cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ewnet Media

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
863
المشتركون
+124 ساعات
-17 أيام
-530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

​​ነገ አዲስ አበባ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆነዋል‼️ የ1445ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ነገ ይከበራል። የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅም ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል። የሶላት ስነስርዓቱ የሚካሄደው በአዲስ አበባ ስታዲዮምና በዙሪያው በሚገኙ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ነው። ይህ ተከትሎ ከለሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ የሶላት ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ። በዚህም መሰረት ፦ - ከፒያሳ በቸርችል ጎዳና ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ - ከጎተራ ማሳለጫ ወደ ስታዲዮም የሚወስደው አጎና ሲኒማ ላይ - ከሜክሲኮ ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ሜክሲኮ አደባባይ ላይ - ከብሔራዊ ቤ/መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ፓርላማ መብራት ላይ - ከኦሎሚፒያ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኦሎምፒያ አደባባይ ላይና ታች እንዲሁም ግራና ቀኝ - ከመገናኛ ወደ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ 22 መስቀለኛ መንገዱ አካባቢ - ከጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ለገሀር የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ ሼል አጠገብ - ከሲግናል እና ከአቧሬ ወደ ካዛንቺስ የሚመጣው መንገድ አቧሬ ሴቶች አደባባይ ላይ - ከመስቀል ፍላወር ወደ መስቀል አደባባይ የሚመጣው መንገድ ጋዜቦ አደባባይ ላይ - ከቄራ በአዲሱ መንገድ ወደ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መገንጠያ ላይ - ከጌጃ ሰፈር በሰንጋተራ ወደ ለገሐር ለሚመጡ አሽከርካሪዎች ሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት አካባቢ - ከአብነት በጌጃ ሰፈር ወደ ብሔራዊ ቴአትር የሚወስደው መንገድ ጎማ ቁጠባ አጠገብ - ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በሜትሮሎጂ ወደ ብሔራዊ ቴአትር ሜትሮሎጂ መ/ቤት ላይ - ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የኋላ በር ወደ ብሔራዊ ቴአትር ለሚሄዱ ጥቁር አንበሳ ሼል ድሬንስ አካባቢ - ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጎላ ሚካኤል ውስጥ ለውስጥ ወደ ለገሐር ለሚሄዱ ጎላ ሚካኤል መስቀለኛው ላይ ይለፍ ለሌላቸው ተሽከርካሪዎች ከለሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ዝግጅቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ። ህብረተሰቡ ይህን ተገንዝቦ የትራፊክ ፖሊስ አባላት በሚጠቁሙት አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀም ጥሪ ቀርቧል።
إظهار الكل...

