cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

One Line

Allina one For comment And any thing regarding our channel 👉@Makebell 👉@havertz29m

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
164
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

" just ለሙድ😜" * * #ስነፋት የናፍቆቴን ግለት አቅፌ ደግፌ ከቀዳዳዋም ላይ ጣቴን አሳርፌ ስትናፍቀኝ ሰናፍቃት ስትመኘኝ እንድነፋት ለደስታዋ ለደስታዬ😋 እፎይ እንዲል በገላዬ ጥግ ይዤ ስነፋት😝 ስነፋት ስነፋት ስነፋት አቦ እንደተመቸሁዋት ውዱ ጒደኛዬ ዋሽንቴን ሰበራት። 🤭😁😁 © ከድር አሊ @BBN_info
إظهار الكل...
🙌እንዴት አደራችሁ ❤️❤ 1• ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትውደቅ ማለት አይደለም →ወድቀህ መነሳትን ልመድ ማለት እንጂ! 2• ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም →ሌሎችን ለመስማት ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ! 3• ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም፤ →በሰዎች ሀቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ! 4• አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም →ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ! 5• ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም →በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ! 6• ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም →ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ! 7• ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም →ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ! 8• ስራህን ውደድ ማለት የምትሰራው ስራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም →ነገ ጥሩ ስራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሰራውን ውደድ ማለት እንጂ! 9• ወሬኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም →ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ! 10• ትሞታለህ ማለት አትስራ ማለት አይደለም →ምንም ቁም ነገር ሳትሰራ አትሙት ማለት እንጂ! 11• ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም →ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ ሁን ማለት እንጂ! 12• እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት አይደለም →ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ! 13• አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭ ማለት አይደለም →ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ! 14• ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም →ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ! 15• ቆንጆ ነህ ማለት ከሌሎች የተሻልክ ነህ ማለት አይደለም →አምሮብሃል ማለት እንጂ! 16• አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም! →ብልህ ሁን ማለት እንጂ ❥❥__⚘__❥❥ @BBN_Info
إظهار الكل...
Join eyalachu feta beluln
إظهار الكل...
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ela tv - Micky Shewa _ Nahome Mekuriya - Zora - lrFoZNgLT_Y.m4a4.10 MB
3.42 MB
አንድ ሰው #profile ስላደረገህ ይወድካል ማለት አይደለም የበረሮ ፊት እንኳን ፊሊት ላይ አለ😂😂😂 @yordiwithtsedi
إظهار الكل...
New Ethiopian music video RoBa JuNioR Beselam New Wey CoMinG SooN Clasic yonta boy best Singer ᖴᝪᖇ ᗷᗴᔑᎢ ᗰᑌᔑᏆᑕᔑ ᗴᐯᗴᖇ Yonta Boy Singer ትክክለኛ ቻናል ነው 📂📂📂 📂📂📂 📂📂📂 ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። @clasicyontaboy @clasicyontaboy @clasicyontaboy For comment- @Yontaboy Best Channel for Music @clasicyontaboy 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
إظهار الكل...
6.29 MB
ሰበር ዜና......እባክህ/ክሽ ካነበቡት በሁዋላ Shere አርጉት 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳 😯😯😯😯😯😯😯😯😯😯 😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞 ✅ ያልሰማ ካለ plz ለህይወትህ ስትል ስማ ✅ ትናንት በናሽናል ጂኦግራፊ ዋይልድ ቻናል ላይ የተላለፈው ዜና አስደንጋጭ ነበር😟 , ማለትም ሳይንቲስቶች እንደገለፁት ከሆነ በጣም አደገኛ እባብ 🐍ተገኝቷል ሳይንቲስቶቹ እንደተናገሩት እባቡ ምግብ በበላ ቁጥር 0.5ሴ.ሜ ያድጋል ምግቡን ደግሞ የሚበላው ቢበዛ በ 30 ሰከንድ ውስጥ ነው ታዲያ ይህን እባብ በምንም አይነት ሰው ሰራሽ መሳሪያ መግደል አለመቻሉ ነው ነገሩን አስፈሪ ያደረገው ሊሞት የሚችለው እራሱን በራሱ ከነከሰ ብቻ ነው ነገር ግን ሳይንቲስቶች ሌላ የሚገድለውን ነገር እየፈለጉ ነው ይህ እባብ በሰዉ ልጆች ታሪክ ከተመዘገቡ ገዳይ በጣም አደገኛና መርዛማ ከሆኑ እባቦች ሁሉ ዋናው ነው😳 ታዲያ ይህ እባብ አንድ ቦታ ብቻ ነው የሚገኘው እሱም ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ ኖኪያ 3310 የስልክ ቀፎ ላይ የጌም ምርጫ ውስጥ snake xenzia. ላይ ነው ፡፡ በትእግስትና በጥሞና ስላነበባችሁት አመሰግናለዉ 😂😂 እወዳቹሀለው መልካም አዳር 😍😍 ሼር አርጎ ማስደንገጥ እንዳረሱ 😂😂 ሁሌም ፈታ ለማለት join በሉ😍😍😘😘😘❤️❤️❤️
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.