cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🌴🌴🌿 መርጌታ ክብሬ ከፍተኛ ባህላዊ ህክምና አገልግሎት መስጫ ተቋም🌿☘🌿

Advertising posts
52 627المشتركون
-2524 hour
-3567 يوم
-1 67530 يوم

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሎሚ! ይህ ዕጽ ሁላችንም የምናውቀው ዕጽ ነው ዛፉ ባናውቀውም ፍሬውን እናውቀው ይሆናል። ሎሚ ...የተለያዩ የመፍትሔ ባለቤት ነው። ለዛሬ አንድ ነገር እንመልከት። በድግምት፥ በመድፍን፥ በሰላቢ፥ ቤታችሁ ወይንም ገበያችሁ ውስጥ ሰላም ላጣችሁ በሙሉ። ግቢያችሁ ውስጥ...እንቁላል...የተላየዩ ቋጠሮ የተለያዩ የክታብ ዓይነት...ስጋ...ቆርበት...የሚሸት ጭቃ መሳይ...ማር..ቁርጥራጭ ልብስ....የእንስሳ..ቅሪት...ዓጽም..ወይንም አጥንት...የመሳሰሉት ነገሮች ቤታቹ �ስጥ ተጥሎ ብታገኙ? በድግምት ከጠላት እናንተን ለመጉዳት የተላከ ይሆናልና እንዲህ አድርጉ። ፲፬(14)ሎሚ ቆራርጣቹ የ እምባጮ ቅጠል(ተቀጽላ) የግራዋ ቅጠል.. በአንድ ላይ ተቀጥቅጦ በውኃ ተበር�ዞ ቤቱን አከባቢውን መርጨት። ይሽረዋል። ፍስሀ ነኝ ! ለበለጠ መረጃ 0943331370 ብለው ይደውሉ።
إظهار الكل...
ይህ ዕጽ፦ ዕጸ ገትር፥መወፍር፥ ዘኢያወርድ እየተባለ ይጠራል። ይህ ማለት ድክመተ ወሲብ ያለቸው ወንዶችን ብልታቸው የሚያጠነክር የሚያወፍር ተሎ እንዳይረኩ የሚረዳ በሞሟጫ( ወይንም ጥርስን በመፋቅ) መልካም ስራ የሚሰራ ወደር የለሽ ዕጽ ነው! ለበለጠ መረጃና ማስረጃ በ0943331370 ደዉለዉ ያማክሩን
إظهار الكل...
ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ 🔴በቅንነት ሸር እናድርግ #የወባ_በሽታ ችግርና #መፍትሔውን ላካፍላችሁ ወደድኩ 👉 የወባ በሽታ / malariya ምንድን ነዉ?? 👉 በኢትዮጲያ ሀገራችን በዋናነት ሁለት አይንተ የወባ በሽታ አሉ ፡፡ ➡ የወባ በሽታ ወቅትን ጠብቆ በተድጋጋሚ በስፋት የሚከሰት በሽታ ሲሆን በሴት ወባ ትንኝ ንክሻ ወቅት ከምራቅዋ ጋር ወደ ደም ዝውውራችን የሚገባ በአይን በማይታይ ጥቃቅን ፕሮቶዞአል ዝርያ ነው ፡፡ ➡ የወባ በሽታ በኢትዮጲያ ብዙ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እና ሞት በማስከተል ቀዳሚ በሽታ ነው ። 👉 በኢትዮጲያ በዋናነት ሁለት አይነት የወባ በሽታ አሉ፦ 1.#የጭንቅላት ወባ ፡- በአብዛኛው በኢትዮጲያ ቆላ ቦታዎች የሚከሰት ሲሆን ከፍትኛ ጉዳት እና ብዙ ሞት ያስከትላል 2.#ትንሽዋ ወባ ፡-በአብዛኛው በኢትዮጲያ ጋምቤላ አካባቢና በአነስተኛ መጠን በቆላ ቦታዎች የሚከሰት ሲሆን በተደጋጋሚ በመነሳት ታማሚውን በማሰቃየት ትታወቃለች ፡፡ 👉 የወባ በሽታ ምልክቶች፡- ፕሮቶዞአል ደም ዝውውራችን ውስጥ ከገባ በኋላ ለመራባት እና ለማድግ የቀይ ደም ህዋስን አካል በመብላት እና የቀይ ደም ህዋስን ቅርጽ በመቀየር ቶሎ እንዲሞቱ ያደርጋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የሰውንታችን ተፈጥሮአዊ መከላከል ሂደት ጋር በተያያዘ ብዙ ምልክቶችን ይፈጠራል፦ ✅እራስ ምታት ✅ድካም ✅የሆድ ህመም ✅የጡንቻ ህመም ✅ትኩሳት ✅ብርድ ብርድ ማለት አና ማንቀጥቀጥ ✅ማቅለሽለሽ አና ማስመልስ ✅ፈጣን የልብ ምት ✅ደም ማነስ ምልክት ✅ጣፊያ ማደግ ✅ደም ውሰጥ ስኳር ማንስ / የረሀብ ምልክት ✅ቶሎ ህክምና ካላገኘ በጣም መዝለፍለፍ ✅የሰውነት ሙቀት አተነፋፈስ ልብ ምት እና ደም ግፊት መዛባት ✅እራስን መሳት ✅ሽንት በደንብ አለመአጣራት እና ትንሽ ሽንት መውጣት ✅የደም መርጋት መፍሰስና ደም ማነስ ✅አሲድ በሰውነታችን ውሰጥ መከማቸት 👉የወባ በሽታ መፍትሔ የመቅመቆ ስር ነቅሎ አድርቆ አልሞ ሦሥት የሾርባ ማንኪያ መቅመቆ ትንሽ ማር ጨምሮ በአንድ ሌትር ውሀ አንተክትኮ አፍልቶ ግማሹ ሲቀር አንድ የውሀ ብርጭቆ ሞልቶ ጥዋት በባዶ ሆድ መጠጣት ነው መርዛማነት ሳይድ ኢፌክት የለውም የተወሰነ ያስቀምጣል ከሆድ ላይ ያለውን የወባ ስራይ ጠራርጎ ያወጣዋል ሙሉ በሙሉ ከወባ ይፈውሳል በራሐማ ቦታ በወባ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሽር በማድረግ አጋሯቸው። የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 👉ጥበብን ይማሩ ዕውቀትን ይሸም 📞0943331370 📞0943331370 በስራ ሰዓት ይደውሉ ምስሎችን ከታች ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
፯ቱ፤7ቱ፤ሰብዓቱ፤ሰባቱ፤ የቅመም ዓይነቶች ለጨጓራ መፍትሔ ሲውሉ!!! ♦ትህትና ለኢትዮጵያ ልጆች! ♦መዋደድ ለመላው የዓለም ህዝብ! ♦አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ! #ከሊቅ እስከ ደቂቅ ብዙ ጊዜ ከአንደበታችን የማይለይ የጨጓራ በሽታ ተጠቂ ኖት? ♥የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ(♥ 📌የጨጓራ ባክቴርያ የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ ጉዞ መንገድና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው፡፡ የጨጓራ ባክቴርያ የሚከተሉት ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ፡- 📌 የሆድ መነፋት፣ 📌ግሳት፣ 📌የረሃብ ስሜት አለመሰማት፣ 📌ማቅለሽለሽ፣ 📌ማስመለስ፣ 📌ያለምክንያት ክብደት መቀነስ ሊታዩ ይችላሉ፡፡ ✔️በጨጓራ ውስጥ የሚያጋጥም ቁስለት ደም ወደ ከርሳችንና አንጀታችን እንዲፈስ ሊያደርግ ይችላል፤ ከባድ የሚባል የጤና ችግርም ሊፈጥርብን ይችላል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉት ምልክቶች ከታዩን ወደ ሕክምና በመሆድ የምንገኝበትን ሁኔታ መመርመር አለብን፡፡ 📌የሰገራ መጥቆርና ደም መቀላቀል ካለ፣ 📌ለመተንፈስ መቸገር ካጋጠመን፣ 📌ያለስራ የመልፈስፈስና የድካም ስሜት ከተጫነን፣ 📌የቆዳ መገርጣትና ራስን የመሳት ሁኔታ ከታየብን፣ 📌የተፈጨ ቡና የመሰለ ነገር የሚያስመልሰን ከሆነ፣ 📌 ከባድ የሆድ ህመም ካለን የጨጓራ ባክቴሪያ ሊሆን ስለሚችል መታየት አለብን፡፡ ✔️አልፎ አልፎ ደግሞ የጨጓራ ባክቴሪያ የጨጓራ ካንሰር ሊያስከትል ይችላል፤ እንዲያ ሲሆን በመጀመሪያ አንዳንድ ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል፤ ለምሳሌ ማቃር ሊበዛን