cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ABU-AHILAM (ibnu Nassir)

إظهار المزيد
Ethiopia7 831Amharic6 141الفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
928
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

record.ogg8.71 KB
107.mp32.35 KB
ወደ ኡማ ግሩፕ።👇👇 https://ummalife.com/umma1697737094
إظهار الكل...
Abu Ahilam Abu Rasalan

First name: Abu Ahilam Abu Rasalan. Nikname: @umma1697737094 | One Ummah — One Network - was created as a response to the Internet technology needs of Muslims and all adherents of traditional value

إظهار الكل...
Abu Ahilam Eliyas Nassir

WhatsApp Channel Invite

ar_Alrqeh_alshr3eh_alshamlh.pdf1.60 MB
Photo unavailableShow in Telegram
👉ሴቶች ይሰማል?? ሸይኽ ሙቅቢል አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ ፍቺ በሴቶች እጅ ቢሆን ኖሮ በቀን ውስጥ ሀያ ጊዜ ባሎቻቸውን ይፈቱ ነበር። ሴት ልጅ አቅሏም ድኗም ጎደሎ ነዉ ይላሉ። ✋እኔ አይደለሁም ያልኩት! منقول مع بعض الإصلاح والزيادة.
إظهار الكل...
ዛሬ ለሊት ጀምሮ- ነገ እሁድ የተዘጉ የአዲስ አበባ መንገዶች   ከጎተራ መሳለጫ ወይም ከአጎና ሲኒማ ወደ መስቀል አደባባይ ጎተራ መሳለጫ ጋር   ከቂርቆስ ታቦት ማደሪያ ወደ ለገሀር የሚወስደው ቂርቆስ ታቦት ማደሪያ መስቀለኛ  ላይ   ከቡልጋሪያ ወደ ሜክሲኮ ለሚመጡ ቡልጋሪያ ማዞሪያ   ከሳር ቤት በአፍሪካ ህብረት ወደ ሜክሲኮ አደባባይ ለሚመጡ ሳር ቤት አደባባይ   ከካርል አደባባይ በልደታ ፀበል ወደ ከፍተኛ ፍ/ቤት  ለሚመጡ ካርል አደባባይ   ከጦር ሃይሎች ወደ ሜክሲኮ አደባባይ አዋሽ ወይን ጠጅ ፋብሪካ    ከአብነት ወደ ጌጃ ሰፈር አብነት አደባባይ   ከሞላ ማሩ ወደ አብነት ፖሊስ ጣቢያ ለሚመጡ ሞላማሩ መስቀለኛ   ከበርበሬ በረንዳ ወደ ቀድሞ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ  ለሚመጡ በርበሬ በረንዳ   ከተ/ሃይማኖት ወደ ጎማ ቁጠባ ተ/ሃይማኖት አደባባይ   ከቴዎድሮስ አደባባይ በቸርችል ጎዳና ወደ መስቀል አደባባይ የሚሄደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ ዝግ የተደረገ ሲሆን ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ አራት ኪሎ መሄድ የተከለከለ ነው፡፡    ከሽሮ ሜዳ ወደ 6 ኪሎ እና ወደ 4ኪሎ የሚያስኬደው መንገድ  ሽሮ ሜዳ ጋር የሚዘጋ ሲሆን ከ4 ኪሎ ወደ ቤተ መንግስት የሚወስደው መንገድ ዝግ ተደርጓል፡፡    ከቀበና ወደ 4ኪሎ ቀበና አደባባይ   ከጀርመን አደባባይ እና ከሲግናል አካባቢ ወደ 4 ኪሎ ጥይት ቤት ለሚመጡ ጀርመን አደባባይ   ከካዛንቺስ መናህሪያ ወደ 4ኪሎ እና ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ከዛንቺስ ሴቶች አደባባይ   ከቦሌ ወደ መስቀል አደባባይ ወሎ ሰፈር   ከመገናኛ ወደ መስቀል አደበባይ የሚወስደው መንገድ ቅዱስ ኡራኤል መስቀለኛ   ከቅዱስ መርቆሪዮስ አደባባይ ወደ መስቀል ፍላወር ቅዱስ መርቆሪዮስ አደባባይ   ከአፍንጫው በር ወደ 6 ኪሎ አፍንጮ በር   ከፈረንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ ወደ 6 ኪሎ የሚያመጣው 6 ኪሎ ዝግ ይሆናል፡፡   ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ 6 ኪሎ የሚያመጣው