Photo unavailableShow in Telegram
በምስራቅ ጎጃም ዞን ከ20 ሺህ ገደማ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በጦርነት ምክንያት 577 ተማሪዎች ብቻ ይፈተናሉ‼️ በአማራ ክልል አንድ ዓመት የሆነው የትጥቅ ውጊያ በትምህርት ላይ ከፍተኛ ቀውስ መፍጠሩ ተመላከተ። ከክልሉ የትምህርት ቢሮ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ብቻ ከ996 ትምህርት ቤቶች ውስጥ በስራ ላይ የሚገኙት 32ቱ ብቻ ናቸው። በ2016 የትምህርት ዘመን ከአንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ ከ539 ሺህ 996 በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ ይገባሉ ተብሎ ቢጠበቅም ወደ ትምህርት ቤት የመጡት ከ13 ሺህ አይበልጡም ተብሏል። በብሔራዊ እና ክልላዊ ፈተናዎች ላይም ግጭቱ መስተጓጎል የፈጠረ ሲሆን የ6ተኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 791 ትምህርት ቤቶች 42 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች መፈተን ቢኖርባቸውም ለፈተና የሚቀመጡት ከ12 ትምህርት ቤቶች የመጡ 506 ተማሪዎች ብቻ ናቸው። 38 ሺህ 203 ተማሪዎች የ8ተኛ ክፍል ፈተና እንደሚፈተኑ ቢጠበቅም በዞኑ ባለው ከፍተኛ ጸጥታ ችግር ሳቢያ መፈተን የሚችሉት 431 ተማሪዎች ብቻ መሆናቸው ተገልጿል። ከ19 ሺህ 657 የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መካከል ለፈተና ዝግጁ የሆኑት 577 ተማሪዎች ብቻ ናቸው።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ግንቦት 20 ከካላንደር ላይ ተሰረዘ‼️ ዛሬ በፓርላማ የፀደቀው የህዝብ በዓላት እና የበዓላት አከባበርን ለመወሰን የወጣው አዋጅ በልማድ ሲከበር የቆየውን ግንቦት 20 ብሔራዊ በአልነቱ አስቀርቷል፡፡  የሰማዕታትን ቀን (የካቲት 12) እና የብሔር ብሔረሰቦች ቀን (ህዳር 29 ) መስሪያ ቤቶች ክፍት ሆነው፤ ታስበው ይውላሉ ተብሏል። በሀገር አቀፍ ደረጃ የሰንደቀ ዓላማ ቀን፣ የመከላከያ ቀን፣ የሴቶች ቀንና ሌሎችም በዓላት ታስበው የሚውሉ ናቸው ተብሏል፡፡ አዋጁ ተከብረው በሚሉ ብሔራዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት ለሕዝብ አገልግሎት ክፍት መደረግ አለባቸው ያላቸውን ተቋማትን ዝርዝር አስቀምጧል፡፡ በዚህም የእለት ከእለት ኑሮ አስፈላጊ የሆኑ የውሃ፣ የመብራት፣ የስልክ እና መሰረታዊ አገልግሎቶች የጤና ተቋማትና መድሃኒት ቤቶች ለሕዝብ ደህንነት አስፈላጊ የሆኑ የደህንነት ተቋማት የእሳት አደጋ፣ መከላከል አገልግሎትና የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቶች እንዲሁም ነዳጅ ማደያዎች ክፍት ሆነው እንዲውሉ በአዋጁ ተቀምጠዋል፡፡
إظهار الكل...
PRICK አዲስ ኤርድሮፕ ነው በቅርቡ ነው የጀመረው ቶሎ ጀምሩ በ SOLIANA የሚደገፍ ነው ካሁኑ ኢትዮጲያኖች ደረጃውን ተቆጣጥረውታል ለመጀመር ምትፈልጉ ሊንክ👇 Click Here
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
PRICK አዲስ ኤርድሮፕ ነው በቅርቡ ነው የጀመረው ቶሎ ጀምሩ በ SOLIANA የሚደገፍ ነው ካሁኑ ኢትዮጲያኖች ደረጃውን ተቆጣጥረውታል ለመጀመር ምትፈልጉ ሊንክ👇 Click Here
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በምዕራብ ጎጃምና ሰሜን ጎጃም ዞኖች 6ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልላዊ ፈተና አይወስዱም ተባለ‼️ ዘንድሮ በሚሰጠው የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የክልልን ወቅታዊ ሁኔታ ተከትሎ በምዕራብና ሰሜን ጎጃም ዞኖች እንደማይሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ከ354 ሺህ በላይ የ6ኛና 8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ደግሞ በሌሎች አንፃራዊ ሰላም ባለባቸው ዞኖች እንደሚሰጥ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊና የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ዶ/ር ሙሉነሽ ደሴ በጽህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ አመልክተዋል፡፡ ከክልሉ ወቅታዊ የፀጥታ መደፍረስ ጋር በተያያዘ በዚህ ዓመት መመዝገብ ከነበረባቸው 6. 2 ሚሊዮን ተማሪዎች መካከል የተመዘገቡት 4 ሚሊዮኑ ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ቢሮ ከዚህ በፊት ገልፆ ነበር፡፡
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ባለፈው ሳምንት በቁጥጥር ስር የዋሉት የሺዋስ አሰፋ ከእስር ተለቀቁ‼️ ባለፈው ሳምንት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉት የቀድሞው የኢዜማ ሊቀመንበር የሺዋስ አሰፋ ከእስር መፈታታቸውን አሻም ከምንጮቿ ሰምታለች። የሺዋስ ከእስር ቢፈቱም ያቀኑት ግን ወደቤታቸው ሳይሆን ወደሆስፒታል መሆኑንም የአሻም ምንጮች ተናግረዋል። የሺዋስ ምን ዓይነት የጤና እክል እንደገጠማቸውና የት ሆስፒታል እንዳቀኑ ለጊዜው ማወቅ አልተቻለም። ሌሎች የህዳር 30ው ሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪዎች ወደ አዲስ አበባ 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ መምጣታቸውም ታውቋል። @Esat_tv1 @Esat_tv1
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🛒 BINANCE ላይ LIST ሊሆን 3ቀን የቀረው AIRDROP I earned over $ 50 OI. Net from this Airdrop after I joined🎁 It will be listed on Binance on 11th June. Join now and thank me later💪 ይፍጠኑ 👇👇 https://t.me/Ionet_airdrop_bot?start=r0224091232
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
💰CAITZEN ስፒን በማድረግ 20$ መስጠት ጀምረዋል እድለኛ ከሆናቹ ሞክሩት ። ሊንክ ምትፈልጉ👇 Click Here
إظهار الكل...
Toyota Yaris Vitz 2011 Made in Japan Yaletefe Mileage 110,000 automatic 2.3 M 0911468394
إظهار الكل...