ይችላል፡፡ በመቀጠል ግን የሆድ ሕመምና ማበጥ፣ ማቅለሽለሽ፣ ያለመራብ ስሜት፣ ትንሽ ከተመገብን በኋላ በጣም የጠገብን የሚመስለን ስሜት መሰማት፣ ማስመለስና ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ ሊታይብን ይችላል፡፡ 🙏ምክር የጨጓራ ባክቴሪያን ለመከላከል የምንወስደው እርምጃ ሌሎች ጀርሞችን ለመከላከል ከምንወስደው የጥንቃቄ እርምጃ ጋር ተመሳሳይ ነው፤ ይኸውም እጅን በሳሙና ከምግብ በፊትና ከመፀዳጃ ቤት መልስ በደንብ መታጠብ፣ በፅዱ ሁኔታ ያልተዘጋጀ ወይም የቀረበ ምግብና መጠጥ አለመጠቀም፣ ያልበሰሉ ምግቦችን አለመጠቀም ናቸው፡፡ እንዲሁም ጭንቀትና ውጥረት፣ ♦ቅመም የበዛባቸው ምግቦችና♦ ሲጋራ ማጨስ ለጨጓራ ቁስለት የማይዳርጉን ቢሆንም ሁኔታውን ግን ሊያባብሱ ስለሚችሉ ቢያንስ ከቁስለት እስከምንድን ድረስ መጠቀም ወይም ማድረግ የለብንም፡፡ ❓ልብ በሉ ቅመም የጨጓራ ህመም እንደሚያባብስ ሁላ ቅመማቅመም የጨጓራ መዳኛ ሲሆኑም እናያለን። ✅የጨጓራ ባክቴርያ፣አሲድ የመርጨት ችግር፣መፍትሔዎቻቸው✅ 🌿የጥቁር አዝሙድ ፍሬ 🌿የኮረሪማ ፍሬ 🌿የጤና አዳም ፍሬ 🌿የሰሊጥ ፍሬ 🌿የእንስላል ፍሬ 🌿የፌጦ ፍሬ 🌿የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ✅እነዚህ የቅመም ዝርያዎች ከምግብነት ማጣፈጫ አልፈው ለየቅልም ቢሆኑ እጅግ ፍቱን እና ውስብስብ ያሉ ችግሮችን የመፍታት ዓቅም ያላቸው አሁን ደግሞ በሕብረት ሁነው የጨጓራ በሽታን ለማከም በሰፊው የጥበብ ድህረገጻችን በኔ ጋባዥነት ብቅ ብለዋል። ✅የቅመሞቹ አዘገጃጀት እና አጠቃቀም! በቅድምያ በንጽሕና ለየብቻ እንዲደርቁ ማድረግ የደረቀ ከገዛንም ለየብቻ በንጽህና መፍጨት። ✅ከዛ በመቀጠል ንፁህ ሩብ ኪሎ ማር ማዘጋጀት ለስኳር ታማሚዋችም ይሆናል።የስኳሩ መጠኑ ቅመሞቹ ስለሚያቀዘቅዙት አትስጉ! #ከላይ ያስቀመጥናቸው የቅመም ዓይነቶች ግማሽ ግማሽ የስኳር ማንኪያ ከ ሰባቱም ቅመማቶች በመለካት ወደ ተዘጋጀው ሩብ ኪሎ ማር ማቀላቀል። #በመቀጠል አንድ ላይ በንጽህና በደንብ አድርገው ማዋሃድ! ይህ የቅመሞች ውህድ ጧት ጧት አንድ አንድ የስኳር ማንኪያ በመለካት በባዶ ሆድ መብላት። #መድኃኒቱ ከወሰዱ ከ አንድ ሰዓት በኃላ የሚስማማዎት ምግብ መመገብ ይችላሉ። #ይህ መፍትሔ ልዩ ከመሆኑ የተነሳ በጨጓራ ምክንያት ለዓስርት ዓመታት የሚያቃጥሉ ነገር፤ስጋ፣ዶሮ ወጥ፤ስንዴ ነክ፣ መብላት የማይችሉትን ማከም የቻለ ልዩ ውህድ ነው። #ፍቱን ነው። 📌መፍትሔውን ተጠቅመው ምስክር ይሁኑ፡፡ #ውድ የዚህ ድህረገጽ ቤተሰቦች ስለ ሰባቱ ቅመማት ሌላ እና ልዩ ምስጢራቸው በሌላ ጊዜ የማጋራችሁ ይሆናል። #ይህንን መልእክት የያንዳንዳችሁ ለአንድ ሰው ✅ሼር✅ እንድታደርጉት ይሻል። #ይህ ማለት አንድ የጮጓራ በሽተኛ ታደጋችሁ ማለት ነው። ✅SHARE✅ እናድርግ የሰከንድ ስራ ናትና! ❤️ሕይወትን ለመታደግ ንቁ ትውልድን እንፍጠር። ❤️መልካምነት ግዴታችን ነው። ❤️ተፈጥሮን በጥበብ እንቃኛት። ✅የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። #ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ ቁጥር በስራ ሰዓት ይደውሉ። ☎️0943331370
إظهار الكل...
