cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቅኔ TUBE - ET🇪🇹

አዲስ ቅኔም ተቀኙለት፥ በእልልታም መልካም ዝማሬ ዘምሩ፤ መዝሙረ ዳዊት 33:3 ▽ እዚህ ቻናል ውስጥ የሚያገኙት ▽ ▷ #አዳዲስና_የቆዩ_መዝሙሮች ▷ #አዳዲስና_የቆዩ_አልበሞች በዝቅተኛ size HD መዝሙር audio 🛍Ads➱ @G1RUM3L4 ኢየሱስን ይዘን ጀምረናል ኢየሱስን ይዘን እንቀጥላለን እንጂ ፈፅሞ አንቆምም💪 ጥቅምት - 23 - 2015 ተከፈተ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
15 664
المشتركون
-1224 ساعات
+757 أيام
+69630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
TON AIRDROP ብላቹ ቁጠሩት OPEN LEAGUE ብሎ ለ 3ወር ወደ 30,000,000 TONCOIN እየሰጠ ነው 57 TON ያለው NFT ደርሶኛል ከዛም በላይ የሚደርሳቸው አሉ እድላቹን ሞክሩ!! በዚ ሊንክ ጀምሩ https://t.me/stonfi_xbot?start=7977b3ed8bb92c1a
إظهار الكل...
⚡️⚡️ማስታወቂያ⚡️⚡️
የሴት/የህፃናት ልጆችን እንሰራለን። በ ሰንዳፋ እና በ ታፎ ለምትኖሩ በየቤታችሁ እየመጣን እንደምንሰራ ስንገልፅ በደስታ ነው😊
ለተጨማሪ ከታች ባሉት አድራሻዎች ያግኙን👇
✉️INBOX : ✅LYDIA ☎️PHONE : +251913659551
إظهار الكل...
👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ጊዜው የወጣት ነው ! ክረምቱን የመልካም ወጣት ትምህርት በመከታተል እራሳችሁን ለውጡ የመልካም ወጣት ትምህርቶችን በማርሲል ቲቪ የቴሌግራም ቻናል ይከታተሉ ። ✨መልካም ወጣት ወደ ብርታት✨ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
✨⚡️መልካም ወጣት ወደ ብርታት⚡️✨
✨⚡️የመልካም ወጣት ምስክርነቶችን ለማግኘት⚡️✨
✨⚡️የማርሲል ቲቪ ፕሮግራም ለመከታተል✨⚡️
✨⚡️አስደንጋጭ የወጣቶች ምስክርነት ለማግኘት⚡️✨
✨⚡️የመልካም ወጣት ትምህርቶችን ለማግኘት⚡️✨
✨⚡️ የአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ አስቂኝ ቀልዶችን ለማግኘት⚡️✨
✨⚡️አዳዲስ የመልካም ወጣት መረጃዎችን ለማግኘት⚡️✨
✨⚡️ያልተሰሙ ድንቅ የመልካም ወጣት ምስክርነቶችን ለማግኘት✨⚡️
✨⚡️የመልካም ወጣት ት/ቶችን በ Video ለማግኘት⚡️✨
✨⚡️የመልካም ወጣት ት/ቶችን በ Audio ለማግኘት⚡️✨
✨⚡️ሁሉንም ለማግኘት እኛን ይቀላቀሉ⚡️✨
