cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢስላም ሃቅነው

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
160
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

  • File unavailable
  • File unavailable
#እድሜ_ዶላር_ሆኖ_ሲመነዘር_ቢኖር ችግር ከምድር ጠፍቶ ሞቶ እንኳ ቢቀበር #የሚያስደምም_ነገር_በዝቶ_ቢታይባት 🚫አለም ጨለማ ናት ተውሂድ ከሌለባት!
إظهار الكل...
አላማችን ትክክለኛ በሰለፎች አረዳድ ቁረዓን እና ሀድስን የሚያሥተምሩ የኡለሞችን/ ዳዕዋ ላልደረሠው ህዝብ በማድረስ ኡማውን ከሽርክ እና ከቢድዓህ ማላቀቅ ነው!! https://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegi ጌታችን አላህ እንዲህ አለ አስታውሱኝ አስታውሳችኋለው እና" http://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi "የዲን እውቀትን ፍለጋ ጉዞ የጀመረ አላህ የጀነትን መንገድ ያመላክተዋል" http://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi "ሁሉን አቀፍ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ለማግኘት" በሰለፎች አረዳድ http://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi "ይህች መንገዴ ነች ወደ እርሷም እጣራላሁ" http://t.me/daewa_as_selefyah_be_weg 🔮ቻናላችንን ሼር"ጆይን ይበሉ ባረከሏህ ፊኩም‼️ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegi https://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi
إظهار الكل...
ዳዕወቱ ሰለፍያህ በወግዲ የቴሌግራም ቻናላችን {{ الدعوة السلفية في الوغدي}}💎

🇸🇦ألدعوة السلفية في ألمدينة ألوغدي 📝 የወግዲ ሱኒ ሰለፍያ ጀመዓወች,,➷ አላማችን ትክክለኛ በሰለፎች አረዳድ ቁረዓን እና ሀድስን የሚያሥተምሩ የኡለሞችን/ ዳዕዋ ላልደረሠው ህዝብ በማድረስ ኡማውን ከሽርክ እና ከቢድዓህ ማላቀቅ ነው📓 🔮ቻናላችንን ሼር"ጆይን ይበሉ ባረከሏህ ፊኩም‼️ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi

🌸 ሂጃብን ከነባህሪው እነላበሠው 🌸 ➛💎ሂጃብ አላህን በፍቅር አገልጋይ ባሪያው የሆኑ‼️ ➛💎እንስቶች የሚለብሱት የክብር ዘውድ ነው ሂጃብ መልበስ ቀላል ነው‼️ ➛💎ሂጃብ የሚጠይቀውን ባህሪ መላበስ ግን ከባድ ነው‼️
إظهار الكل...
ማራኪ ረመዷንን የሚያስታውስ ቲላዋ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🔻አላህ ሆይ 🔻 እንዲሁ ተነፋፍቀን እንዳትከለክለን የዛ ሰው አድርገህ በሰላም አድርሰን ጥፋታችን ገዝፏል በረህመትህ እየን እዝነትህ ሰፊ ነው መሀርታህ ለግሰን መሸሻም የለንም ተስፋችን አንተው ነህ http://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi http://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi
إظهار الكل...
4.98 MB
ጥቂት ነጥቦች፣ ለዒልም ፈላጊዎች ~~~~~~~~~~ መቼም የዒልም አንገብጋቢነት ለማናችንም የሚሰወር አይደለም። በተለይም በዚህ ጅህልና በተንሰራፋበት፣ ውዝግብ በነገሰበት፣ ሺርክና ቢድዐ በተስፋፋበት ዘመን የእውቀት አስፈላጊነት ለማንም አይሰወርም። ሰው ሁሉ ማወቅን ይመኛል። ነገር ግን እውቀት በትጋት እንጂ በምኞት አይገኝም። ምኞታችንን እውን ለማድረግ እንቅፋቶች ቢበዙብንም የምንችለውን እናድርግ። በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ጥቂት ማለት ወደድኩኝ። 1. መማርን አትሰልች፡- ቁጭ ብለህ ኪታብ ተማር። ዒልምን ለመቅሰም ቀዳሚው መንገድ ከሚያስተምር ብቁ ሰው ዘንድ መቅራት ነው። ባይሆን የሚያስተምርህ ሰው በእውቀቱ ብቁ፣ በአካሄዱ ጤነኛ መሆን አለበት። “ይሄ እውቀት ዲን ነው። ዲናችሁን ከማን እንደምትወስዱ አስተውሉ” ይላሉ ኢብኑ ሲሪን ረሒመሁላህ። - ባይሆን ቅደም ተከተል ጠብቅ። ያላቅምህ ዘለህ ከፍ ያለ ኪታብ አትጀምር። አቅምህን አገናዝበህ ከስር ጀምረህ ተማር። - ባይሆን ስትቀራ የለብ ለብ ሳይሆን አድምተህ ቅራ። “ይህን ኪታብ ጨርሻለሁ” ለማለት ሳይሆን በኢኽላስ ቅራ። ለሌሎች ለማስተላለፍ በሚያስችል መልኩ ቅራ። የቀራሀውን ሙራጀዐ (ክለሳ) ማድረግ ይልመድብህ። የዛሬው ኪታብ በሚገባ ከተያዘ በቀጣይ የምትማረው ኪታብ ክብደት በብዙ ይቀንሳል። ሙሉ በሙሉ አዲስ አይሆንብህም። አያያዝህ ለብ ለብ ከሆነ ግን ኢኽላስህን ታጣለህ። ከሰው ዘንድ ታፍራለህ። ጊዜህንና ልፋትህን ታባክናለህ። 2. አዳምጥ፡- ቁጭ ብለህ የምትማርበት በአቋሙ ጤነኛ፣ በእውቀቱ ብቁ ሰው ካላገኘህ እጅህን አጣጥፈህ አትቀመጥ። ዘመናችን ዒልም ለሚፈልግ ሰው መንገዶቹ የገሩበት ዘመን ነው። የታላላቅ ዑለማዎችን ትምህርቶች ከቤትህ ቁጭ ብለህ እያዳመጥክ መከታተል ትችላለህ። ዐረብኛው የሚቸግርህ ከሆነ የምታምናቸውን ኡስታዞች ትምህርት በተገራልህ ቋንቋ ቤትህ ሆነህ በድምፅ መከታተል ትችላለህ። ስለዚህ በቴሌግራም፣ በዋትሳፕ፣ … ወይም ከጓደኛ በመቀባበል ወጥረህ ተማር። ሪኮርድ መከታተልን የሚነቅፉ ሰዎች ሊገጥሙህ ይችላሉ። “እርሱኮ ሪኮርድ እንጂ ሸይኽ የለውም” ሊሉህ ይችላሉ። ለእንዲህ አይነት ሰዎች ጆሮ አትስጥ። ከስሜቱ ጋር ያልገጠምክለት ሰው አቃቂር ማውጣቱትን አያቆምም። የውንጀላው መነሻ በአመዛኙ አካሄድህ ከአካሄዳቸው አለመግጠሙ ነው። የነሱን ሰዎች በጭፍን እንድትከተል ለሚሹ አካላት ቅንጣት ታክል ቦታ አትስጣቸው። በሽተኛ ወይም ብቁ ያልሆነ ሰው ዘንድ ተቀምጠህ ከምትማር ያለ ጥርጥር ሁነኛ የሪኮርድ ደርሶችን ብትከታተል ይመረጣል። 3. አንብብ፡- ኪታቦችን አንብብ። ሹሩሓትን አገላብጥ። ፈታዋዎችን ተመልከት። ካለህ በቀጥታ ኪታቦችን ተጠቀም። ከሌለህ መክተበተ ሻሚላን ተጠቀም። እንዲያውም መክተበተ ሻሚላ በዚህ ዘመን ትልቅ ኒዕማ ነው። አጠቃቀሙን ቻልበት። ከዚህ የተረፈውን ኢንተርኔት ተጠቀም። ጎግልን ጎልጉል። ፒዲኤፍ አውርድ። በዚህ ዘመን ጦለበተል ዒልም ሆኖ አነሰም በዛ እነዚህን የማይጠቀም ለማግኘት ይከብዳል። በነዚህ ሰበቦች መጠቀምህን ሊያጣጥል የሚሞክር ካለ እራሱን በከንቱ የሚቆልል ግብዝ ነው። በተቻለ መጠን ንባብ ላይ ብቻ ጥገኛ አትሁን። ስለዚህ ቀጥታ መማር ስትችል ንባብ ላይ ብቻ አትንጠልጠል። ቁጭ ብሎ መማር ከተገኘ “ማር ሽጠው ምን ይበሉ?!” ባይሆን ደርስህን እየተከታተልክ ከዚያም ንባብህን እንደማዳበሪያ ተጠቀመው። ልብ በል! በንባብ ዒልም መቅሰምህን የሚነቅፍ ይገጥምሃል። እርግጥ ነው ንባብ ቁጭ ብሎ እንደመማር አይደለም። ይሄ ተጨባጭ ሐቅ ከመሆኑም ባለፈ ዑለማዎች የሚያስረግጡትም እውነት ነው። ነገር ግን የዑለማዎቹ ሃሳብ “አታንብቡ” ለማለት አይደለም። ይህ ቢሆንማ ለምን ኪታብ ይፃፋል? ከንባብ የተኳረፉ ወይም ልብ ወለድ የሚያሳድዱ፣ በእንቶ ፈንቶ የተጠመዱ ሰዎች ንባብህን ስለተቹ ጆሮ አትስጣቸው። የማውቃቸው ተግባራዊ ምሳሌዎች ስላሉኝ ነው ይህን መጥቀሴ። እንዲያውም በንባብ እውቀትን የሚቀስሙ ሰዎችን የሚያጣጥሉ አካላትን ታዘብማ። “እኛ ቀጥታ ቀርተናል” የሚል ጉራ ከመንፋት በዘለለ ቁጭ ብለው በስርአት ሲማሩ አታያቸውም። ባይሆን የምታነበውን እያስተዋልክ። ጤነኛ ስራዎችን እየመረጥክ። የበሽተኞችን ስራ በመከታተላቸው የተነሳ ስንቶች አፈንጋጭ አስተሳሰብ ላይ ወድቀዋል?! 4. ተግባር አይነተኛ መገለጫህ ይሁን፡- የምንማረው ለመስራት ነው። ከዚያም ባለፈ እውቀታችንን ለማስረፅ ከሚጠቅሙን ሁነኛ መንገዶች ውስጥ አንዱ ባወቅነው መስራት ነው። የማይተገበር እውቀት በቀላሉ ይረሳል። ቢኖርስ ምን ሊረባ? ስለዚህ እውቀትህን በተግባር አጅበው። በብዙ መልኩ ታተርፍበታለህ። 5. የተማርከውን አስተምር፡- እውቀትን ከሚያሰርፁ ሰበቦች ውስጥ አንዱ ማስተማር ነው። በማስተማር ከተማሪዎች በበለጠ የሚጠቀሙት አስተማሪዎች ናቸው። በተግባር ጀርበው። የመማር አንዱ አላማም አውቆ ማሳወቅ ነው። ስለዚህ ያወቅከውን አካፍል። ቁርኣን ከቀራህ አስቀራ። ከዚያ ያለፈ አቅም ካለህ በደርስ፣ በሙሓዶራት፣ በፅህፈት፣… አስተምር። ታገል። ያለህን ታዳብራለህ። ክፍተትህን ለመመልከት እድሉን ታገኛለህ። ለተሻለ ትነሳሳለህ። በሐቅ ላይ ጂሃድ ታደርጋለህ። የልፋትን፣ የማስተማርን ጣእም ታጣጥማለህ። 6. ከጭፍን ተከታይነት ውጣ:— ዑለማዎችን ውደድ። በእውቀታቸው፣ በግንዛቤያቸው ታገዝ። ባይሆን በስሜት መርጠህ አትግፋ፣ በጭፍን መርጠህ አትከተል። በመላው ዓለም እጅግ በርካታ የሱና ዑለማዎች እንዳሉ እየታወቀ አንተ ከሸይኽ ፉላን ውጭ ዓሊም የሌለ የሚያስመስል ሁኔታ እንዳይኖርህ ተጠንቀቅ። ሰለፊ የሆንከው ቁርኣንና ሐዲሥን በቀደምቶች ግንዛቤ ልትከተል፣ ከዑለማዎች ትንታኔ ውስጥ ከስሜት ነፃ ሆነህ ሚዛን የሚደፋውን ልታስቀድም እንጂ የሌሎችን ዑለማዎች ሃሳብ ቸል በማለት አንድ ዓሊም ላይ ተገድበህ የወደደውን ልትወድ፣ የጠላውን ልትጠላ፣ በሱ ቀጭን መስመር ላይ ተገድበህ ወላእና በራእ ልትቋጥር አይደለም። መቼስ አቡ ሐኒፋን፣ ማሊክን፣ ሻፊዒይን፣ አሕመድን በጭፍን መከተል ተወግዞ አልባኒን፣ ኢብኑ ባዝን፣ ዐባድን፣ ፈውዛንን፣… በጭፍን መከተል እንደማይቻል አይሰወርህም። ልክ እንዲሁ ረቢዕ ኢብኑ ሃዲ አልመድኸሊን በጭፍን አትከተል። “መዳኺላ” እያሉ ለሚያጠለሹ አካላት ሰበብ እንዳትሆን ተጠንቀቅ። ዑበይድ አልጃቢሪን፣ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲን፣… በጭፍን መከተልም የተለየ ብይን እንደሌለው አይጠፋህም። ልብ በል! የተቅሊድ ቡላና ዳለቻ የለም። ያለበለዚያ የሐጁሪን ጭፍን ተከታዮች አንድ ጥፋት እየደገምክ እንደሆነ እወቅ። 7. ሰፊውን ህዝብ አስቀድም:— መቼም ህዝባችን ያለበትን ሰፊ የግንዛቤ ክፍተት አታጣውም። ይህ ከሆነ ወንድሜ ሆይ! ከራስህ ጥቅም ይልቅ የህዝብን ጥቅም አስቀድም። በዱንያህ ልትቸገር፣ ከጎንህ የሚቆም አጋር ልታጣ ትችላለህ። ቢሆንም ለዘመናት የደከምክበትን ሸሪዐዊ እውቀት እንደዋዛ ገሸሽ አድርገህ ዱንያ ውስጥ አትስመጥ። በተማርከው ወገንህን ለማገልገል የምትችለውን ሁሉ አድርግ። በዒልም ተቋማት ውስጥ አመታትን አሳልፈው በሚያሳዝን ሁኔታ ይህ ነው የሚባል የደዕዋ ተሳትፎ የሌላቸውን ወንድሞች ማየት ያሳዝናል። http://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi http://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi
إظهار الكل...
ዳዕወቱ ሰለፍያህ በወግዲ የቴሌግራም ቻናላችን {{الدعوة السلفية في الوجدي}}💎

