cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🔮እህት በሂጃብሽ ንግስት ሁኝ 🔮

//طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ// ‘ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው ------------------------------------- لن يكو العبد مسلما الا بالعلم """""አንድ ባርያ ሙስሊም አይሆንም ሸሪአዊ እውቀት ቢኖረው እንጂ!!

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
643
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

‏استعمل هذا الرابط للانضمام إلى مجموعتي في واتساب: https://chat.whatsapp.com/Et5h8qt4OVe0b300WYUN22 አሰላምዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቶቸ በዚህ ግሩፕ ለይ ለኛ ለህቶች ይጠቅማሉ ብለን የምናስባቸውን አጫጭር የኦለማንግግሮች እድሁም ምክሮች የምንለቅበት ግሩፕ ነው መከታተል የምትፈልጉ እህቶች በግሩፑ መግባት ትችላላችሁ መከታተል የማይፈልግ ማንም እዳይገባ ከገቡ ቡሃላም ሊፍት ማለት በጥብቅ የተከለከለነው !!
إظهار الكل...
👑🌹ያኦኽቲ ኩኒ ቀውየን🌹👑

WhatsApp Group Invite

إظهار الكل...
#እስኪ_ያረብ_በይ!! ቀን ሲጨልምብሽ ብርሃን ስትጠልቅ በወንጀል ታሽጎ ልብ ቀልብሽ ሲደርቅ ኢማን ተሸርሽሮ ኢልም ከአንች ሲርቅ ሲገርፍሽ እሳቱ የጅህልና መብረቅ መንፈስሽ ሲረበሽ ውስጥሽ ሲጨናነቅ እስኪ ያረብ በይ አልቅሽ አምርረሽ ከሞቀው ፍራሽ ላይ ንቂና ከእንቅልፍሽ እንባሽ ይንከባለል ይውረድ መንታ መንታ እሪ... በይ አምርረሽ አሰሚ ኡኡታ ለፈፀምሽው ወንጀል ለሰራሽው ስራ እስኪ ያረብ በይ ጠይቂው መግፊራ እስኪ ያረብ በይ በንፁህ ልቦና እስቲግፋር በማድረግ ቶብች ወደ ረበና። ወገን ከወገኑ በ አንድ ላይ ሲንጫጩ ከማዕዱ ቀርበው ደስታን ሲጎነጩ በሳቅ በጨዋታ ሃሴትን ሲራጩ የራሴ ምትይው የልብ ጓደኛ ከጎንሽ ስታጭ ስትሆኝ ብቸኛ እስኪ ያረብ በይ የአለማቱን ዳኛ። ኑሮ ሲያማርርሽ ህይወትሽ ሲምታታ ችግር ሲበዛብሽ ሃዘን ሲበረታ መከራው አይሎ ሲጎርፍብሽ ስቃይ የፊትናው ማዕበል ተደራርቦ ሲጋይ በድቅድቅ ጨለማ ጭር ባለው ሌሊት አዕዋፍ አራዊቱ ማንም በሌለበት እጅሽን ዘርጊና ሽቅብ ወደ ሰማይ ሁለት ረከዓ ሰግደሽ እስኪ ያረብ በይ። ጥንዶቹ ሲጋቡ በማዕረግ ሲዳሩ ሙሽሮች ሲባሉ አብረው ሲሞሸሩ ደስታና መከራን በጋራ ሊጋሩ ኒካህ ፈፅመው በፍቅር ሊኖሩ በሃላል ተሳስረው ሲዋደዱ ስታይ ያኔም ያረብ............... በይ። ለእምነቱ ያደረ ፀባዩ ያማረ ቁርዓን ሃዲሱን በደንብ የተማረ ሱና የሚከተል ኢማን የሞላበት አላህ እስኪሰጥሽ የምትመኪበት በጌታሽ ተማምነሽ ተስፋሽን ሰንቂ ተራሽ እስከሚደርስ እስክትወፈቂ ምላሽ እስኪሰጥሽ ሳትቸኩይ ሳትጓጊይ ሱጁድ ላይ ተደፍተሽ እስኪ ዱዓ አድርጊይ። ማጣት ሲያሰቃይሽ የድህነት ኬላ ግራ ስትጋቢ ሲጠፋብሽ መላ እስኪ ያረብ በይ አትሂጅ ከሌላ መፍትሄ አለና ከአረህማን ጥላ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹አላህ ሀጀችን ይሙላልን ያረብ
إظهار الكل...
🎀ውድ እህቴ ለልጆችሽ ምርጥ አራያ ሁኚ ! ➷ ለልጆችሽ መልካም አራያ እንድትሆኚ ከፈለክሽ ቅድመ መስፈርቶቹን አሟይ ከሁሉም ነገር በላይ ስነ ምግባርሽ ይመር ስነ ምግባር ሁሉንም ያካትታል ስነምግባርሽ ካማረ አቂዳሽ ያምራል አቂዳሽ ካማረ ስነ ምግባርሽ ያምራል አቂዳሽ ለሁሉም ነገርሽ አሳስ/መሰረት ነው አቂዳሽን ሳታሳምሪ ስነ ምግባርሽ ሊያምር አይችልም የአንድ ሰው ስነ ምግባሩ ሚያምረው በአላህ ላይ ያለው መልካም እምነት ሲያምር/ሲረዳ ነውና ➷ዛሬ ላይ አቂዳሽን በስነስራት ተምረሽ ሂጃብሽን ሸሪያው ባስቀመጠው መልኩ የአላህን ፊት ፈልገሽበት አስፍተሽ አወፈረና አስረዝመሽ ለብሰሽ የአንቺን ቢጤ አግብተሽ ልጆች ከወለድሽ የአዱንያሽና የአሄራሽን ማማር በግልፅ ታይው አላሽ 👉አስቢ በኢማኗ የጠነከረች ሴት የአላህና የመልክተኛ ሸሪያ የሚቃረን የሆነን አግብታ አትኖርም ለምን የአላህና የመልክተኛው ትእዛዝ የማያከብር የስዋን ሀቅ በፍፁም እንደ ማይሞላ ስለ ምታውቅ አታገባውም" ➷አላህ ባዘዘሽ ላይ ቀጥ ብለሽ በከለከለሽ ላይ ተከልክለሽ ስራሽን በኢኽላስ አድርገሽ በምትሰሪው ስራ የአላህን ፊት ፈልገሽ ከሰራሽ ከእነዚያ ያማረው ጀነቱ ቃል ከገባላቸው ባሮቹ ትሆኛለሽ አላህ ቃላቸው ከሚሞሉት የበለጠ ቃሉን የሚሞላ አምላክ ነውና በትዛዙ ላይ ትጉ ሁኚ ::" አንቺንም እኔንም ለትዛዙ እጅ እግር ሰጥተው ወደሱ ከሚጎተቱት ያድርገን 🖋ኡሙ ሓቲም https://t.me/umu_muaz_umu_Abdala_Asselfya
إظهار الكل...
🔮እህት በሂጃብሽ ንግስት ሁኝ 🔮

//طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ// ‘ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው ------------------------------------- لن يكو العبد مسلما الا بالعلم """""አንድ ባርያ ሙስሊም አይሆንም ሸሪአዊ እውቀት ቢኖረው እንጂ!!

◾️ጁንዱብ "رضي الله عنه" እንዲህ ብሏል። ✅ ሰዎችን የሚያስተምር ነገር ግን በሚያስተምረው ነገር የማይሰራ ሰው ምሳሌው እራሱን እያቃጠለ ለሌላው እንደሚያበራ ሻማ ነው። 📚 الزهد لأبي داود (٣٥١)
إظهار الكل...
አል-ኢማሙ አህመድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ “ዱኒያ የስራ ሀገር ነች። አኼራ ደግሞ የክፍያ ሀገር ነች። በዚችኛዋ ሀገር (በዱኒያ) ያልሰራ በዛችኛዋ ሀገር (በአኼራ) ተፀፃች ነው።” [ዙሁድ ሊልበይሀቂ፡ 282]
إظهار الكل...
🔹እንደወርቅ በሂጃብ ውስጥ እንጅ እንደድንጋይ በሁሉም ቦታ ግልፅ አትሁኝ ምክናያቱም ሰወች የስሜታቸው ታኮ ሊያደርጉሽ ይፈልጉ ይሆናልና። ያለሂጃብ ወርቅ ብትሆኝም እነኳ ድንጋይ ናት ተብለሽ ትታለፊያለሽ።
إظهار الكل...
ሴት ልጅ ሀያዕ ሲኖራት ና በሂጃቧ ስትዋብ ውብ ሁና ልክ እንደ ማለዳለመታየት የምታጓጓ የሚሳሳላት ፍጡር ትሆናለች እህቴ ሆይ ውብ ነሽ እኮ! ሰው ስላደነቀሽ አይደለም ኻሊቅ በጥበቡ ውብ አድርጎ ስለፈጠረሽ ውብ ነሽ! የውበትሽ ሚስጥር ደግሞ ሂጃብሽ ቁጥብነትሽ ስረዓትሽ ሀያዕሽ ነው https://t.me/umu_muaz_umu_Abdala_Asselfya
إظهار الكل...
🔮እህት በሂጃብሽ ንግስት ሁኝ 🔮

//طَلَبُ الْعِلْمِ فَرِيضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ// ‘ዕውቀት መፈለግ በሁሉም ሙስሊሞች ላይ ግዴታ ነው ------------------------------------- لن يكو العبد مسلما الا بالعلم """""አንድ ባርያ ሙስሊም አይሆንም ሸሪአዊ እውቀት ቢኖረው እንጂ!!

sticker.webp0.92 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.