Aman Gano👤
الذهاب إلى القناة على Telegram
🌱 Welcome to Our Healthy Lifestyle leading Page! 💚 100% Herbal & Organic Products — Safe for All Ages 🌍 Trusted in 195+ Countries Worldwide 📞 For Consultation & Guidance: +251 929 529 252
إظهار المزيد824
المشتركون
-224 ساعات
-47 أيام
-1230 أيام
أرشيف المشاركات
824
Mycovita
በዲኤክሴን ካምፓኒ ብቻ የሚመረት ለየት ያለ የሬሺ እንጉዳይ ምርት ነው በአነስተኛ መጠን ባለው የሬሺ እንጉዳይ ሳቼት ውስጥ ከፍተኛ መጠን ወይም ግራም ያለው የሬሺ እንጉዳይ ፓውደር ይገኛል። ይሄም በአንድ ጊዜ አጠቃቀማችን የተሻለ የሬሺ እንጉዳይ ሰውነታችን ማግኘት እንዲችል ያደርገዋል። በአንድ የማይኮቪታ ፓውደር ሳቼት ውስጥ 24 ግራም የሚመዝን የሬሺ መሽሩም የማይሲልየም(GL) እና ፍሩት ቦዲ(RG) ይዞአል።
የማይኮቪታ የጤና ጠቀሜታ:
👉 ከፍተኛ የሬሺ እንጉዳይ መጠንን በአንድ ሳቼት ስለያዘ በከፍተኛ ደረጃ በሽታ የመከላከል ስርአታችንን ለማጠናከር ይጠቅማል በተለይ እንደ ካንሰር እና ሌላ ተጎዳኝ በሽታ ላለባቸው ሰዎች እጅግ በጣም አስፈላጊ ሰፕልመንት ነው።
👉 ሰውነታችንን ለማፅዳት ከፍተኛ አስተዋፅዎ አለው
👉የሰውነታችንን ሚዛናዊነት ለማስጠበቅ ጠቃሚ ሰፕልመንት ነው።
ለበለጠ መረጃ : +251929529252
@amangano1
824
Repost from Aman Gano👤
ለሰውነቶ👉 For your Body
#Spirulina አረንጓዴው ምግብ
🍀 DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ)
👉በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው።
🌿የሚመረተው Blue green alge ነው።
🌿በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
🌿 ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ
🍀የምግብነት ጠቀሜታው
🌳ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
🌳ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው
🌳 አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው
🌳 አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል
🌳 በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
🌳አጥንትን ያጠነክራል።
🌳አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል።
🌳 ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
🌳 በማዕድናት( ማግኒዢየም፣ አዮዲን፣አይረን፣ካልሺየም፣ፖታሺየም፣ሶዲየም፣ሴሊኒየም የመሳሰሉት) ቫይታሚን ቢ ኮምፕሌክስ (ቢ1,ቢ2,ቢ3,ቢ6,ቢ9,በ12), ቫይታሚን ኤ የበለፀገ ነው።
🌳 በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 ፋቲ አሲድ የበለፀገ ነው።
🩺 የህክምና ጠቀሜታው
🩸 ካንሰርን ይከላከላል።
🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን ይቆጣጠራል ።
🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን ያግዛል።
🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል።
🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር መጠንን ይቆጣጠራል።
🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።
Available on hand!
🤳 𝙘𝙖𝙡𝙡 on: +251929529252
𝙞𝙣𝙗𝙤𝙭 on: @AVIEL16
Follow on: @amangano1
824
ለፋርማሲዎች፣ ለኮስሞቲክስ ቤቶች እንዲሁም ለግለሰቦች በብዛት መውሰድ እና ማከፋፈል የምትፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ ከእኛ መውሰድ ትችላላቹ🤝
#GanozhiSoap
#Ganozhitoothpaste
ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ:
📞 +251929529252
@amangano1
824
+1
🇸🇦 የሳውዲ ብሔራዊ ቀንን አስመልክቶ ከ DXN Saudi Arabia! 🇸🇦 የወጣዉ ልዩ የበዓል ስጦታ ሊጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀረው!
በሳውዲ አረቢያ በሚገኙ ከተሞች ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የመላው የ DXN ቤተሰቦች በሙሉ የተዘጋጀ ታላቅ ኦፈር!
🎁 የልዩ ኦፈሩ ዝርዝር
2 Reishi Mushroom Powder ሲገዙ
1 Ganozhi Toothpaste በነፃ (FREE) ያገኛሉ!
📅 የኦፈሩ ቆይታ
ከሴፕቴምበር 23 እስከ ሴፕቴምበር 26 ብቻ! (ቀኖቹ ሳያልቁ ፈጥነው ይጠቀሙ!)
📍 እንዴት ተጠቃሚ መሆን ይቻላል?
በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የ DXN ቢሮ በአካል በመሄድ የዚህ ልዩ አጋጣሚ ተጠቃሚ ይሁኑ!
📞 ለበለጠ መረጃና ትዕዛዝ: [ +251929529252 WhatsApp]
💬 ማህበራዊ ሚዲያ:
Telegram: http://t.me/amangano1
TikTok : tiktok.com/@amangan21
824
ስፓሩሊና ለቤተሰቤ!
ስፓሩሊና (Spirulina) ለልጆች የሚሰጠው የጤና ጠቀሜታ:-
1. የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን ማጠናከር
2. የደም ማነስ (Anemia ) መከላከል
3. ለአንጎል እና ለትኩረት ዕድገት
4. ለአካላዊ ዕድገት እና ለጡንቻ ግንባታ
5. ለምግብ መፈጨት እና ለአንጀት ጤንነት
6. የሰውነት የሀይል መጠን እና ንቃተ ህሊናን መጨመር
📞+251929529252
የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ @amangano1
824
Source : pubmed.gov
1.Spirulina & Cholesterol
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/37263369/
2. Spirulina & High blood Pressure
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/39529406/
3. Spirulina & Weight Management
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/40528207/
4.Spirulina & Weight Management
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/30532573/
https://pubmed.ncbi.nlm.nih.gov/40655486/
@amangano1
824
Capsaicin, the natural compound that gives chili peppers their heat, may have surprising effects on cancer cells. Research published in the American Journal of Cancer Research suggests capsaicin can trigger self-destructive processes in melanoma cells by disrupting pathways linked to their survival. These findings are promising, but more research is needed before capsaicin could be considered a cancer treatment.
@amangano1
824
+1
🌱 ዲኤክሴን አንድሮ ጂ (DXN Andro G)
👑 King of Bitter (የመረራ ንጉሥ)
100% አንድሮግራፊስ ፓንኩሌታ (Andrographis paniculata) እየተባለ ከሚጠራ ተፈጥሮአዊ ኸርብ (የመድሀኒትነት ባህሪ ያለው እፅዋት) የሚሰራ ጥራት ያለው ሰፕልመንት ነው። 🌿💊
አንድሮ ጂ ከሚታወቅባቸው አጠቃላይ የጤና ጠቀሜታዎች መካከል፦ 👇
🛡️ በሽታ የመከላከል ስርአትን ያጠናክራል
🫁 የመተንፈሻ አካላትን ጤና ይጠብቃል
🌡️ በሰውነታችን ውስጥ ኖርማል የሰውነት ሙቀት እንዲኖር ይረዳል
⚡ ፀረ ብግነት (Anti-inflammatory) እና አንቲኦክሲዳንት ስራም ይሰራል
🦠 ፀረ ቫይረስ እና ፀረ ትላትል ባህሪ አለው
❤️ (Liver Tonic) በመባልም ይጠራል፤ የጉበትን የማፅዳት ስራ በማገዝ ጤናማ ሆኖ እንዲቆይ ይጠብቃል
🍃 ጤናማ የምግብ መፈጨት ሂደት እንዲኖር ከፍተኛ አስተዋፅዎ አለው
ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ👇
☎️ +251929529252
ዋትሳፕ/ቴሌግራም
(በመላው አለም እናደርሳለን)
✨የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ👇
@amangano1
824
ዲኤክሴን ሂማሊያን ፒንክ ጨው
ሂማሊያን ጨው ከተለመደው እና ከምናውቀው ነጭ የገበታ ጨው በአይነቱም በውስጡ በሚያዘው የንጥረ ነገር ይዘት እንዲሁም ለጤና ባለው ጠቀሜታ ይለያል።
የተለመደው ነጭ የገበታ ጨው:
👉 የተቀነባበረ እና ፕሮሰስድ የተደረገ ነው
👉95% ሶዲየም ክሎራይድ እና 2% አርቴፊሻል አዴቲቮች ተጨምረውበታል
👉በውስጡ ምንም አይነት ተፈጥሮአዊ ንጥረ ነገሮች የሉትም
👉 ተጨማሪ አዮዲን ሊጨመርበት ይችላል
👉 ለከፍተኛ ደም ግፊት፣ ለልብ ህመም እና ለኩላሊት በሽታ ትልቅ አስተዋፅዎ አለው።
ዲኤክሴን አዮዳይዝድ ሂማሊያን ጨው:
👉ልክ እንደ ነጭ ጨው ለእለት ተዕለት ምግብ ለማዘጋጀት ሊውል ይችላል።
👉 ከነጭ ጨው በተቃራኒ በተፈጥሮ 84 የሚደርሱ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዞአል
👉 ጤናማ የምግብ መፈጨት ስርአት እንዲኖረን ይረዳል።
👉 ጤናማ እንቅልፍ እንድናገኝ ያግዘናል።
👉 በንጥረ ነገር መዛባት ምክንያት በሰውነት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ይከላከላል።
👉 የሰውነት ክብደት ለመቀነስ ትልቅ አስተዋፅዎ አለው።
👉 አዮዳይዝድ ጨው ነው።
ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ
☎️ +251929529252
(ዋትሳፕ/ቴሌግራም)
በመላው አለም ያገኙታል
@amangano1
824
ጤናን በተፈጥሮ!