👍 1
መርጌታ የባህል መዳኒት አስማትና ጥበብ ይፈልጋሉ ? #ሴት ልጅ# አይነጥላና ትዳር ለሚገረግራት ሴት #የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች - ወንድ ማስጠላት - ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት - እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) - ተስፋ መቁረጥ - ማስለቀስ - ፀባይ መቀያየር - ወንድ ልጅ ጠይቆ መተው - ባል እየመጣ መመለስ - ለወንዶች ስጦታ ሊሰጡ ያሰቡትን መመለስ - ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን - ህልመ ሌሊት - እራስን መደበቅ ( ከቤት አለመውጣት ) - ሱሰኛ መሆን - የእድል መዘጋጋት - የወር አበባ መዛባት ( መብዛት ) - የፅንስ አለመርጋት ( መበተን ) -ማስወረድ (አቦርሽን) - መጨናነቅ - ሂጅ ሂጅ ማለት - ቤተሰብ ማስጠላት - ስራ ማስጠላት - ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግኑኝነት ማስጠላት - ከፍተኛ የራስ ህመም - ተኝቶ መቃዠት - ፍርሀት - ከፍተኛ ላብ - የጠረን መቀየር - መጥፎ የአፍ ጠረን - በሰው መሀል ሀሳብን መግለፅ አለመቻል - በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት - ከስራ መባረር ወዘተ የመሳሰሉት የሴት ልጅ አይነጥላ ምልክቶች ናቸው ታድያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የአይነ ጥላ የክፉ መንፈስ ችግር እንደሆነ የምናውቀው ? አይነጥላን በዘር (በደም) የሚወርድ የዛር መንፈስ የሾተላይ መንፈስ (ጋላ ዛርን) በ 0943331370 ይደውሉልን መፍትሔ አለን
إظهار الكل...
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንጥበብ እኔን መጠየቅ ትችላላችሁ ነገር ግን ክፍያ ይጠይቃሉ 1,#መፍትሔ_ሥራይ(የጠላት ድግምት መሻሪያ) 2, #ለቡዳ (በዳ ለበላው ማስለቀቂያ እና ማስለፍለፊያ) 3,#ለቁራኛ(አብሮ ላደገ ሰይጣን ማስለቀቂያ) 4,#መጠብቅ(ከጠላት ከሚላክ ሟርት የሚጠብቅ) 5,#ለጋኔን(ጋኔን ለያዘው ማስለቀቂያ) 6,#ለህማም(ለማንኛውም ዓይነት በሽታ መፍትሔ) 7,#ለራእይ(በህልም የሚያሳይ) 8,#ለፀር(ለጠላት) 9,#ዓቃቤ_ርእስ(ጠላት እንዳይጎዳን የሚጠብቅ) 10,#ለዘኢያገድፍ(ለትምህርት የማያስጠፋ የማያስጥል) 11,#ለመክስተ_ምስጢር(ትምህርት የሚያጎብዝ) 12,#ለመፍትሔ_ሀብት(ሀብቱ በጠላት ድግምት ለተሰወረበት) 13,#መስተፋቅር_1(ሕዝብ ሀገር እንዲወደን) 14,#መስተፋቅር_2 (ከትዳር አጋር ጋር