cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Natnael Mekonnen

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
173 868
المشتركون
-6324 ساعات
-3807 أيام
-1 81430 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
በሳምንቱ መጨረሻ በአማራ ክልል ከነበረን ቆይታ ተመልሰን ከከፍተኛ የፌደራል የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጎንደር የሚገኙ ሶስት እጅግ አስፈላጊ ፕሮጀክቶችን የሥራ አፈፃፀም በመገምገም የሚጠናቀቁበትን መንገድ አስቀምጠናል። የፕሮጀክቶቹ ስራዎች የመገጭን ግድብ ማጠናቀቅ፣ የጎንደር ከተማን የውሃ አቅርቦት ማሻሻል እና የአዘዞ ጎንደር 11 ኪሎ ሜትር መንገድ ሥራ መፈፀም ናቸው። በዛሬ ጠዋቱ ግምገማ በመመስረት ስራዎቹ በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የፕሮጀክቶቹ አስተዳደር ማሻሻያ እንዲደረግ መመሪያ ሰጥቻለሁ።
7 1425Loading...
02
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል ➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም ➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን ➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል ➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል ➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት ➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን ➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት ➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ   Tel: 0913858561
6 6800Loading...
03
❇️ ሰምተዋል ? ❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው :: ❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል ❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል ❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች 📌 በሪል ስቴት ልማት 📌 በሆቴልና ቱሪዝም 📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ ❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ ⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
5 5241Loading...
04
ELEGAS ENGINEERING PLC የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን። በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው። ሚለየን ምንድነው? የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ 🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን። 🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን። 🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን። 🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው። 🪄We Care አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 +251 971 71 71 71 +251 994 69 69 69 www.elegas.com.tr Email:- [email protected]
5 9510Loading...
05
“ስለ አማራ መብት እንቆረቆራለን በሚል ጫካ የገባችሁ ወንድሞች ከክልላችሁ መንግስት ጋር አብራችሁ እንድትሰሩ ጥሪ አቀርባለሁ”፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባህርዳር የተገነባው የዓባይ ድልድይ ምረቃ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፤ ስለ አማራ መብት እንቆረቆራለን በሚል ጫካ የገባችሁ ወንድሞች ከክልላችሁ መንግስት ጋር አብራችሁ እንድትሰሩ ጥሪ አቀርባለሁ ብለዋል፡፡ ስለ አማራ ዲሞክራሲ የሚታገል ማንኛውም ግለሰብ እና ቡድን ሰክኖ በማሰብ ሕዝቡን እና ክልሉን መጥቀም በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን እንዲያደርግ አሳስበዋል፡፡ ስለ አማራ መብት፣ ልማት እና ዲሞክራሲ እንቆረቆራለን በሚል ጫካ የገባችሁ ወንድሞች ለዚህ ግዜው ባለመሆኑ ከክልላችሁ መንግስት ጋር አብራችሁ ልትሰሩ ይገባል፤ ሞት ይበቃል ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ብልጽግና በኢትዮጵያ ልክ የሚሰራ፣ ዓለም የደረሰበትን ቴክኖሎጂ የሚመጥን ስራ የሚሰራና በቃሉ የሚገኝ ፓርቲ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በተደጋጋሚ ለኢትዮጵያ ብልጽግናን እንመኛለን ስንል በንግግር ያልተገነዘቡን ሰዎች በዚህ ድልድይ ብልጽግና ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንዲረዱ እፈልጋለሁ ብለዋል። የብልጽግና ራዕይና ተልእኮ ያሳከውን ድልድይ ላይ ቆሜ ይህ ንግግር በማድረጌ ደስታ ይሰማኛል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡ የዓባይ ወንዝ ድልድይ በሀገሪቱ ግዙፍ ከሚባሉ ፕሮጀክቶች አንዱ መሆኑን ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ኢትዮጵያ የሚገባትን፣ የአማራ ሕዝብ የሚገባውን፣ ለባሕር ዳርም ውበት የሚመጥን ታላቁን ሥራ በጋራ ለማስመረቅ በቅተናል ሲሉም ተናግረዋል። በሕዝቦች መካከል በተፈጠሩ አልባሌ ትርክቶች ምክንያት እየላላ ያለውን ትስስር ሊያጠናክር የሚችል የትርክት ድልድይ መገንባት እንደሚያስፈልግም ገልፀዋል፡፡ እንደመንግስት ሁለት ድልድይ ለመገንባት እንፈልጋለን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ የመጀመሪያው ልማትን የሚያሳልጥ ድልድይ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ህዝብን የሚለያይ ግድግዳ በማፍረስ የአንድነት ድልድይ መገንባት ነው ብለዋል፡፡ ይህ ሁለት ዓይነት ድልድይ ኢትዮጵያን በርቀት ያሻግራል ሲሉም ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያን የሚመጥን ድልድይ በውቧ ባህር ዳር ከተማ ማስቀመጥ ለቻሉ ባለሙያዎች እና መሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዓባይ ድልድይ ምረቃ ላይ ለእናቶች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክትም አስተለልፈዋል፡፡ ዛሬ የተመረቀው የዓባይ ድልድይ የ380 ሜትር ርዝመት እና 43 ሜትር ስፋት ያለው በሁለቱም የመንገድ ክፍል ባለሶስት መስመር የተሽከርካሪ መንገድን ብሎም በጎን የብስክሌት መጋለቢያ መስመር የተሰናዳለት ግዙፍ ድልድይ መሆኑ ተገልጿል።
26 46914Loading...
06

23 4551Loading...
07
❇️ ሰምተዋል ? ❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው :: ❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል ❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል ❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች 📌 በሪል ስቴት ልማት 📌 በሆቴልና ቱሪዝም 📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ ❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ ⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
19 6480Loading...
08
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል ➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም ➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን ➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል ➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል ➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት ➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን ➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት ➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ   Tel: 0913858561
21 3970Loading...
09
በአምስት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እጅግ ዘመናዊ የሆነ የመልቲ ሚዲያ ስቱዲዮ ግንባታ ተከናውኗል፡፡ መልቲ ሚዲያ ስቱዲዮ ስቱዲዮቹ በትምህርት ሚኒስቴር፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን፣ አሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ እና ሻያሾኔ ኩባንያ ትብብር በተተገበረ e-SHE የተባለ ፕሮግራም አማካኝነት የተገነቡ ናቸው። ስቱዲዮቹ በ'ሪሶርስ ማዕከልነት' የሚያገለግሉ ሲሆን የዲጂታል ትምህርትን ለማጠናከር ትልቅ ፋይዳ ይኖራቸዋል። ስቱዲዮቹ በየትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ይገኛሉ? ስቱዲዮቹ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መቋቋማቸው ተገልጿል። እነዚህ ስቱዲዮች የከፍተኛ ትምህርት ሽግግርን በአምስቱ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም በቅርብ ርቀት በሚገኙ አስር ክላስተር ዩኒቨርሲቲዎች ለማምጣት እንደሚያስችሉ ይጠበቃል። የስቱዲዮቹ ሌሎች ጠቀሜታዎች መምህራን ስቱዲዮቹን በመጠቀም ለe-learning የሚጠቀሟቸውን ኮርሶች ማዘጋጀት ይችላሉ። እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች የተዘጋጁትን ኮርሶች ለመደበኛ እና የርቀት ትምህርት ፕሮግራሞች መጠቀም ይችላሉ። ስለ e-SHE ፕሮግራም e-SHE 'ኢ-ለርኒግ ከፍተኛ ትምህርትን ለማጎልበት' የአምስት ዓመት ፕሮጀክት ሲሆን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርትን ተቋማዊ ለማድረግና ለማጎልበት ግብ ያደረገ ነው። በፕሮጀክቱ የአምስት ዓመት ቆይታ 35 ሺህ መምህራን እና 800 ሺህ ተማሪዎች የዲጂታል ትምህርት አቅም ግንባታ ስልጠናዎችን እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
30 87918Loading...
10
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል ➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም ➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን ➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል ➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል ➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት ➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን ➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት ➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ   Tel: 0913858561
27 6931Loading...
11
❇️ ሰምተዋል ? ❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው :: ❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል ❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል ❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች 📌 በሪል ስቴት ልማት 📌 በሆቴልና ቱሪዝም 📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ ❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ ⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
24 5132Loading...
12
ELEGAS ENGINEERING PLC የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን። በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው። ሚለየን ምንድነው? የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ 🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን። 🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን። 🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን። 🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው። 🪄We Care አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 +251 971 71 71 71 +251 994 69 69 69 www.elegas.com.tr Email:- [email protected]
24 8931Loading...
13
ዩቲዩበሮቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ...🇪🇹👌 ለማህበረሰቡ ወግና ባህል ፍፁም ተቃራኒ የሆነ ሐሰተኛ እና አፀያፊ የፈጠራ ታሪክ እያሰራጩ ህዝብን የሚያደናግሩ ዩቲዩበሮችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ሃሰተኛ መረጃ እና ከማህበረሰቡ መልካም ባህልና ወግ የተቃረኑ አፀያፊ የፈጠራ ታሪኮችን በማህበራዊ ሚዲያ እያሰራጩ በህዝብ ላይ ውዥንብር እና መደናገርን የሚፈጥሩ ግለሰቦች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል፡፡ ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ አላማ ከመጠቀም ይልቅ ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ ብቻ ከእውነት የራቁ መሰረተ ቢስ የፈጠራ አፀያፊ ወሬዎችን እየፈበረኩ በማሰራጨት የህዝብን ደህንነት ስጋት ላይ የሚጥሉ ዩቲዩበሮችን በቁጥጥር ስር ማዋል መጀመሩን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አማረ እና ቤተሰቦቹ በተባለ ህንፃ ላይ ቢሮ ተከራይተው የተለያዩ የዩቲዩብ ገፆችን በመክፈት የማህበረሰቡን ሥነ ልቦና የሚጎዱ የፈጠራ ታሪክ በማሰራጨት የተጠረጠሩ ስድስት ግለሰቦች በህዝብ ጥቆማ እና ፖሊስ ባደረገው ክትትል ተይዘው በየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ምርመራ እየተጣራ ይገኛል፡፡ በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከል መቅደስ መብራት መኮንን የተባለችው ግለሰብ ሮሄ፣ ልዩነት፣ ጣዕም፣ አዲስ አለም፣ ዘይቤ፣ ህይወት፣ እይታ፣ እና ዩኒት ህይወት የተባሉ የዩቲዩብ ገፆችን በመክፈት በስራ አስኪያጅነት ስትመራ የነበረች ናት ተብሏል፡፡ ብሩክ ወርቅነህ ጌታሰው የተባለ ግለሰብ ደግሞ ገፆቹን በምክትል ስራ አስኪያጅነት እና በአስተባባሪነት ሲመራ የነበረ ሲሆን ናትናኤል አበራ በቀለ፣ እየሩሳሌም አስማረ ምህረት እና ምህረት ያሲን ቲጋ የተባሉት ግለሰቦች ደግሞ በፕሮግራም አቅራቢነት እንዲሁም ናትናኤል ዮሃንስ አሸነፍ በካሜራ ባለሙያነት ሲሰሩ የነበሩ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
31 43819Loading...
14
„በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለማስቀረት እንደ ሰጎን አንገትን በአሸዋ ስውጥ መደበቅ ሳይሆን፤ የችግሩን መንስኤ መጋፈጥና በሰከነ መንገድ መፍታት ይገባል“ አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) በታሪካዊው ራስ መኮንን አዳራሽ በተካሄደው 4ኛው ልዩ ሴሚናር ላይ ከተናገሩት የተወሰደ፡፡
26 6092Loading...
15
በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን በሀሞሮ ወረዳ ላይ ለበርካታ ዓመታት የህዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ የሽኔ አባላት ለምዕራብ ዕዝ ክፍለጦር እጅ መስጠታቸው ተገለፀ። በጃን ኢፓ ሲመራ የነበረውና ሰላሳ አምስት የሰው ሀይል ያለው ቡድን ሙሉ ለሙሉ ከሰላሳ አራት የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ጋር እራሱ አመራሩን ጃን ኢፓን ጨምሮ በቀጠናው ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት እጅ ሠጥተዋል። የክፍለጦሩ ምክትል አዛዥ ሻለቃ ወልዳይ አስፋው በአካባቢው ለብዙ ዓመታት ከህዝቡ ጋርና ከሽብር ቡድኑ ጋር ባደረግነው ውይይት ከጦርነት ይልቅ ሰላምን አማራጭ አድርገው በፈቃደኝነት ከፍተኛ አመራሩን ጃል ኢፓን ጨምሮ ሰላሳ አምስት ታጣቂዎች ከነ ሙሉ ትጥቃቸው እጅ እንዲሠጡ አድርገናል ብለዋል። በጦርነት የሚገኝ ትርፍ የለም ያሉት ሻለቃ ወልዳይ አስፋው ቀጣይም በድርድርና በሰላማዊ ውይይት የሚያምኑትን ታጣቂዎች እየመከርን ወደ ሰላም እንዲመጡ የማድረግ ስራዎችን ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር በመሆን አጠናክረን እንቀጥልበታለን ብለዋል። የሀሞሮ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ቀጤሳ ሽፈራው መከላከያ ሰራዊቱ በየጊዜው በሽብር ቡድኑ ላይ በሚወስደው እርምጃ ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ መሆኑን ተናግረው ዛሬም አብዛኛው የሽብር ቡድኑ የሰላምን አማራጭ እንዲጠቀም ያደረገው ሠራዊቱ በመሆኑ ትልቅ ክብር ይገበዋል ሲሉ ተናግረዋል። የሽብር ቡድኑ ከፍተኛ አመራር ጃን ኢፖ አሁን እያደረግን ባለው የትግል አቅጣጫ ለኦሮሞ ህዝብም ሆነ ለኢትዮጵያ የማይጠቅምና እርስ በእርስ ደም የሚያፋስስ በመሆኑ የእስካሁኑ ይበቃል በማለትና በተሰጠን የሰላም አማራጭ መጠቀምን በመምረጥ በእኔ የሚመራውን ሙሉ ቡድን ይዤ ለመከላከያ ሰራዊቱ እጅ ሰጥቻለው ሲል አስረድቷል።
28 6512Loading...
16
ELEGAS ENGINEERING PLC የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን። በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው። ሚለየን ምንድነው? የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ 🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን። 🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን። 🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን። 🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው። 🪄We Care አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 +251 971 71 71 71 +251 994 69 69 69 www.elegas.com.tr Email:- [email protected]
20 6320Loading...
17
❇️ ሰምተዋል ? ❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው :: ❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል ❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል ❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች 📌 በሪል ስቴት ልማት 📌 በሆቴልና ቱሪዝም 📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ ❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ ⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
19 6640Loading...
18
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል ➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም ➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን ➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል ➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል ➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት ➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን ➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት ➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ   Tel: 0913858561
25 0720Loading...
19
የቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባቀረቡት የ9ወራት አፈፃፀም ሪፓርት ላይ ያነሷቸው ነጥቦች •የቱሪዝም መረጃ አያያዝን ለማዘመን የሚያስችል tourism satellite account(TSA) ስርአትን ወደ ስራ ለማስገባት ዝግጅት እየተደረገ ነው:: •የኮንሶ አለም አቀፍ ቅርስን ጨምሮ የ8 ቅርሶች ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው:: •ኢትዮጵያ በዩኔስኮ የጌዲኦ መልካምድር እና የባሌ ተራሮችን በሚዳሰስ ቅርስነት በሀረሪ ክልል የሚከበረውን ሸዋል ኢድ ደግሞ በማይዳሰስ ወካይ ቅርስነት ከ 40 አመት በህላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ አመት ውስጥ ብቻ ሶስት ቅርሶቿን ማስመዝገብ የቻለችበት አመት መሆኑን:: •የሚንስቴር መስሪያ ቤቱን የስራ አካባቢ ምቹ በማድረግ እና የሰው ሀብት ልማት ላይ ውጤታማ ስራዎች ተከናውነዋል:: •የድሬ ሼክ ሁሴን መካነ ቅርስ ዙሪያ የሚስተዋሉ መሰረታዊ የቱሪስት አገልግሎቶች ጉድለቶችን ለመሙላት ፕሮጀክት ተቀርፆ ለትግበራ ዝግጁ ተደርጓል። •በነጭ ሳር ብሄራዊ ፓርክ የኬብል ካር እና ቱሪስት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ፕሮጀክት ጥናት፣ የዲዛይን ስራ ማጠናቀቅ ተችላል፡፡ •የጂማ አባጂፋር ቤተመንግስት እድሳት ተጠናቆ በሚቀጥለው አመት መጀመሪያ ለአገልግሎት ክፍት ይደረጋል:: •ከፈረንሳይ መንግስት ጋር በመተባበር በላሊበላ ከተማ በዋናነት ቱሪስቶች በከተማዉና አካባቢዉ የሚገኙ ቅርሶችን ከመጎብኘት ባሻገር ያለዉን ዕምቅ የባህል ሀብት በአንድ ስፍራ መጎብኘት የሚችሉበት ደረጃዉን የጠበቀ የባህል/ቱሪዝም ማዕከል ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ ነዉ፡፡ •በአፋር ክልል በኤርታኢሌ የእሳተ ጎመራ ድንቅ የተፈጥሮ ትዕይንት መመልከቻ ቦታ ላይ ለጎብኝዎች መወጣጫ የሚሆን ደረጃዎች ግንባታ ለማስጀመር የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመከናዎን ላይ ናቸዉ፡፡ •በተለያዩ የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ዘርፎች 75 የሀገር ውስጥ እና 16 የውጭ ባለሃብቶች ሴክተሩን ተቀላቅለዋል፡፡ •ከዘርፉ በ9ወራት የሚገኘውን የውጪ ምንዛሪ ገቢ3.5 ቢሊዮን ዶላር ለማድረስ ታቅዶ 3.2 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ማግኘት ተችሏል፡፡ •በዘርፉ ባለፉት 9ወራት 81,673 የስራ እድሎች ተፈጥረዋል፡፡ ከዚህ መካከል 30,968 ቋሚ የስራ እድሎች ሲሆኑ 50,705 ደግሞ ግዚያዊ ናቸው::
34 77312Loading...
በሳምንቱ መጨረሻ በአማራ ክልል ከነበረን ቆይታ ተመልሰን ከከፍተኛ የፌደራል የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጎንደር የሚገኙ ሶስት እጅግ አስፈላጊ ፕሮጀክቶችን የሥራ አፈፃፀም በመገምገም የሚጠናቀቁበትን መንገድ አስቀምጠናል። የፕሮጀክቶቹ ስራዎች የመገጭን ግድብ ማጠናቀቅ፣ የጎንደር ከተማን የውሃ አቅርቦት ማሻሻል እና የአዘዞ ጎንደር 11 ኪሎ ሜትር መንገድ ሥራ መፈፀም ናቸው። በዛሬ ጠዋቱ ግምገማ በመመስረት ስራዎቹ በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የፕሮጀክቶቹ አስተዳደር ማሻሻያ እንዲደረግ መመሪያ ሰጥቻለሁ።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል ➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም ➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን ➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል ➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል ➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት ➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን ➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት ➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ   Tel: 0913858561
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
❇️ ሰምተዋል ? ❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው :: ❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል ❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል ❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች 📌 በሪል ስቴት ልማት 📌 በሆቴልና ቱሪዝም 📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ ❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ ⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
إظهار الكل...
00:42
Video unavailableShow in Telegram