cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሁሴን✿Hussen

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
528
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

"ኡሚ ደጌ" የአንጋፋውና ተወዳጁ ሙንሺድ መሀመድ አወል ሳላህ ነሺዳ "ኡሚ" በሙንሺድ አብዱልጀባር ያሲን (አቡጃ) ከቨር ከሰባህ ሪከርድስ እንካችሁ ስንል በታላቅ ደስታ ነው:: ሙንሺድ መሀመድ አወል ሳላህ ይህንን የሚወደውን የምንጊዜም ምርጥ ነሺዳውን ሰምቶና ወዶት ለህዝብ እንድናደርሰው ፍቃዱን ስለሰጠን ከልብ እናመሰግናለን:: ይህንን የከቨር ነሺዳ ዕሁድ ጥር 7/2013 በሰባህ ሪከርድስ የዩትዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁ:: እስከዛው ቀደምት ስራዎቻችንን ለመከታተል እና ሰብስክራይብ ለማድረግ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ! https://youtube.com/channel/UChgSd_Isd8HSG2yNAiz_LCQ ሰባህ ሪከርድስ!
إظهار الكل...
"ኡሚ ደጌ" የአንጋፋውና ተወዳጁ ሙንሺድ መሀመድ አወል ሳላህ ነሺዳ "ኡሚ" በሙንሺድ አብዱልጀባር ያሲን (አቡጃ) ከቨር ከሰባህ ሪከርድስ እንካችሁ ስንል በታላቅ ደስታ ነው:: ሙንሺድ መሀመድ አወል ሳላህ ይህንን የሚወደውን የምንጊዜም ምርጥ ነሺዳውን ሰምቶና ወዶት ለህዝብ እንድናደርሰው ፍቃዱን
إظهار الكل...
አሰላሙ አለይኩም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ሰሚራ ነኝ ...ዛሬ በስልካቹ ምን አይነት notification ገባላቹ ??? ስትጓጉት የነበረው የኡስታዞቻችን ውይይት አልተቋረጠም! በውስጥ መስመሬ ብዙዎቻቹ #ተቋረጠ እንዴ ስትሉኝ ነበር በፍፁም አልተቋረጠም በዚ አጋጣሚ ከ 1K SUBSCRIBE አልፈናል ሁላችሁንም ከልቤ አመሰግናለው ትልቅ ብርታትና ሞራል ሆኖናል በድጋሚ ጀዛከላህኸይረን። ...ዛሬ አንድ Video ፖስት አድርገናል የ video እርእስ ደሞ ነሺዳ በኢስላም እይታ ይላል በኢስላሚክ ነሺዳ ዙርያ ሁለት ኡስታዞች ተወያይተዋል #ኡሱስታዝ_ኤልያስ_አህመድ እና #ኡስታዝ_አቡበከር_አህመድ(አቡኪ) ናቸው ..... ኡሱስታዝ ኤልያስ አህመድ ባሁን ጊዜ ስላሉት ነሺዳዎች ሰፋ ያለ ትንተና ከሰጠ በኃላ ነሺዳ ክልክል ስለመሆኑ ነግሮናል ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ደሞ ስለ ነሺዳ ሰፋ ያለ ትንተና ከሰጠን በኃላ ሙነሺዶችን አበረታቶ አሪፍ ስራ መሆኑን ነግሮናል ይበልጥ ዝርዝሩ ከራሳቸው አንደበት እናድምጥ... ...በግረ መንገዴ አንድ ነገር ልናገር በውስጥ መስመሬ ብዙዎቻቹ "ገጠር አካባቢ ያለን ሰዎች ኔትወርክ ያስቸግረናል ከቻላቹ ቢያንስ እንክዋን የተወያዩትን ሙሉ ለሙሉ ባይሆንም ዋና ዋና አሳቡን ፃፉልን" ያላችሁኝ ወንድም እህቶች አላቹ ታድያ ጥያቄያቹን ተገቢ ነውና ኢንሻ አላህ በቅርቡ የተወያዩትን በፁሁፍም ማቅረብ እንጀምራለን። በጨረሻም ወንድም እህቶቼ የዛሬውን የኡስታዞች ውይይት ይኸው ሊንኩን ከታች ታገኙታላቹ ግቡና አድምጡት ሌላም ጊዜ የሚፖሰቱትን ውይይቶች እንዲደርሳቹ በቀይ የተፃፈወን የ #SEBSCRIBE ምልክቱን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉ #LIKE #SHER ማድረጋችሁንም አትርሱ❤️😍 የቴሌግራም አድሚኖችም እንደተለመደው ልክ እንደዚ ቀደሙ በሁሉም ቻናል ላይ ፖስቱ ሼር አድርጉልን💚 👇👇👇 https://youtu.be/cfPl7lxUF4g
إظهار الكل...
ነሺዳ በኢስላም እይታ #ውይይት ኡስታዝ አቡበከር (አቡኪ) ከ ኡስታዝ ኤልያስ አህመድ ጋር