.               〰️ የውርስ ኃጢአት 〰️                     〰️ᴏʀɪɢɪɴᴀʟ sɪɴ                       〰️〰️     〰️〰️ 👳‍♂️የሙስሊም ኡስታዞች ስህተት ለ 👳‍♂️አቡ ሐይደር የተሰጠ መልስ                  📖  ክፍል ❸ 📕 👳‍♂️አቡ ሐይደር፡-ሰው በአላህ እገዛ ያንን ውስን ኃይሉንና ነጻ ፈቃዱን ተጠቅሞ፡ ጌታው ያዘዘው ቦታ ላይ ሲገኝ፡ ስራው ‹‹ጽድቅ›› ሆኖ ይቆጠርለታል፡፡ ካልሆነም በሸይጧን ቅስቀሳ የተሰጠውን ውስን ኃይልና ነጻ ፈቃድ ተጠቅሞ፡ አላህ የከለከለው ቦታ ሲገኝ፡ ስራው ‹‹ኩነኔ›› ሆኖ ይቆጠራል፡፡ በጥቅሉ ኸይርና ሸር (ጽድቅና ኩነኔ) ተግባራት የነጻ ፈቃድ ውጤቶች ናቸው፡፡ የመረጠውን መልካም ነገር ለመተግበር ነጻ ፈቃድ የሌለው ሆኖ በግዳጅ የሚፈጽም አካል እንዴት ስራው የተመሰገነ ይሆናል? ደግሞስ የተከለከለውን ነገር ጠልቶ ለመራቅ ፈቃድ የሌለው ሆኖ በግዳጅ የሰራ ሰው እንዴት በስራው ሊኮነን ይችላል? በኢስላም አስተምህሮት መሰረት፡ ሃይማኖታዊ ስርአቶች በጠቅላላ የሚያናግሩት ነጻ ፈቃድ ያለውን አካል ነው፡፡ ስለዚህ ኃጢአትም ሆነ የጽድቅ ተግባር በውርስ የሚተላለፍ ንብረት ወይም ልክፍት ሳይሆን፡ በገዛ ራሳችን ድክመት፡ በዕውቀት ማነስ፡ በኢማን አለመጎልበት፡ በሸይጧን አታላይነት…ሰበብ የምንፈጽመው ተግባር ነው፡፡ ✅መልስ፡-➡️ነፃ ፈቃድ ይህን ያህል ቦታ ካለውና ያለ ነፃ ፈቃድ እስልምና ትርጉም አልባ ከሆነ ቀደም ሲል የጠቀስናቸው የቁርአንና የሐዲስ አንቀፆች ሐሰት ሊሆኑ ነው፡፡ ስለዚህ ከሁለት አንዱን መምረጥ ግድ ይላል፡፡ እስላማዊ መጻሕፍት ቅድመ ውሳኔን አጥብቀው የሚያስተምሩ ሆነው ሳሉ አቡ ሐይደር ሙግቱን በሰው ነፃ ፈቃድ ላይ መመሥረቱ አስገራሚ ነው፡፡ ➡️ሰው ከኃጢአት ዝንባሌ ጋር መወለዱና የኃጢአትን ውጤት መውረሱ በክርስቲያናዊም ሆነ በእስላማዊ መጻሕፍት የተረጋገጠ በተፈጥሮም ደግሞ የሚታይ ጉዳይ በመሆኑ ማስተባበል አይቻልም፡፡ የዘመናችን ሙስሊሞች የውርስ ኃጢአትን መካዳቸው በተፈጥሮ ከሚታያው እውነታ ጋር ብቻ ሳይሆን ከቅዱሳት መጻሕፍታቸውም ጭምር ያጋጫቸዋል፡፡ ለምሳሌ ያህል ቁርአን እንዲህ ይላል፡- 📖“ከርሷም ሰይጣን አዳለጣቸው በውስጡም ከነበሩበት (ድሎት) አወጣቸው፡፡ «ከፊላችሁም ለከፊሉ ጠላት ሲኾን ውረዱ፤ ለናንተም በምድር ላይ እስከ ጊዜ (ሞታችሁ) ድረስ መርጊያና መጣቀሚያ አላችሁ» አልናቸው፡፡ አደምም ከጌታው ቃላትን ተቀበለ፡፡ በርሱ ላይም (ጌታው ጸጸትን በመቀበል) ተመለሰለት፤ እነሆ እርሱ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡ «ሁላችሁም ኾናችሁ ከርሷ ውረዱ፡፡ ከኔም የኾነ መመሪያ ቢመጣላችሁ ወዲያውኑ መመሪያዬን የተከተለ ሰው በነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም» አልናቸው፡፡” (ሱራ 2፡36-38)፡፡ ✅በዚህ ጥቅስ ውስጥ የሚገኘው “ሁላችሁም” የሚለው በአረብኛ ከሁለት በላይ ቁጥርን የሚያመለክት ሲሆን ፍርዱ በአዳምና በሔዋን ብቻ ያልተወሰነ መሆኑን ያሳያል፡፡ (Tafsir Ibn Kathir, Abridged: part 1, Surah Al-Fatiah Surah Al-Baqarah, ayat 1 to 141, pp. 109-110) አላህ የአዳምን ንስሐ እንደተቀበለ ተነግሯል ነገር ግን ከገነት መባረሩ አላህ ኃጢአቱን ይቅር እንዳላለ ያሳያል፡፡ ኃጢአቱን ይቅር ቢለው ኖሮ ለምን ወደ ገነት አልመለሰውም ነበር? ፀፀቱን ተቀብሎ ኃጢአቱን