የሚያፋቅር 15,#ለግርማ_ሞገስ(ሰው እንዲያከብረን እንዲወደን) 16,#ለሁሉ_ሰናይ(ያሰብነው እንዲሳካልን) 17,#ለመድፍነ_ፀር(ጠላት እንዳይናገረን እና እንዲፈራ 18,#ለሌባ(እንዳንሰረቅ እንዳንዘረፍ የሚጠብቅ) 19,#አምጽኦ_ብእሲ ወብእሲት(የትዳር አጋር ላጣ ወይም ላጣች የሚያስገኝ( 20,#ለምስያጥ ለገበያ (ገበያ እንዲቀናን እንድናገኝ) 21,#መስተኃድር (ከብት ቢጠፋብን ሳይበሉ በሰላም እቤታቸው የሚያመጣ) 22,#መንድግ(በገበያ ገንዘብ ማግኛ) 23,#ለዓይነ_ጥላ(የፍራቻ መንፈስ ማስለቀቂያ) 24,#ለልሳነ_ሰብእ(ድምፅ የሚያሳምር) 25,#ለበረከት(በቤታችን ጥሩ ነገር እንዲሞላ) 26,#ለእግረ_መልስ(ጥሎ ለጠፋ ሰው መመለሻ ማምጫ) 27,#ምስሀበ_ነዋይ(ገንዘብ ማግኛ) 28 ,#ጸሎተ_ዕለታት(ለራስም ሆነ ለሰው ዕለት ዕለት የሚደገሙ ጸሎቶች ለብዙ አይነት ችግር) 29,#ለእደ_ጥበብ(ለጽሑፍ ለስእል ለከበሮ ለበገና ለክራር በእጂ ለሚሰሩ ለማንኛውም ስራዎች) 30,#ለፍኖት(ምንገድ ስንጓዝ እንዳይደክመን) 31,#ለኵሉ_ግብር(ማንኛውንም ስራ ስንሰራ እንዳይደክመን) 31,#ለንባብ(ንባብ ስናነብ ቀልጣፋ የሚያረግ) 33,#ለከበሮ(ከበሮ ስንመታ ሰው ደስ እንዲለው የሚያረግ የሚያደምቅ) 34,#ለመፍዝዝ(ጠላት እኛን ለማጥቃት ሲሞክር አጠገባችን ሲደርስ መጣላቱን አስረስቶ አፍዝዞ የሚያስቀር የማያስመታ) 35,#ለሙግት(በክርክር ጊዜ እንዳንረታ የሚያረግ) 36,#ለሰላቢ(ለማንኛውም እኛ ሳናውቅ ንብረታችንን በምትሀት ለሚወስድ ድግምተኛ መከላከያ መጠበቂያ) 37, #ለስንፈት 38,#ዘኢያወርድ( ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ወቅት የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይወርድ የሚያረግ አግዶ የሚያቆይ) 39,#አስምሮ_ጥበብ(ጥበብ የሚያሰምር በጠልሰም የሚሰራ) 40,#ለመደንግፅ(የተጣላን ሰው እኛን ሲያይ እንዲደነግጥ እንዲፈራ የሚያረግ) 41,#ለጥይት(ጥይት የማያስመታ) 42,#ለዱላ( ዱላ የማያስመታ) 43,#መንስኤ_እስኪት(ለወንድ የመራቢያ አካሉ ለደከመ ላነሰ) 44,#ህገ_ጠብቅ(የትዳር አጋራችን ወደሌላ እንዳይሄድ የሚያስር እንዳይዘሙት የሚከለክል) 45,#ለበረድ( አዝመራችን በበረዶ እንዳይመታ የሚጠብቅ) 46,#ለአይነ_ሰብእ(ከሰው አይን የሚጠብቅ) 47,#ዕፀ_አንግሥ(ዕፅ ስንቆርጥ አመት እንዳይሽርብን ጠብቆ የሚያቆይ) 48,#መስተ_ሐስር ለሴት(ሚስት ወደሌላ እንዳትማግጥ የሚያስር) 49,#አፍልሆ( ያለ እሳት በድግምት ፈልቶ የሚጠጣ ለትምህርት የሚረዳ) 50,#ለምትሀት(ያልሆነውን እንደሆነ አርጎ የሚያሳይ).....የመሳሰሉትን ለበለጠ መረጃ 0943331370
إظهار الكل...