መንገድ 6 ኪሎ ቶታል ጋር ዝግ የሚደረግ ሲሆን በተጨማሪም ወደ 4 ኪሎ እና በቅርበት ወደ መስቀል አደባባይ የሚያመጡ አቋራጭ መንገዶች ዝግ የሚደረጉ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ለእግረኛ ተጠቃሚዎች መስቀል አደባባይ 4ተኛ ክፍለ ጦር ወይም ጥላሁን አደባባይ ዙርያ፣ ኦሎምፒያ ዙርያ፣ ከኡራኤል ወደ መስቀል አደባባይ፣ ከቤተ መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ፣ ከሀራምቤ ወደ መሰቀል አደባባይ፣ ከለገሀር ወደ መስቀል አደባባይ፣ ከባምቢስ ወደ መስቀል አደባባይ፣ ከትምህርት ሚኒስቴር በ4 ኪሎ ብሔራዊ ቤተ መንግስትና ወደ ቦሌ እንዲሁም ከቀበና ወደ አራት ኪሎ የሚወስደው መንገድ ዝግ መሆኑን እንዲያውቁት ፖሊስ አሳስቧል።  ስለሆነም ከለሊቱ 11፡ 00 እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ለተሽከርካሪና ለእግረኞች ዝግ ስለሚደረግ ህብረተሰቡ አማራጭ  መንገዶችን እንዲጠቀምና ከዛሬ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ/ም ምሽት ጀምሮ በተጠቀሱት ቦታዎች ላይ ማንኛውንም ዓይነት ተሽከርካሪም ለረጅምም ይሁን ለአጭር ጊዜ አቁሞ መሄድ  የተከለከለ መሆኑን  የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡
إظهار الكل...
ይህ ነው እውነታው!!!! ይላል እውነትና ውሸት የተደበላለቀበት አካል። በተብዲዕ የሰከረው የባህሩ ጉዳይ። አንተ አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ እንጂ በተዓሱብነት የተሞላህ አካል ነህ። ተባለ-አሉ- በሚል ብቻ ነገራቶች አምነህ የምታፀድቅ ሚስኪን ነው። ( ሸይኽየው የዘየርኩበት ምክንያት በራሴ ላይ በርግጠኝነቴ ላይ ተጨማሪ እርግጠኝነት ለማግኘት ነው ይላል። የመጀመሪያው እርግኝነቱ በኢብኑመስኡድ ጉዳይ ነው: ሌላኛው በእነ-ኢብኑ ሙነወር ጉዳይ ነው ይላል።) ባህሩ አላህን አትፈራም። አንተ አሁን የምር ያለው ልዩነት ሀቁ ነው ያወራሃው? አዎ ብትል እንኳ አንተን ማመን ይከብደናል። ምክንያቱም በተደጋጋሚ ስትዋሽ ነበር። የሆኑ ወጣቶች ወሬ በነገሩህ መሰረት ነገሮች ሳታረጋግጥ እያወራህ ነበር። ለዚህ ደግሞ በቂ የሆኑ ውሸቶች ከራስህ ፔጅ አሉ። ሲቀጥል አንተ ሃቅ ፈላጊ ብትሆን ኢብኑ ሙነወር እንዲህ ብሏቹ ነበር:- "ብዥታ ካለባችሁ ይገፈፍላችኋል። "ሸይኽ ባሙሳ አልገባቸውም" የምትሉ ከሆነም ቀርባችሁ አለን የምትሉትን "እውነት" አቅርቡና የሚሆነውን እንይ።" ብሎ ፅፎላቹ ነበር። ለምን ያኔ ተደብቃችሁ ዛሬ አገራቸው ሂደህ አወራህ? ምንም አያጠራጥርም ለተልቢስነት ነው። ማንም አያምንህም። እስቲ የጠየክበትን ድምፅ አምጣ። ሲጀመር በውሸት የታጨቀ እንደሆነ ፅሁፍህ ራሱ ያሳያል። በኮንፊደንስ የተፃፈ አይደለም። ውሸት እንዳለው ያስታውቃል። እውነተኛ አንድነት ብትፈልግና የመሸነፍ ያለመሸነፍ ስሜት ባይኖርብህ ኖሮ ያኔ ሁሉም በተሰበሰበበት: እነ ኢብኑ ሙነወር ባሉበት ጥያቄህን አቅርበህ: ይሄን:ይሄን ጥፋት አለባቸው ብለህ በግልፅ ትጠይቅ ነበር። ዛሬ ለምን በጓሮ ሄድክ? ይህ አንተ ላይ ካሉ ውሸቶች አንዱ ነው። የራስህን ስሜት የፈለከውን አጠማዘህ ለመጠየቅ? እነርሱ (ሸይኾቹ) በነገርካቸው መልኩ ነው መልስ ሚሰጡህ። እነሱ ያለውን ተጨባጭ ላያውቁ ይችላሉ። ግን ሀቁ (ተበድለናል ባዬ በዳይ ነህ) ተብዬውም አብራቹ ሁናቹ ነበር መጠየቅ የነበረባችሁ። አሁን መንጋዎችህ (የኔ ጀግና: ኡስታዛችን) እንዲሉህ ሂጄ ጠይቄ መጣሁ ትላለህ? አዎ ብዙዎች እየሸወዳችሁ ነው እኮ። ብዙዎች እየነቁም ጭምር ነው እንጂ: አልሃምዱሊላህ "ወራቤ" ላይ በዚህ አመት ብቻ ስንት ወጣቶች ነቅተውባችሁ ጥለዋችሁ ወጡ? ኢንሻአላህ ገና አሁንም ራቆታችሁ ትቀራላችሁ። ለጊዜው መስሏችሁ ብትጎዙም። ✍Abu Ahilam
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.