2 003
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
#New_bot
የ10ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ማለፊያ ለማወቅ እስከ መስከረም 16 ከታች ያለውን link ለ15 ጓደኞቻቸው በመላክ ማለፊያ ነጥብ ማወቅ ይችላሉ።
#New_bot እንድሁም ለ #12ኛ ክፋል ተማሪዎች ዩንቨርስቲ ምርጫቸውንና የት እንደምደርሳቸው ለማወቅ 10 ጓደኞቻቹን መጋበዝ አለባችሁ።
#New_bot መስከረም 16 testing ይጀመራል። #share በማድረግ ተጠቃሚ ይሁኑ። መልካም እድል!
#share
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
የ10ኛ ክፍል ውጤት እንዴት ይሰራል??
#SHARE እና #FORWARD በማድረግ ለሌሎችም እናሰማ 👍
From @neaea2012
የ10ኛ ክፍል ውጤት ሲመጣ ሙሉ ነጥብ ተደምሮ አናገኘውም። ስለሆነም ራሳችን ማስላት ይኖርብናል። አሰራሩም እንደሚከተለው ነው።
ከዚያ በፊት ይህንን መያዝ ይኖርብናል።
👉 ውጤቱ ሲመጣ ከ A እስከ D ሆኖ ነው፡፡
⚠️ At some cases F ይኖራል፡፡
ከA እስከ F ያሉት ነጥባቸው እንዲህ ነው
A = 4 ነጥብ
B = 3 ነጥብ
C = 2 ነጥብ
D = 1 ነጥብ
F = 0 ነጥብ
አሁን በምሳሌ እንየው።
ተማሪ X ውጤቱ እንደሚከተለው ነው እንበል።
Amharic = A
English = A
Maths = C
physics = D
Biology = B
Chemistry = B
Geography = B
History = B
Civics = A
♨️♨️♨️♨️ማስተዋል♨️♨️♨️♨️
👉 ከEnglish እና maths ውጪ ሁለት ትምህርት መጣል እንችላለን።
👉 F የመጣብን subjuct ካለ በ0 ይሰላል
አሁን የተማሪ Xን ውጤት እናስላው።
👉 ተማሪ X physics እና maths ከሌላው ይልቅ ዝቅ ብለውበታል።
👉 Mathsን መጣል ስለማይቻል physicsን ይጥላል።
👉 ሁለት ትምህርት ስለሆነ የሚጣለው
እንደተጨማሪ chemistryn ጣለ እንበል።
ስለዚህ እንደዚህ ይሆናል
Amharic A = 4
English A = 4
Maths C = 2
Biology B = 3
Georraphy B = 3
History B = 3
Civics A = 4
👉👉@neaea2012 join yebelu
አሁን ሁሉንም እንደምር እና ለትምህርቱ ብዛት ማለትም የጣልናቸው 2 ትምህርቶች ስላሉ የነጥቡን ድምር ለሰባት እናካፍላለን።
4 + 4 + 2 + 3 + 3 + 3 + 4 = 23
23 ፥ 7 = 3.28
ስለዚህ ተማሪ X ያመጣው ነጥብ 3.28 ይሆናል ማለት ነው።
ውጤት ቀጣይ ሳምንት ውስጥ ሲለቀቅ
በተመሳሳይ መልኩ በማስላት ውጤታችሁን መወቅ ትችላላችሁ፡፡
🙏🙏🙏መልካም እድል🙏🙏🙏
#share
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇@sweetboy10 #share ማድረግ አለባችሁ።
👆👆👆👆👆
For grade 10 students only
Name:-............
reg.no:-............
የራሳችሁን ብቻ ከ አንድ በላይ አናስተናግድም ✋✋❗️
Reg.number ብቻ ለላኩት አናይም ❗️
ትክክለኛ code በመላክ ማየት ይችላሉ።
መልካም ዕድል!
#share
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
የ10ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችና ቤተሰቦች ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም የተፈታኙን ስምና የመፈተኛ ቁጥር በመላክ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ፡፡
👉👉👉@sweetboy10👈👈👈
#share
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
Photo unavailableShow in Telegram
የ10ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ተፋደርጓል! መልካም ዕድል!
#share
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
Photo unavailableShow in Telegram
ከሰዓታት በኀላ የ10ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ይደረጋል፡፡
ለመላው ለ2011 የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መልካም እድል እንዲገጥማችሁ የዠት/ት ምንስቴር መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
#share
💥 @NEAEA2012Et 💥
💥 @NEAEA2012ET 💥
Photo unavailableShow in Telegram
የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ 10፡00 ሰዓት ላይ ይለቀቃል!
የዘንድሮው የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ከሰዓት በኋላ እንደሚለቀቅ የትምህርት ሚኒስቴር የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ሀረጓ ማሞ ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡ ውጤቱ ዛሬ ከ10 ሰዓት ጀምሮ በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ እንደሚለቀቅ ወ/ሮ ሀረጓ ገልፀዋል፡፡ ተፈታኞች ውጤታቸውን በኤጀንሲው ድረ-ገጽ www.neaea.gov.et/app. ወይም neaea.gov.et እንዲሁም በአጭር የጽሁፍ መልእክት 8181 ላይ ID- ብለው የአድሚሽን ቁጥራቸውን በማስገባት መመልከት እንደሚችሉ አስታውቀዋል፡፡
Via #EBC
#share
Photo unavailableShow in Telegram
የ10ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ውጤት ከሰዓታት በኋላ ይፋ ይሆናል!
በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠው የኹለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ዛሬ መስከረም 2/2012 ከ10 ሠዓት ጀምሮ እንደሚለቀቅ ተገለፀ፡፡የአገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የዐስረኛ ክፍል ውጤት ዛሬ መስከረም 02/2012 ዓ.ም ከ10 ሰዓት ጀምሮ እንደሚለቀቅ ገልጾ ተማሪዎች በኤጀንሲው ድህረ ገጽ
www.neaea.gov.et/app . neaea.gov.et ወይም በአጭር የጽሁፍ መልእክት 8181 ላይ ID- በማለት አድሚሽን ቁጥራቸውን በማስገባት መመልከት እንደሚችሉ አሳውቋል፡፡
Via #EBC
@
♨️ለ 2012 ተማሪዎች♨️ Surprise♨️
🌻🌼🌻 #እንኳን_አደረሳችሁ 🌻🌼🌻
⭕️በ 2011 ለተለያዩ የሀገራችን ተማሪዎች በ አካልና በ #online በተለያዩ የ ት/ት አይነቶች ላይ Tutorial ስንሰጥ አሳልፈናል። እንዲሁም በ በቴሌግራም ቻናሎቻችን Assignment, Worksheat, ና የተለያዩ የExam ጥያቄዎችን ስንሰራ ከርመናል።
♨️ይህ በጎነት በ2012 ተጠናክሮ የሚሰጥና ሰፋ ባለ መልኩ አጠናክረን ለመስራት አቅደናል።
⭕️የሚንሰጣቸው አገልግሎቶች
📍ለ 1ኛ አመት ዩኒቨርስቲ & ኮሌጅ ተማሪዎች
🍦Online tutorial by youtube on..........#freshman_course
🥕MATHS
🥕ENGLISH &
Others
📍ለ 2ኛ አመት Engineering ተማሪዎች
🍦Online tutorial by youtube on
📌Applied-3
📌Numerical method
📌Fundamental circuit.....
📍ለ 11ኛ ና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
🍦 Some contents of maths will be given by youtube.
Eg.🖍limit and continues
🖍Integration and their application
🖍Derivatives and their application.... ይቀጥላል
📮For enterance prepation some subjects may be solved
🖌Mathematics(11&12)
🖌Chemistry(11&12)
🖌 Physics(11&12)
ለሌሎች ተማሪዎች የመረጃ ና ጠቃሚ የሆኑ pdf እንደተለመደው የምንሰጥ ይሆናል
⚠️ ማሳሰቢያ ❗️
🗞የኛን አገልግሎት ለማግኘት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች Email Account ልኖራችሁ ይገባል።
በተጨማሪ more Accessible ለመሆን Share ያድርጉ።
#share
💥 @NEAEA2012Et 💥
💥 @NEAEA2012Et 💥
💥 @NEAEA2012Et 💥
💥 @NEAEA2012Et 💥
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.