ጤና ይስጥልኝ እንደት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና በያላችሁበት ተመኘሁ 👉 በቅንነት ሼር ያድርጉ #ስንፈተ ወሲብ #ስንፈተ ወሲብ ወይም የብልት መልፈስፈስ ችግር የሚሊየኖች ወንዶች ችግር መሆኑ ይታወቃል። ይህ ቢሆንም ይህን ችግር በተለያየ መንገድ መቅረፍ ይቻላል። ➡ አብዛኛዎቹ ወንዶች ችግሩን የሚያባብሱት ስለችግራቸው ለማንም ሳያማክሩ በውስጣቸው አምቀው በመያዛቸውና ይህም ለጭንቀትና ውጥረት እንድሁም ፍራቻ ምክንያት በመሆኑ ነው። ➡ ከዚህ ችግር ለመውጣት የመጀመሪያው ቁልፍ መንገድ በግልፅ ስለችግሩ ከባለሙያ ጋር መነጋገር ነው። ይመኑ። ➡ ይህ ችግር የርስዎ ብቻ አይደለም። የሚሊየኖች ነው። አብዛኛዎቹ ከዚህ ችግር ወጥተዋል። ለመውጣት ያልሞከሩት ደግሞ እዛው ናቸው። 👉እርስዎስ ምን ያህል ግልፅ ነዎት? 👉 እስኪ በሚከተሉት አስር ጥያቄዎች እንጀምርና እንቀጥላለን። ፩. ያጨሳሉ? ካጨሱ ያቁሙት። ማቆም ከባድ መሆኑን ብንረዳም አጫሽ ከሆኑ ከዚህ ችግር ለመውጣት አይችሉም። በሲጋራ ውስጥ ያለው ኒኮቲን ብልት እንዲወጠር የሚያደርጉትን የደም ቱቦዎች ያጨማድዳቸዋል። ይህም ብልት በደም ተሞልቱ መጠኑ እንዳይጨምርና እንዳይጠነክር ይዳርገዋል። ፪. አመጋገበዎት እንደት ነው? አመጋገብ ትልቅ ተፅእኖ ያሳድራል። የኮሌስትሮል መጠንን የሚጨምር ክብደትን የሚጨምሩ ምግቦች ለስንፈተ ወሲብ አጋላጭ ናቸው። በራሱ ውፍረት ስንፈተ ወሲብን ያመጣል። ስለዚህ ጤናማ ምግቦችን ይመገቡ። ጥራጥሬ፣ ፍራፍሬ፣ ቅጠላቅጠል፣ ማርና ሌሎችን ፫. አልኮል ያዘወትራሉ? አልኮል ከመጠን ሲያልፍ ድብርት ያመጣል። ፆታዊ ስሜትንም ይገላል። ስለዚህ ይቀንሱ። ይተውት ፬. በየቀኑ የአካል እንቅስቃሴ ያደርጋሉ? በቀን ከ20-30 ደቂቃ ስፓርታዊ እንቅስቃሴ ቢያደርጉ የራስ መተማመንዎን ከመጨመረዎ በላይ ወደብልት የሚሄደው የደም መጠን እንዲጨምር ያደርጉታል። ፭. በህይዎተዎ ጭንቀት፣ ውጥረትና ፍራቻ አለበዎት? እነዚህ ችግሮች ካሉ በፆታዊ ግንኙነት ውጤታማ ስለማይሆኑ ያስወግዱ። ይቀንሱ። ፮. ሌላ የጤና ችግር እንደሌለበዎት አረጋግጠዋል? የጤናዎትን አጠቃላይ ሁኔታ ይወቁ። የችግሩ ምንጭ ሌላ የጤና ችግር ሊሆን ስለሚችል አጠቃላይ የጤና ምርመራ ያድርጉ። ፯. ከትዳር አጋር ወይም ከጓደኛ ጋር ስለ ችግሩ ተወያይተዋል? ይህን ችግር ደብቀው ሊቀርፉት ስለማይችሉ በግልፅ ተነጋግረው በተቃራኒ ፆታ ፆታዊ አነሳሽነት ችግሩን ለመቅረፍ መሞከር ጥሩ ነው። በኩርፊያና ንትርክ ችግሩ አይቀረፍም። ፰. የራስዎን የSex ህይዎት ከሌሎች ጋር ለማወዳደር ይሞክራሉ? ይህ የበታችነት ስሜትን ስለሚፈጥርበዎት አያስቡት። ውጤታማም አያደርገዎትም። ፱. ባለሙያ አማክረዋል? ካላማከሩ ሳይዘገዩ ያማክሩ። ፲. የወሲብ ግንኙነት አይሳካልኝም ብለው ያስባሉ? እንድህ ካሰቡ ተሳስተዋል። # እስከ አሁን ባለው መረጃ በአለም ላይ 40 ሚሊዮን ወንዶች የስንፈተ ወሲብ ችግር አለባቸው። ስንፈተ ወሲብ ስንል የወንድ ልጅ ብልት ለግብረስጋ ግንኙነት ብቁ ሆኖ አለመገኘት ማለት ነው። ይህ ችግር ደግሞ መፈታት አለበት። ይፈታልም። ካልተፈታ ስነ-አእምሮአዊ ጠባሳው ከባድ ስለሆነ። 