላችሁን አስተዋጽዖ ያድርጉ @
https://youtu.be/rUf9i79u7vIአሰላሙ አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም በሳል የሆነ እምነቱን በእውቀት ላይ ተመስርቶ የሚረዳ ትውልድ ማነጽ የእያንዳንዱ ሙስሊም ግዴታ መሆኑ ይታወቃል፡፡ እኛም ያለብንን ኃላፊነት ለመወጣትና በርካታ ሰዎች ጋር ለመድረስ የዶ/ር ዛኪርን የተመረጡ ጥያቄዎችንና የሠጣቸውን ምላሾች ሰብስበን በመጽሐፍ መልክ በማሳተም ለትውልዱ የማድረሱን ጠቀሜታ ተገንዝበናል፡፡ ይህንንም ለማድረግ ከወዲሁ ዝግጅት የጀመርን መሆናችንን ከትልቅ ደስታ ጋር ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ የዚህን ድንቅ ምሁር ሥራዎች በተከታታይ ይዘን ለመቅረብም አቅደናል፡፡ ነገር ግን ይህ ያለ እናንተ ተሳትፎና ድጋፍ እንዲሁም ያለ አላህ ፍቃድ የመሆን እድሉ ጠባብ ነው፡፡ በመሆኑም የዚህ ታላቅ ዓላማ አካል በመሆን የራሳችሁን አስተዋጽዖ እንድታበረክቱ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ በገንዘብ መደገፍ የምትችሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000153456058 አሊ መህዲ ሙሀመድ በሚል የሒሳብ ቁጥር ላይ የራሳችሁን አስተዋጽዖ አበርክቱ፡፡ በገንዘብ መደገፍ የማትችሉ ወዳጆች ደግሞ ይህ የደዓዋ ሥራ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለጓደኞቻችሁ ፣ ለቤተሰቦቻችሁ እና ለዘመዶቻችሁ ሼር በማድረግ የዚህ መልካም ሥራ ተቋዳሽ ሁኑ፡፡ ከወደዳችሁትም ‹ላይክ› አድርጉት ፣ ሀሳብ አስተያየት ካላችሁም ‹ኮሜንት› ላይ ጻፉ ፣ ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ቻናሉን ‹ሰብስክራይብ› በማድረግ ለቻናሉ እድገት የበኩላችሁን አስተዋጽዖ እንድታበረክቱ በአላህ ሥም እንጠይቃለን፡፡ ሁላችንንም አላህ ይርዳን አሜን አሊ መህዲ . #DrZakirNaik #Terrorism #Atheist #Islamophobia #Music #Dance #Quran #Mistakes #SheikhAhmedDeedat #Jesus #Crucifixion #Hell #Catholic #Zakir #Naik #Drzakirnaik #Fariq #Naik #FariqNaik #FariqZakirNaik #Dr #Drzakirchannel #Allah #Allaah #God #Muslim #Islam #Islaam #Comparative #Religion #ComparativeReligion #Atheism #Atheist #Christianity #Christian #Hinduism #Hindu #Buddhism #Buddhist #Judaism #Jew #Sikhism #Sikh #Jainism #Jain #Lecture #Question #Answer #QuestionsandAnswer #Logic #Reason #Science #Misconception #Misunderstanding #PeaceTV #Dawah #Muhammad #Mohammed #Hadeeth #Hadith #Saheeh #Sahih #Man #Woman #Human #Humanity #Problem #Solution #Rights #Media #War #Peace #Similarities #Debate #Lecture #Quran #Quraan #AlQuran #AlQuraan #Bible #Veda #Gita #Geeta #Baghwat #Upanishad #Purana #Terrorism #Terrorist #Universal #Brotherhood #Word #Purpose #Life #Jihad #Jihaad #Jesus #Christ #Jesuschrist #Church #Mosque #Masjid #Perspective #Ask #AskDrZakir #Seeking #Knowledge #Education #NonMuslim #Fundamentalist #Fundamentalism #Symposium #Dialogue #Salaah #Salah #Shariah #Scripture #Ahmed #Deedat #AhmedDeedat #Daee #Missionary #Concept #West #Family #Global #Ramadhaan #Ramadan #Tauheed #Tawheed #Monotheism #Zakaat #Zakat #Zakah #Hajj #Saum #Fasting #Makkah #Mecca #Madinah #India #Malaysia #Ummah #Unity #Importance #Date #Isamophobia #Understand #Deen #Fardh #Fard #Haraam #Haram #Sunnah #Mustahab #Waajib #Wajib #Compulsory #Prohibited #Encouraged #Permissible #Permitted #Prohibited #Sin #Sinful #Heaven #Hell #Hellfire #Jannah #Jahannum #Paradise Disclaimer Note: we are not the owner of any of the visual shown in this video. We give credit to the respective owners and original producers. Copyright Disclaimer- This video is for educational purpose only. Copyright Disclaimer under Section 107 of the copyright act 1976, allowance is made for fair use for purposes such as criticism, comment, news reporting, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ-አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!