ለአላህ ብለን በፅሞና እናዳምጥ ዲን መመከከር ነው! ............................................................................................................................. አሰላሙ አለይኩም ለመጀመሪያ ጊዜ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ አዳዲስ እና አሪፍ ቪዲዮ ቶሎ እንዲደርሷችሁ ይሄን ቻናል #LIKE ➕ #SHARE ➕ #SUBSCRIBE አድርጉ❗️እንዲሁም የደውል ምልክትዋን ይጫኑ ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ። SUBSCRIBE to my YouTube:

https://www.youtube.com/channel/UCe1iUwdqZzyQHQcDyYuPOQQ

My telegram link:

https://t.me/joinchat/AAAAAEsUti7-QrtvxpbISQ

My WhatsApp +251965850819 የነብዩን መውሊድ በኢስላም እይታ ክፍል አንድ (1) ለመከታተል

https://youtu.be/-cpR5SzW1yw

የነብዩን መውሊድ በኢስላም እይታ ክፍል ሁለት (2) ለመከታተል

https://youtu.be/-2xOMr76Z2o

የነብዩን መውሊድ በኢስላም እይታ ክፍል ሶስት (3) ለመከታተል

https://youtu.be/3q_0ZzR5c20

...................................................////...................................................

አሁን በዩትዩብ ማየት ይችላሉ! Watch Hamza Ali’s beautiful music video and share with your friends and family "Why be sad" Hamza Ali Sebah Records 2020 አዲስ ነሺዳ በሀምዛ ዓሊ https://youtu.be/-LFkQWfpao4 ከሰባህ ሪከርድስ Munshid:- Hamza ALi Original lyrics:- Jibril Abdela English Lyrics:- HAmza Ali Melody:- Jibril Abdella Recording Studio:- Sebah Records #ⓒCopyright Sebah Records
إظهار الكل...
"Why be sad" Hamza Ali Sebah Records 2020 አዲስ ነሺዳ በሀምዛ ዓሊ ከሰባህ ሪከርድስ

"Why be sad" Hamza Ali Sebah Records 2020 አዲስ ነሺዳ በሀምዛ ዓሊ ከሰባህ ሪከርድስ Munshid:- Hamza ALi Original lyrics:- Jibril Abdela English Lyrics:- HAmza Ali Melody:- Jibril Abdella Recording Studio:- Sebah Records #ⓒCopyright Sebah Records 2020 @Zawya Tv ዛውያ ቲቪ

"why be sad New nesheed by Hamza Ali Sebah Records 2020 | Stay tuned for the release on December 18 jumah night @ 7 o’clock on Sebah Records youtube channel. To follow Our previously released Amharic nesheeds check out the links below:- "ኢንሻአላህ" ኢምራን ጣሂር https://youtu.be/XafEk-BjDIk "የውዶች ውድ" ኢድሪስ ሸርሞሎ https://youtu.be/1mZMeZL3r8E "አይ ውበት የነቢ" የሰባህ ምርጦች በጋራ https://youtu.be/LkWODWj6O0w "አምነናል" ሰዓድ አህመዲን https://youtu.be/sFrdk9rFj2k "ስጦታህ" ሁሴን ሙሀመድ https://youtu.be/Xqr3csTowQU ሰባህ ሪከርድስ!
إظهار الكل...
Watch ""ያን ዘመን" አዲስ ነሺዳ ኢምራን ጣሂር በሰባህ ሪከርድስ "Yan zemen" new nesheed Imran Tahir Sebah Records" on YouTube https://youtu.be/IG8gpSg2CI0
إظهار الكل...
"ያን ዘመን" አዲስ ነሺዳ ኢምራን ጣሂር በሰባህ ሪከርድስ "Yan zemen" new nesheed Imran Tahir Sebah Records

"ያን ዘመን" አዲስ ነሺዳ ኢምራን ጣሂር በሰባህ ሪከርድስ "Yan zemen" new nesheed Imran Tahir Sebah Recordsግጥምና :- ጅብሪል አብደላህዜማ- ጅብሪል አብደላህሪከርዲንግ ስቱድዮ- ሰባህ ሪከርድስካሜራ ኤዲቲንግ እና ከለር ...

Watch "ቀመሩን ከቨር ነሽዳ/ kemerun cover neshida ......by huzeyfa seid" on YouTube https://youtu.be/Fr5yiTY2AP0
إظهار الكل...
ቀመሩን ከቨር ነሽዳ/ kemerun cover neshida ......by huzeyfa seid

አሪፍ የነሽዳ ሙከራ 1.....follow, like , subscribe & share ማድረግ እንዳትረሱ....

ተለቀቀ! "ስጦታህ" አዲስ ነሺዳ ሁሴን ሙሀመድ በሰባህ ሪከርድስ ግጥምና :- ሀፍሱል ዜማ- ጅብሪል አብደላህ ሪከርዲንግ ስቱድዮ- ሰባህ ሪከርድስ ካሜራ ኤዲቲንግ እና ከለር ኮሬክሽን- ሚክያስ ተስፋዬ የሌላው ሰው ጭንቅ ችግርህ ሆኖ ብሩህ ኃሳብህ በልብህ ሰፍኖ ዘመን ተሻግሮ ስምህ እንዲጠራ ለሌላው እሚተርፍ መልካም ዘር ዝራ ሰባህ ሪከርድስ https://youtu.be/Xqr3csTowQU
إظهار الكل...