👉#መቸ ነው የሚከሰተው? 💠 በቂ የሆነ የደም ፍሰት ወደ ብልት ሳይሄድ ሲቀር 💠 ብልትን የሚቆጣጠረው ነርቭ ላይ ችግር ካለ 💠 በግንኙነት ሰአት ጭንቀት፡ ፍራቻና ውጥረት ካለበዎት 💠 ስሜትዎ የሚዘበራረቅ ከሆነ 💠 የደም ቱቦ መጥበብ፡ 💠 የልብ ችግር 💠 ከፍተኛ ደም ግፊት 💠 ከፍተኛ ስኳር መጠን 💠 ውፍረት ካለ # ከላይ የዘረዘርናቸው ለክስተቱ ከሌሉበት ችግሩ ስነ-አእምሮአዊ ነው ማለት ነው። 👉መቸና ለምን ስንፈተወሲብ እንደሚፈጠር ካወቅን በቀላሉ ማካም ይቻላል። ✅ ፆታዊ ግንኙነት ስሜት ሲፈጠር ነርቭ ኬሚካል ወደ ብልት ይለቃል። በዚህ ወቅት ብልት ውስጥ ያሉ የደም ቱቦዎች ይሰፋሉ። በውስጣቸውም ብዙ ደም ያከማቻሉ። ይህን ጊዜ ብልት ይወጠራል። ይጠነክራል። ችግሩ ካለ ግን ይህ አይሆንም። ✅ የብልት መልፈስፈስ ወይም ስንፈተ ወሲብ ከሚከተሉት የጤና ችግሮችም ሊሆን ስለሚችል አጠቃላይ የጤና ምርመራ ማድረግ እጅግ ጠቃሚ ነው። ✅ ከልብ ቾግር፣ ከስኳር በሽታ፣ ከውፍረት፣ ከከፍተኛ ደም ግፊት፣ ከነርቭ ችግር፣ ከደም ቱቦ መጥበብ፣ ከሆርሞንና ሌሎችም ችግሮች አኳያ ሊሆን ይችላል። እንደቀላል ይህን ችግር ዝም ካሉት ለራስዎት የሚሰጡትን ክብር ይቀንሳል፡ በራስ መተማመንን ያወርዳል በትዳርና ፍቅረኛ መሀል ክፍተትን ይፈጥራል። 👉#ዋና ምክናየቶች ↪ የእድሜ መጨመር ወይም እርጅና ↪ የስኳር ታማሚ መሆን ↪ ከፍተኛ ደም ግፊት ↪ የልብ ችግር ↪ የኮሌስትሮል መጠን መጨመር ↪ ማጤስ ↪ አልኮል ጠጭ መሆን ↪ ወፍራም መሆን ↪ የአካል እንቅስቃሴ አለማድረግ ↪ የመድሀኒቶች ሱሰኛ መሆን ↪ አድሜ መጨመር ስንል ለሁሉም ማለት አይደለም። ብዙ ወንዶች እስከ 100 አመት አካባቢ ውጤታማ ናቸው። 👉#በተጨማሪ ➤ በቂ ደም ወደብልት አለመሄድ ➤ ብልት በቂ ደም መያዝ አለመቻሉ ➤ የነርብ ጫፍ ብልት ላይ አለመድረሱ ➤ የብልት ደም ቱቦዎች መጎዳት ➤ የተለያዩ መድሀኒቶች የጎንዮሽ ተፅእኖ 👉#አስቡ ከላይ የዘረዘርናቸው ችግሮች ካልሆኑስ? አይጠራጠሩ የችግሩ ምክንያት ስነ-አእምሮአዊና የስሜት ችግር የፈጠረው ነው። ትክክለኛ የግብረ ስጋ ግንኙነት አእምሮ፡ ስሜትና አካላችን ተናበው በአንክሮ የሚከወን ነው። በሩጫ፣ በፍራቻና በውጥረት በውክቢያ የሚሆን አይደለም። # ግንኙነት የሚከተሉት ካሉበት ስነ አዕምሮአዊ ችግሮችን ተላብሶአል ማለት ነው። ▶ ድብርት ▶ ጭንቀት ▶ ውጥረት ▶ ከትዳር አጋር ወይም ፍቅረኛ ጋር ፀብ ካለ ▶ በህይዎት ውስጥ እረፍት ከሌለ ▶ በማህበራዊ ህይዎት ፣በባህልና እምነት የሚደርስ ተፅእኖ መኖር ▶ ለግብረ ስጋ ግንኙነት ብቁ አይደለሁም የሚል እምነት ቀድሞ መኖር #መፍትሔ ፩. #የሴት ቀስት ስሩን ፪. #የችፍርግ ስሩን ፫. #የዶግ ስሩን ፬. #የዘርጭ እንቧይ ስሩን ፭. #የምስር ንፍሮ #አዘገጃጀት 👉 የሁሉንም ስሮች በንፅህና ቆፍሮ ቀጥቅጦ አድርቆ ለየብቻ አልሞ ዱቄቱን እኩል አድርጎ መጥኖ በእኩል መጠን አገናኝቶ ፯(7) የሾርባ ማንኪያ ዱቄት መጥኖ ሰፍሮ የምስር ንፍሮ እየቀቀሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ አንድ አንድ ማንኪያ መድሐኒት ከንፍሮው ላይ እየነሰኘሱ ለተከታታይ ለ፯(7) ቀን እየበሉ መተኛት ነው ። የሚከለከሉ ነገሮች ፩,#ተልባ ፪, #አልኮል ፫, #ግብረ ስጋ ግኑኝነት መድኃኒቱን እስኪጨርሱ ፈጽሞ እነዚህን ነገሮች አይጠቀሙ። ምንም የጎንዮሽ ጉዳት የለውም ✅የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል። ☑ አድራሻ ቤሻጉል 📞09 43 33 13 70በስራ ሰዓት ይደውሉ ምስሎችን ከታች ይመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❤ሰላም ❤ጤና ❤እድገት ❤ብልፅግና  በያላችሁበት በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ሁሉ ላላችሁ ሕዝቦች በሙሉ ተመኘሁላችሁ ። ዛሬ ስለአንድ ተአምረኛ የዓይነ ጥላ ማስወገጃ እፅዋት አጠቃቀም ትንሽ  ላጋራችሁ። #አስተናግር (ማየ ዘለፋ) በወሎ ባድማ ጠባቂ ይባላል ። 👉አስተናግር በሊቃውንቶች ሲቀመም ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያለው እፅዋት ነው። #ለትምህርት ( ለአፍልሆ ) #ለአይነ ጥላ ማስወገጃ #ለዛር መንፈስ ማስወገጃ #አይምሮውን ለነሳው(ላበደሰው ) #ለልጅ ጥላ በሽታ #ለአልማዝ ባለጭራ በሽታ #ለልጆች የራስ አጓጎት(ቁስል ) #ለአስም በሽታ #ለአፍንጫ አላርጅክ #ለመወፍረ እስኪት #ለስንፈተ ወሲብ #ለችፌ በሽታ #ለከበሮ እደ ጥበብ ወዘተ ለመሳሰሉት ያገለግላል ። ፩#ዓይነ ጥላ ለማስለቀቅ ስሩን ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ ከፍሬው ጋር በመጨመር ከ 7 -14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ እየታጠኑ መተኛት። ፪#ለአልማዝ ባለጭራ ቅጠሉን አሽቶ ጨምቆ የታመመውን አካል መቀባት ። ፫#ለልጆች የራስ አጓጎት ቅጠሉን አሽቶ ጨምቆ አጓጎቱን መቀባት። ፬#ለችፌ ፍሬውን በብዛት ሰብስቦ ፈጭቶ የታመመውን አካል በቅቤ እየለወሱ እስኪድን መቀባት። ፭#ለስንፈተ ወሲብ ከእፀ ሳቤቅ ቅጠል ጋር አሽቶ ጨምቆ በውሀው ብልትን  ለሰባቶ ቀን እየቀቡ መተኛት ። ፮#ለአስም በሽታ ቅጠሉን አድርቆ እንደሲጃራ በወረቀት አዘጋጅቶ በእሳት እየለኮሱ ጭሱን መሳብ ። ፯#ለአፍንጫ አላርጅክ ቅጠሉን አሽቶ ውሀውን ተንጋሎ በአፍንጫ መሳብ ። ፰#ላበደ ሰው ፍሬውን አልሞ ሁለት ያሻህይ ማንኪያ ዱቄት በ2 ሾርባ ማንያ ማር በጥብጦ ማጠጣት ጥበቃ ያስፈልገዋል አይምሮውን ይመልስለታል። ሌሎች ገቢሮች በጥበበኛ ሰው ቢሰሩ ይመረጣል ። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። ጥበብ ታላቋን ታከብራለች ለችግረኛ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ጥበብ ታላቋን ታከብራች 👉በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ እውቀትን ይሸምቱ 🔴 የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል 📞09 43 33 13 70 በስራ ሰዓት ይደውሉ
إظهار الكل...