1.ጤናማ አመጋገብን እንከተል
2.ጭንቀትን እንቆጣጠር
3.እንቅልፍ ላይ አንደራደር
4.የሰውነት እንቅስቃሴ እናድርግ
5.ውሀ እንጠጣ
6.ሰፕልመንቶችን እንጠቀም።
👉 ለጤናማ አኗኗር የሚረዱ ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ አጋዥ ሰፕልመንቶችን እኛ ጋር ያገኛሉ።
ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ
☎️ +251929529252
(ዋትሳፕ/ቴሌግራም)
በመላው አለም ያገኙናል
@amangano1
824
ሞረንዚ ጁስ (ሞረንዚ ጁስ)
Noni + Roselle
ሞረንዚ ጁስ ኖኒ ከሚባል ፍራፍሬ እና ከከርከዴ ተጨምቆ የሚሰራ ተፈጥሮአዊ ፈርመንትድ ጁስ ነው።
1. በውስጡ ተፈጥሮአዊ ኢንዛይሞችን እና ቫይታሚኖችን ይይዛል።
2. የምግብ መፈጨት ስርአት በሰፊው በማገዝ እና በማሳለጥ ያገለግላል።
3. ጤናማ የደም ዝውውር እንዲኖረን ያግዛል
4. ተፈጥሮአዊ ህመም የማስታገስ ባህሪ አለው።
5. በተለያየ ሱስ ለሚቸገሩ ሰዎች ከሱስ እንዲያገግሙ የራሱ አስተዋፅዎ አለው።
ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ
☎️ +251929529252
(ዋትሳፕ)
በመላው አለም ያገኙናል
824
በደም ማነስ እና አቅም ማጣት ለምትቸገሩ
1. ስፓሩሊና: በተፈጥሮ የሚገኝ ተጨማሪ ምግብ ሲሆን በውስጡ አይረን፣ ቫይታሚን ቢ9 እና ቢ12 ይይዛል በተጨማሪም በሌሎች ቫይታሚኖች እና አስፈላጊ በሆኑ ንጠረ ነገሮች የበለፀገ ነው።
2.ሮዜሌ (ከርከዴ): ትልቁ የቫይታሚን ሲ ምንጭ በመባል ይታወቃል በአንጀታችን ላይ በቀላሉ የአይረን እና የቫይታሚኖች አብዞርቤሽን እንዲኖር በማድረግ ደም ማነስን ለመከላከል ይረዳል።
3.ኮርዳይሴብስ: የመሽሩም( የእንጉዳይ) ዝርያ ሲሆን ከደም ማነስ ይሁን በሌላ ምክንያት በሰውነት የሚፈጠር አቅም ማነስ እና የሰውነት ድካም ለማስተካከል ይረዳል እንዲሁም የሰውነት ኦክስጅን መጠንን ለመጨመር ይረዳል።
ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ :
☎️ +251929529252
(ዋትሳፕ)
በመላው አለም ያገኙናል
824
ማይኮቪታ (MycoVita) በዲኤክስኤን (DXN) ኩባንያ ብቻ የሚመረት፣ ከፍተኛ ጥራትና ከፍተኛ አቅም ያለው ልዩ ሰፕልመንት ነው ። ከቀይ እንጉዳይ (ጋኖደርማ) ማይሲሊየም (Mycelium) እና የሥር ክፍል በሳይንሳዊ መንገድ የተቀመመ ሲሆን፣ ከሌሎቹ የጋኖደርማ መሽሩም ምርቶች ከሬሺ ጋኖ እና ጂኤል (RG & GL) ይበልጥ የተከማቸ (concentrated) ንጥረ-ነገር ይዟል።
ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦
1. የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን ማጠናከር፦ ከፍተኛ የፖሊሳክራይድ (Polysaccharides) እና ኦርጋኒክ ጀርማኒየም ይዘት ስላለው የሰውነትን የተፈጥሮ በሽታ መከላከል ሕዋሳት ያነቃቃል።
2. ሴሎችን ማደስና ዕድሜን ማራዘም፦ ኃይለኛ አንቲኦክሲዳንት (Antioxidant) ከመያዙ የተነሳ የሴሎችን መጎዳት ይከላከላል፣ ፍሪ ራዲካሎችን ያስወግዳል።
3. የደምና ኦክስጅን ዝውውርን ማሻሻል፦ ወደ ሰውነት ሕዋሳት የሚሄደውን የኦክስጅን መጠን በመጨመር የሰውነት ሕዋሳት ስራ ወይም እንቅስቃሴ ያስቀጥላል።
4. ተፈጥሯዊ ከሰውነት መርዛማ አሰሮችን ለማስወገድ ይረዳል (Detoxification)፦ በሰውነት ውስጥ የተከማቹ መርዞችና አላስፈላጊ ኬሚካሎችን በብቃት ያጸዳል።
5. የሰውነትን ሚዛን መጠበቅ (Adaptogen)፦ የሆርሞን፣ የደም ግፊትና የሕዋሳትን ተፈጥሯዊ ሚዛን (Homeostasis) ለመጠበቅ ይረዳል።
✅የእርሶን ዛሬውኑ ይሸምቱ!
ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ
☎️ +251929529252
(ዋትሳፕ)
በመላው አለም ያገኙናል
@amangano1
824
ማይኮቪጅ(Mycoveggie)
በዲኤክሴን አለም አቀፍ ካምፓኒ የሚመረት የተለየ (unique ) ፕሮዳክት ነው። የሚሰራው ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ ከሆኑ እንጉዳይ፣ አትክልቶች፣ ፍራፍሬዎች እና ስፓይሲዎች የሚዘጋጅ ከፍተኛ የፋይበር ክምችት የሚይዝ ፕሮዳክት ነው።
ማይኮቪጅ በውስጡ በሚይዘው የፋይበር ንጥረ ነገር ክምችት ለአንጀት እና በአጠቃላይ ለምግብ መፍጫ አካላት ጤና ተስማሚ እና አስፈላጊ የሆነ ምርት ነው።
የምግብ አለመፈጨት ችግር ያለባቹ፣ ከፍተኛ ቦርጭ የሚያስቸግራቹ እንዲሁም በአጠቃላይ የሰውነት ክብደት ማስተካከል ያሰባቹ ይህን ፕሮዳክት ሞክሩት!
ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ👇
☎️ +251929529252
(ዋትሳፕ)
በመላው አለም ያገኙናል
የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ👇
@amangano1
824
ኮርዳይሴብስ የእንጉዳይ ዝርያ ሲሆን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው በሂማሊያን ተራራ ከምድር 3,500 ከፍታ ላይ በቅዝቃዜ ስፍራ ነው። ኮርዳይሴብስ እንጉዳይ ከሚታወቅባቸው ለጤና ከሚሰጠው ጠቀሜታዎቹ መካከል:
1. በሰውነታችን በቂ የኦክስጅን ዝውውር እንዲኖር በማድረግ በቀላሉ የሚኖርን የሰውነት ድካም ያስተካክላል።
2. የመተንፈሻ አካልን ጤና ለመጠበቅ እና የሰውነት መተንፈስ ስርአትን ያግዛል።
3. የኩላሊት ጤናን ያሻሽላል።
4. በወሲብ ጊዜ የሚኖርን የድካም እና የዝለት ስሜት እንዲሁም ወደ ብልት የደም ፍሰት እንዲኖር ይረዳል።
5. በሽታ የመከላከል ስርአትን ይደግፋል።
6. ተፈጥሮአዊ የካንሰር ሴሎችን የመዋጋት ባህሪን ይይዛል።
🍄ዲኤክሴን አለም አቀፍ ካምፓኒ ለመጠቀም በሚመች መልኩ ኮርዳይሴብ እንጉዳይን በታብሌት፣ በፓውደር እንዲሁም ከቡና ጋር አዘጋጅቶልናል!
👍ዛሬውኑ የራሶትን ይሸምቱ!
ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ:
☎️ +251929529252
(በዋትሳፕ ያናግሩን)
በመላው አለም ያገኙናል
@amangano1
824
ሬሺ መሽሩም ፓውደር እየተባለ የሚጠራ DXN አለም አቀፍ ካምፓኒ የሚያመርተው ምርት ነው።
ሬሺ መሽሩም ከሚታወቅባቸው የጤና ጠቀሜታዎች መካከል
1. የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅም ይገነባል
2. በውስጡ በሚይዛቸው ሀይለኛ አንቲ-ኦክሲዳንቶች የሰውነትን ቆሻሻ ያስወግዳል
3. የእንቅልፍ ጥራትን በማሻሻል አጠቃላይ ጤናችንን ይመልሳል!
ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ
☎️ +251929529252 በWhatsApp ያናግሩን
(በመላው አለም እናደርሳለን)