➢ የወግዲ ሱኒ ሰለፍያ ጀመዓወች,,➷ አላማችን ትክክለኛ በሰለፎች አረዳድ ቁረዓን እና ሀድስን የሚያሥተምሩ የኡለሞችን/ ዳዕዋ ላልደረሠው ህዝብ በማድረስ ኡማውን ከሽርክ እና ከቢድዓህ ማላቀቅ ነው📓 🔮ቻናላችንን ሼር"ጆይን ይበሉ ባረከሏህ ፊኩም‼️ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegi

https://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi

  • File unavailable
  • File unavailable
የመንገደኛ ስንቁ ትዝታ ነው አሉ! #ትዝታ ትዝ ሲል ትዝ የሚል "ትዝ" ይላል!
إظهار الكل...
ሼይህ አል ኢስላም ኢብን ተይሚያ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ "ወንጀል ያነሰ ሆኖ የተበላሸ ተውሂድ ላይ ከመሆን፤ " ወንጀልህ የበዛ ሆኖ ትክክለኛ ተውሂድ ላይ መሆን በላጭ ነው !!" #ምንጭ {አል-አስቲቃማ 466/1} http://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi http://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi
إظهار الكل...
➪💎 ያ ኦኽታ በሚድያ ሶሻል አድስ የምታገባ ሙሽራ ሴት መስሎ አምሮና ተውቦ ሴቶችን በሚፈትን ወንድ ዓይንሽ ከመመልከቱ እባክሽን ተቆጠቢ‼️ ➪💎ዓይን ያያችውን አዕምሮ ሸይጦን ጋር በመጎዳኘት ይወሰውሱሽና መውደቅ እለለብሽ ቦታ ወድቀሽ አበባና ፍሬ የሌላት ወፍ ዘራሽ አረም ሁነሽ ትቀሪያለሽ‼️ ➪💎አንችነትሽን ወይንም ክብርሽን አንችው ካልጠበቅሽውና ካልተቆጣጠርሽው ማን ሊቆጣጠርልሽ⁉️ ➪💎ያ ኦኽታ እባክሽን ነቃ በይ ዓረበኛ የተረጉመና ያወራ እንድሁም ወደ ኡስታዝነት እራሱን ያስጠጋ ሁሉ እውነተኛ የአላህ ባሪያ እንዳይመስልሽ‼️ ➪💎 ለተኩላወች ቀለብ ከመሆን ተሰተሪ አትዝርክረኪ ጥንቁቅና ጥብቅ ሁኒ‼️ ➪💎 ቁጥብና ጥንቁቅ ሴትን የሚያገኛት ያ ቁጥብና ጥንቁቅ የሆነ ወንድ መሆኑን እወቂ‼️ ➪💎 ቁጥብ እና ጥንቁቅ ሴት ከቀይ ወርቅ በላይ ወድ ናት‼️ "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ ➢ የወግዲ ሱኒ ሰለፍያ ጀመዓወች,,➷ አላማችን ትክክለኛ በሰለፎች አረዳድ ቁረዓን እና ሀድስን የሚያሥተምሩ የኡለሞችን/ ዳዕዋ ላልደረሠው ህዝብ በማድረስ ኡማውን ከሽርክ እና ከቢድዓህ ማላቀቅ ነው📓 🔮ቻናላችንን ሼር"ጆይን ይበሉ ባረከሏህ ፊኩም‼️ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegi https://t.me/daewa_as_selefyah_be_wegdi
إظهار الكل...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable