cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Heaven On Earth Channel🧎⭐️

በቻናላችን አዳዲስና ቆየት ያሉ መዝሙሮች፤ለመንፈሳዊ ህይወት ጠቃሚ የሆኑ ትምህርቶች፤ በቪዲዮ፤በኦዲዮ እና በፎቶ መልክ እንዲሁም አዳዲስና ወቅታዊ ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ። አላማችን መንፈሳዊ ህይወታችንን በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ማሳደግ ነው፡፡ ይቀላቀሉን ፡፡ ለወዳጅ ዘመዶ ቻናላችንን ያጋሩ👉👉 @shamayim3

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
196
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

......ቃልኪዳን ንጉሴ ........ #መንፈስ_ቅዱስ አንተ ካለህ ይበቃኛል ሙሉ ሰላም ይሰማኛል መገኘትህ ያረካኛል ህልውናህ ያቆመኛል .................. እንደገና ምራኝ እንደገና ያዘኝ እንደገና አግዘኝ እንደገና አቁመኝ ................... 🔥🔥🔥😭😭😭😭🙌 @shamayim3
إظهار الكل...
kalkidan Menfes kdus.mp421.29 MB
ቃልኪዳን 🔥🔥🔥 #መንፈስ_ቅዱስ 🔥🔥🔥 @shamayim3
إظهار الكل...
kalkidan Menfes kdus.mp421.29 MB
Abenezer Legese YENE MEDHANIT @shamayim3
إظهار الكل...
Yene Medhanit (ABENEZER LEGESE).mp310.05 MB
ዳኛዬ - ድንቅ የሮክ መዝሙር Dagnaye -Singer Mercy Amazing Rock Song From Ethiophonic Projects (original song by Dagmawi Tilahun) @shamayim3
إظهار الكل...
ዳኛዬ_ድንቅ_የሮክ_መዝሙር_ከኢትዮፎኒክ_ፕሮጀክት_Dagnaye_Amazing_Rock_Song_From_Ethiophonic.mp37.70 MB
መዝሙረ ዳዊት 50 1 የአማልክት አምላክ እግዚአብሔር ተናገረ፥ ከፀሓይም መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ ምድርን ጠራት። 2 ከክብሩ ውበት ከጽዮን እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል። 3 አምላካችን ይመጣል ዝምም አይልም፤ እሳት በፊት ይቃጠላል፥ በዙሪያውም ብዙ ዐውሎ አለ። 4 በላይ ያለውን ሰማይን ምድርንም በሕዝቡ ለመፍረድ ይጠራል፤ 5 ከእርሱ ጋር ለመሥዋዕት ኪዳን የቆሙትን ቅዱሳኑን ሰብስቡለት። 6 ሰማያት ጽድቁን ይናገራሉ፥ እግዚአብሔር ፈራጅ ነውና። @shamayim3
إظهار الكل...
መዝሙረ ዳዊት 46 1 አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው። 2 ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ አንፈራም። @shamayim3
إظهار الكل...
👑👑👑ካህኔ👑👑👑 ዘማሪት 💁‍♀️ ሩት ሀይሌ @shamayim3
إظهار الكل...
ካህኔ_ዘማሪት_ሩት_ሀይሌ_kahine_zemarit_Ruth_Haile_May_2,_2021.webm32.93 MB
🙌🏻Abenezer fikru ( በመንፈስህ ሙላኝ)🙌🏻 cover by nati (jc pictures) 👉 @shamayim3 👈
إظهار الكل...
Abenezer_fikru_በመንፈስህ_ሙላኝ_new_Protestant_mezmur_videocover_by_nati.mp37.96 MB
Psalms 112:1 "Praise Yah! Blessed is the man who fears Yahweh, who delights greatly in his commandments." @shamayim3
إظهار الكل...
“ለሰው ፊትም ሳያደላ በእያንዳንዱ ላይ እንደ ሥራው የሚፈርደውን አባት ብላችሁ ብትጠሩ በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ።” — 1ኛ ጴጥሮስ 1፥17
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.