cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Netser Media

News / Media/ Entertainment #share more info. @lifeness21 @Netsermedia1

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
622
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-1430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🥁 🥁  🥁 📢 በነፃ ይዘምኑ : በልዩነት ይብቁ!! በአጭር ጊዜ የሥራና አሰራር ዘይቤዎች ላይ እውቀትዎን ያበልፅጉ !! Upgrade your Gig Work Excellence!! መስራት በተሰኘው : በገበያ ፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን እና በአጋሮቻቸው ጥምረት ለተመሠረተው ፕሮግራም : ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን ጋር በመተባበር ቀረበ። እርሶም ከዘመን ጋር የሚጓዙበትን ይህን ልዩ ዕድል ይጠቀሙበት። ወደ ቦቱ በመሄድ ሪፈራል ኮድ ሲጠየቁ ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን/IEYA የሚለውን ከመረጡ በኋላ ‘0016’ ይጫኑ  ✅ለመመዝገብ: https://forms.gle/4kDxB2TSAtmTCYyQ7 ፈጥነው ይመዝገቡ!!
إظهار الكل...
ስልጠናውን ለመውሰድ መመዝገቢያ ፎርም

መስራት በተሰኘው በገበያ ፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን እና በአጋሮቻቸው ጥምረት ለተመሠረተው ፕሮግራም፤ ከዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን በጋራ በመሆን ወጣቶች የሚያስፈልጋቸውን እውቀት በማስጨበጥ፣ እንዲሁም በቴክኖሎጂ ታግዘው የራሳቸውን የመገበያያ መድረኮች እንዲፈጥሩ የሚያስችል ነው:: ይህ እድል ለኢትዮጵያ ወጣቶች በነፃና ባሉበት ቦታ ሆነው እንዲከታተሉት የቀረበ ሲሆን የዲጂታል ችሎታዎን ለማሻሻል እና የ ኢ-የመማሪያ ምህዳር እንዲያገኙ ዕድል ይሰጣል፡፡ የስልጠናውን ሰርተፍኬት የሚያገኙት በዚህ ፎርም ሲመዘገቡ ብቻ እንደሆነ ማሳወቅ እንፈልጋለን!!

3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram