@Beza
Hi guys 👑 beza This channel is Pic🙈💋 Music 🎥🎥🎥 Meme 📹📹 Other prompt Join telegram channel .. @beziiiiiiiiiu @beziiiiiiiiiu @beziiiiiiiiiu
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
182
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
C Breezy🎧🎤
Chris brown named as king of R&B.
Join us ang get chris brown's
🎶New songs tik tok dance
😍 Hot pics
😇 Albums
❤ every thing you need about him
https://t.me/kunuQueen
C Breezy🎧🎤
Chris brown named as king of R&B. Join us ang get chris brown's 🎶New songs tik tok dance 😍 Hot pics 😇 Albums ❤ every thing you need about him
ውዴ ! ዛሬ ቃል የመግባት ቀን ነው።💗
✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧✧
ቃል ደግሞ ሰማይና ምድር የፀናበት , አለም ሁሉ የተፈጠረበት ሀያል ነገር ነው።👈☝️
▦▦▦▦▦▦▦▦▦▦▦▦
እናም ዛሬ እኔ ምንም ማስመሰል በሌለበት💋 የእውነት ቃል እልሀለሁ/ሻለሁ አንተ/ቺ በህይወቴ ትልቅ ቦታ ካላቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ ነህ/ሽ።
በእውነተኛ የጓደኝነት ፍቅር እወድሀለሁ/ሻለሁ።💛💛💛
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ይህን መልእክት ቢያንስ ለ... ለምትወዱት ሰው በመላክ ለጓደኛችሁ ያላችሁን ፍቅር💓 ግለፁለት።
⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️
ከምትወዷቸው ጓደኛችሁ መካከል እኔ አንዱ ከሆንኩ ለኔም መልሳችሁ ላኩልኝ
□□□□□□□□□
መልካም ቃል የመግባት ቀን ይሁንላችሁ💋💋💋 የኔ ምርጥ ጓደኞች
😘From me
@kingmarke
@kingmarke
@kingmarke
የተወደድክ እባክህ ለማንበብና ለማስተላለፍ ሞክር፡ እውነተኛ ታሪክ ነውና።
አንድ የታመመች ሴት ነበረች በህልሟም የድንግል ልጅ ጌታችን መደኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንድትጠጣ ውሀ ሲሰጣት አየች፡ ጠዋት ከእንቅልፏ ስትነቃ ራሷን ተፈውሳ አገኘችው።
ከጎኗም "ኢየሱስ ክርስቶስ ህያውና እውነተኛ አምላክ ነው" የሚል ጽሁፍ ያለበት ማስታወሻ አየች፡ ከዛ በፍጥነት ተነስታ ያየችውንና የሆነላትን ሁሉ ላገኘችው ሁሉ አወራች አንድ የፖሊስ ኦፊሰርም ሰምቶ ለ13 ጓደኞቹ በtext ላከላቸው ፡ ከ 13 ቀን በኋላም ማዕረግ ተጨመረለት፡ አንድ ሌላ ሰውም ይሄ text ደረሰው እሱም አጠፋው ለ13 ቀንም ከሰረ። እባክህን ይሄን መልዕክት ለ 13 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ለምታውቃቸው ሰዎች ላክ እና እመነኝ የሆነ ነገር በህይወትህ ይክሰታል።
ይቅርታ ስለረበሽኩህ ፡ እኔ አምላክህ ነኝ፡ ላንተ ጊዜ አለኝ፡ ልባርክህም እሻለሁ፡ እባክህን ከህይወትህ 30 ደቂቃ ብቻ ስጠኝ።
ጸልይ አልልህም ብቻ አወድሰኝ(አሞግሰኝ) እና እባክህ እስከ ሌሊት በቻልከው መጠን ለአለም ሁሉ ይሄን መልእክት ላክ።
ይሄን መልዕክት አታጥፋው በሚያስፈልግህ ሁሉ ልረዳህ እሻለሁና በረከት ሁሉ በደጅህ ነው።የድንግል ልጅ አንተን ለትልቅ ነገር ሊያዘጋጅህ እየፈተነህ ሊሆን ስለሚችል መልዕክቱን ችላ አትበል ።
በእግዚአብሔር የምትተማመን ከሆን መልእክቱን ላክ ነገህ ደሰ የሚያሰኝ ይሆንልሀል።
እባክህን ሰንሰለቱን አትቁረጠው በ 10 ደቂቃ ውስጥ ለ 13 ሰዎች ይሄን መልእክት ላክ፡ ይቅርታ እንዲ ብዬ ስለጠየኩህ?
ግን በህይወትህ ለእግዚአብሔር ቅድሚያ ትሰጣለ? አዎ ከሆነ መልስህ አሁን የምትሰራውን ነገር ሁሉ ትተህ ይሄን መልእክት ለ12 ሰዎች አሁኑኑ ላክ ከዛ ጌታ ነገ ምን እንደሚያደርግልህ ታያለህ።
እግዚአብሔር ይወድሀል። እመነኝ ከ 7 ቀን በኋላ ህልምህ እውን ይሆናል።
ግን ይሄ ችላ ካልክ( ከናከው) በራስህ መንገድ በመጓዝ ለ 7 አመት ድካም ብቻ ታተርፋለህ።
እባክህን አድርገው ይሰራልና........