Feta Mood 😜
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ Be ቻናላችን እየተደሰታቹ እንደሆነ ተስፋ እናረጋለን Music🎼🎧🎻🎶🎵🎷🥀 Video 🎬🎥📹 Photo 📷👌 Funny😁😁 Dance 🕺
إظهار المزيد209
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
ምዕመኑ ወደ ቤተክርስቲያን እየተመመ ነው!
ስድስት ኪሎ የሚገኘው ምስካዬ_ሀዞናን መድሀኒአለም ቤተክርስቲያንን ህገወጡ ቡድን ሰብሮ ለመግባት ጥረት እያደረጉ ነው በሚል የአዲስአበባ ምዕመናን ቤተክርስቲያኑን እየጠበቀ ይገኛል። ከቦታው ለማጣራት እንደሞከርኩት “እንቅልፍ በአይናችን አይዞርም! ብዙ ምዕመን ይሄን ሰምቶ ወደ ቤተክርስቲያኑ እየጎረፈ ነው!” ብለውኛል!
#ለሁሉም እንዲደርስ ሼር‼️
የግዮን አማራ የቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ!👇
https://t.me/Gionamhara
Photo unavailableShow in Telegram
ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ አቀረበ!
ጥቁር ልብስ
ጾመ ነነዌን ምክንያት በማድረግ ከ ሰኞ እስከ እረቡ (ከጥር 29 እስከ የካቲት 1) ጥቁር ልብስ ብቻ በመልበስ በጾምና በጸሎት ምሕላ በመያዝ ከቤተ ክርስቲያን ዓውደ ምህረት በመገኘት ወደ እግዚአብሔር ጾም፣ ጸሎትና ምሕላ እንድታቀርቡ ሲል ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ አስተላለፈ።
ሼር በማድረግ ላልሰሙት የተዋህዶ ልጆች አሰሙ
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.