ይቅር ከማለት ይልቅ ፀፀቱን ተቀብሎ ወደ ፊት ለዘሮቹ የሚሆን መመርያን ለመስጠትና ይህንን መመርያ የተከተለውን ሰው ብቻ ለመማር እንደወሰነ ከጥቅሱ እንረዳለን፡፡ ይህ የቁርአን ጥቅስ የሰው ልጆች የአዳምን የኃጢአት ውጤት መውረሳቸውን በማረጋገጥ ክርስቲያናዊውን “የውርስ ኃጢአት” እሳቤ ይደግፋል፡፡ ሳሂህ ሙስሊም “ከገነት ያስባረራችሁ የአባታችሁ የአደም ኃጢአት ነው” በማለት ይህንኑ ሐሳብ ያጸናል፡፡ (Sahih Muslim, Book 001, Number 0380) ➡️ቲርሚዚ ሐዲስ የአዳም ክፉ ባሕርይ ወደ ዘሮቹ ሁሉ መዛመቱን እንዲህ በማለት ይገልፃል፡- 📖“አደም ስለ ካደ ዘሮቹ ሁሉ ካዱ፡፡ አደም ዝንጉ በመሆን የተለከለከለውን ዛፍ ስለበላ ዘሮቹም ዝንጉዎች ሆኑ፡፡ አደም ስለተሳሳተ ዘሮቹ ሁሉ ስህተት ፈፀሙ፡፡” (Al-Tirmidhi Hadith, Number 37; (ALIM CD ROM Version)) 📖አል-ቡኻሪ ደግሞ ሙሴ አዳምን “ከገነት እንድንባረር ያደረከን አንተ አባታችን ነህ” በማለት በወቀሰው ጊዜ አዳም መልሶ “አላህ ከመፈጠሬ ከአርባ ዓመታት በፊት ወስኖልኝ ለጻፈብኝ ነገር ትወቅሰኛለህን?” በማለት እንደመለሰለት ዘግቧል፡፡ (Sahih al-Bukhari, Volume 8, Book 77, Number 611) 📖ሳሂህ ሙስሊም “ከገነት ያስባረራችሁ የአባታችሁ የአደም ኃጢአት ነው” ይላል፡፡ (Sahih Muslim, Book 001, Number 0380)እስላማዊ ምንጮች ከዚህም አልፈው ሴቶች “እስከዛሬ ድረስ ለሚያሳዩት ጸባይ” ሔዋንን ተጠያቂ ያደርጋሉ፡- 📖“አቡ ሁራይራ እንዳስተላለፈው ነቢዩ እንዲህ ብለዋል፡- በእስራኤል ልጆች ምክንያት ባይሆን ኖሮ ሥጋ ባልበሰበሰ ነበር፡፡ በሐዋ ምክንያት ባይሆን ኖሮ የትኛዋም ሴት ባሏን ባልከዳች ነበር፡፡” (Sahih al-Bukhari, Volume 4, Book 55, Number 611. Sahih Muslim Book 008, Number 3472) ➡️በተጨማሪም አል-ጠበሪ የተሰኘ ጥንታዊ ሙስሊም ጸሐፊ ሴቶች የወር አበባ የሚፈስሳቸውና “በአስተሳሰብ ደካማ የሆኑት” በሔዋን ምክንያት እንደሆነ ጽፏል፡፡ (ክርስትና እንደ እስልምና ሴቶች በአስተሳሰብ ደካሞች መሆናቸውን አያስተምርም፡፡) (The History of Al-Tabari: General Introduction from the Creation to the Flood, Translated by Franz Rosenthal, SUNY press, Albany, 1998, Volume 1, pp. 280-281) ✅እነዚህ ሁሉ ማስረጃዎች እንደሚያረጋግጡት እስላማዊ መጻሕፍት ስለ ውርስ ኃጢአት ከመጽሐፍ ቅዱስ ባልተናነሰ ሁኔታ ያስተምራሉ፡፡ 📣ሙስሊም ሰባኪያን የገዛ መጻሕፍታቸውን ማጥናት ያስፈልጋቸዋል፡፡   አስተማሪ ስለሆነ #ለ10 ወዳጅዎ ያጋሩ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️           🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩       🔶 ⏰🍃✨ይ🀄️ጥላል⏰🔶         ┗━━━━━•🟩🟩•━━━━━┛ for any comment 😀 @ewnet_ewnetun_bot                   ewnetlehulu.net            🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥           🪐  ወንጌል ለአለም ሁሉ  😀                  🚨 ሼር ያድርጉ 🚨     ✞●▬▬▬๑۩✞ ◒ ✞۩๑▬▬▬▬●✞  ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━           ✞●▬▬▬๑۩✞    ✞۩๑▬▬▬▬●✞                        ◒◒◒◒◒◒◒                             ◒◒◒◒                   🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺                              🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ🔺
إظهار الكل...
👍 5🔥 2😁 1
✅ BAANA ✅         😀በረከት ተስፋዬ        📏📏📏📏📏📏 🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠 📏📏📏📏📏📏📏📏    3:14 MIN || 3 MB💾 ቅኔ TUBE @KINE_TUBE 📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏
إظهار الكل...
BAANA.m4a3.05 MB
👍 4 3🤔 3🥰 1
03:14
Video unavailableShow in Telegram
✅          BAANA         ✅         😀በረከት ተስፋዬ        📏📏📏📏📏📏   🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠 📏📏📏📏📏📏📏📏    3:14 MIN || 13 MB💾 ቅኔ TUBE @KINE_TUBE 📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏
إظهار الكل...
Bereket_Tesfaye_ባና_Baana_በረከት_ተስፋዬ_2016_2024_xkXkeSeM03M_135.mp413.68 MB
2
ኣዳር እንዴት ነበረ
إظهار الكل...
🥰🥰🥰
😓😓😓
አቤት... ምህረት የበዛለት... እንደኔ ያለ... እንደኔ ያለ... ❤️
ቅኔ TUBE @KINE_TUBE
إظهار الكل...
8👍 1
ለዘለዓለም.m4a7.23 MB
👍 6 1🤔 1
07:43
Video unavailableShow in Telegram
.            ለዘለዓለም አዜብ ሀይሉ | NEW SONG   🕐-7:43Min || 💾-36.7MB      sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ          ▷ @Zema_Sink ◁          ▷ @zema_Sink ◁                   △Join us △
إظهار الكل...
Lezelalem_Azeb_Hailu_ለዘላለም_አዜብ_ኃይሉ_CRJQRH5D2oc_135.mp436.74 MB
5
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.