🦋LR🖤 f.r.i.e.n.d.s🦋
IN DIS CHANNEL U CAN GET 💎🌟QUOTE ❤ 💎🌟MUSIC 🎶📯 💎🌟VIDEO 📼 💎🌟VINE & PRANK 😂 💎🌟PIC COMPETITION 📦 💎🌟TWERK VIDEO 🔞 💎🌟ALL IN ONE CHANNEL💎🌟 JOIN OUR CHANNEL @GESETION CROSS👉 @LIDUAAA @REDUAAAAAA
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
389
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ለጊዜያችን ያለን ዋጋ!
ጌዜያችን ላይ ያለን አቋም ምን ያህል ደረጃ ላይ ነው ? አንድ ባልዲ ውሀ ለመሙላት ስንጀምር ከጠብታ ፍሳሾች እንደሆነ ሁሉ እያንዳንዷ ደቂቃ ህይወታችንን ለመሙላት ወሳኝ መሰረት መሆኗን ተገንዝበነዋል?
መልካም ረቡዕ ተመኘን 🙏
@musicmixlover
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ☺️
አሁን ጀምር!
ከአሁን ጀምሮ ራስህ ላይ ብትሰራ በዚህ አለም የሚኖርህን ቀሪ ቆይታ ማሳመር ትችላለህ፤ ስለማትቀይራቸው ነገሮች አብዝተህ ማሰብ አቁም!
ትናንትን መቀየር አትችልም፤ ዛሬን መጠንከር ከዛ ነገህን ማሳመር ትችላለህ። ወዳጄ ለምንም ነገር አልዘገየህም አጥብቀህ የምትፈልገውን ነገር አሁን ጀምረው!
የሚገርም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
@musicmixlover
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
إظهار الكل...
Lightroom Tips With Editor Faruk
Lightroom ኖሯቹ አጠቃቀሙ ግራ ለገባቹ እኔ አለሁላቹ ምርጥ ምርጥ ኤዲቲንግ Tutorial በEditor Faruk ከናንተ ሚጠበቀው Join ብቻ
Photo unavailableShow in Telegram
🔥9;10 አልበም እኔነቴን ያንፀባረኩበት ነው። በተጨማሪም የታዘብኩትን፣ የወደድኩትን፣ እዚህ ምድር ከመጣሁበት ቀን አንስቶ አሁን እስካለሁበት ያገጠመኝ ውጣውረድ የገለፅኩበት ሊወደስ የሚገባውን ያወደስኩበት የማይገባውን ደግሞ ልክልኩን በሙዚቃዬ የተናገርኩበት አልበም ነው።
🔥አልበሙ መጠሪያው 9;10 የሆነበት ምክንያት
* 9 ማለት ወደዚ ምድር የመጣሁበት ወር ሲሆን
* 10 ደግሞ ቀኑ ነው
GENERALLY ስናደርገው "ግንቦት 10" ይሆናል
🔥ስሙትና ያላቹን ሀሳብ አስተያየት COMMENT ላይ አስቀምጡልኝ።
https://t.me/djrukli09
https://t.me/djrukli09
https://t.me/djrukli09
Repost from Ŧəmû møøđ😎
Photo unavailableShow in Telegram
Cetemechachu like argulgn ena share argulgn plssss ebacachu @musicmixlover
Cross @savage21t