cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

፮ ኪሎ ግቢ ጉባኤ

ይህ የ፮ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ህጋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is the official Channel of 6 kilo Gibi Gubae. በግቢ ጉባኤው ላይ ያለዎትን አስተያየት ወይም ጥያቄ በ @fesehatsion12 ወይም @Hoping7 ላይ ይላኩልን።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 154
المشتركون
+324 ساعات
+267 أيام
+12030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
"ዘወትር በንፁሕ ሕሊና እየሆናችሁ ወደ እግዚአብሔር ጸልዩ።" መ.ቀሌሜንጦስ 12:25 የአንድነት ጸሎት የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ዘወትር ዓርብ ተሰብስበን የአንድነት ጸሎት የምናደርስበት መርሐግብራችን ነገም እንደተጠበቀ ነው‼️ ስለዚህም ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር ተቀሳቀሰን በመገኘት የጸሎት መርሐግብሩ ተሳታፊዎች እንሆን ዘንድ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን! 👥ቦታ: ቅዱስ ማርቆስ ወሚካኤል ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ ⏰ሰዓት: ጠዋት 11:50 ፮ ኪሎ ጊቢ ጉባኤ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
"ዘወትር በንፁሕ ሕሊና እየሆናችሁ ወደ እግዚአብሔር ጸልዩ።" መ.ቀሌሜንጦስ 12:25 የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ዘወትር ዓርብ በጋራ ተሰብስበን የአንድነት ጸሎት የምናደርስበት መርሐግብራችን ነገም እንደተጠበቀ ነው‼️ ስለዚህም ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋር ተቀሳቀሰን በመገኘት የጸሎት መርሐግብሩ ተሳታፊዎች እንሆን ዘንድ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ይሁንልን! 👥ቦታ: ቅዱስ ማርቆስ ወሚካኤል ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ ⏰ሰዓት: ጠዋት 11:50 ፮ ኪሎ ጊቢ ጉባኤ
إظهار الكل...
❗️❗️ትኩረት ሰላም እንዴት ናችሁ? እንደሚታወቀው የተማሪዎች ሕብረት ምርጫ በሚመጣው ዐርብ -ግንቦት 16 ቀን ይደረጋል ለዚያም ሁላችን ተሳታፊዎች ልንሆን ያስፈልገናል::ነገር ግን ትልቅ ትኩረት እንድትሰጡት የምንፈልገው ነገር ምርጫ ስናደርግ መጠንቀቅ ያለብን ነገር የምንመርጥባቸው መስፈርቶች መሆን መቻል ያለባቸው 🛑1) ይህ ሰው ግቢ ጉባኤያችንም ብሎም ቤተክርስቲያናችንን መብቷን ያስከብራል ወይ?(ለኦርቶዶክሳዊያን የተለየ ጥቅም  ይስጠን አይደለም ነገር ግን  አግባብ ባለው መንገድ ሁሉን አቻችሎ ይመራል ወይ?) 🛑2) ይህ ሰው ተማሪውን የመምራትና የማስተዳደር አቅም አለው ወይ? ‼️ማሳሰቢያ:- እነዚህን መስፈርቶች ያልኩበት ምክንያት ብዙዎች ከላይ ያለውን አንዱን እንኳን ሳያሟሉ ተመርጠው መብታችንን ባያስከብሩልን እንኳን እኛን(ኦርቶዶክሳውያንን) መጉዳት ያላቆሙ ናቸው:: ለምሳሌ ዘንድሮ በቅርቡ የትንሣኤ ዕለት ዋዜማ በቀዳም ስኡር  ዕለት ሁላችንም ምሳችንን ለነዳያን  ልንሰጥ ተመዝግበን ወንድሞቻችን እንጀራውን ይዘው ሲወጡ እነዚህ ሌቦች እያሉ ፎቶ እያነሱና እያሸማቀቁ ነው ያስመለሷቸው ይህን ያደረገው ማን ነው ብትሉ አንድ ተራ ብለን የምናስበው የተማሪ ፕሬዝዳንትና ጓደኞቹ ናቸው:: ሌላ እንጨምር አሁን በቅርብ ጊዜ ልደትና ዋናው ካፌ በር ላይ ተለጥፎ የነበረውን ነጠላ እንዳትለብሱ የሚል ማስታወቂያ አይታችሁታል:: እስኪ አብረው የተለጠፉትን ሌሎችን ተመልከቷቸው !( ቁምጣ፣ሲሊፐር ጫማ፣ኮፍያ)እነዚህ ሁሉ ሽፋን ናቸው እንጂ ዋና ዓላማው  ኦርቶዶክሳውያን ነጠላ እንዳይለብሱ መከልከል ነው ::ታዲያ ይሄ ለምን ሆነ የተማሪ ሕብረት ላይ የኛ ልጆች ባለመሆናቸው መብታችንን የሚጠይቅ ስለሌለ እና ብዙ ሌሎች እናንተ በግልጽ እያያችሁኋቸው ያሉ ነገሮች አሉ:: ስለዚህ ሁላችሁም ስትመርጡ የየት ብሔር ነው ?፣ምንቋንቋ ተናጋሪ ነው?፤ የየት አካባቢ ነው? ሳይሆን ከላይ ያሉትን ሁለት መስፈርቶች በደንብ ገምግማችሁ መሆን መቻል አለበት:: ምክንያቱም እኛ በጥምቀት በ40 ና በ80 ቀናችን የሥላሴ ልጅነት ያገኘን በመንፈስ አንድ የሆንን  ቦታና ቋንቋ ለእኛ ተራ የሆኑና በቦታ የማንወሰን የአንድ የእግዚአብሔር ልጆቹ :የአንዲት ቅድስት:ሐዋርያዊት ና:ኩላዊት የሆነች  ቤተክርስቲያን ፍሬዎች ነን። ትልቁ ነገርም ይኸው ነው :: እንደዚያ የማይሆን ከሆነ ግን ወደፊት 👉ዳቦ ማውጣት 👉ካፌ በር ላይ ቆሞ መቀስቀስ 👉በጾም ካፌ መከፈት 👉በሕብረት ስብሐት ማለት 👉ግቢ ነጠላ ለብሶ መግባት 👉አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ቤተክርስቲያን እንዲመጡ ማድረግ 👉በየበዓላቱ(ትንሣኤ፣ልደት) ሌሊት ያለ ዝግጅት እና በፈለጉ ሰዓት መግባት እና ያልተዘረዘሩ ብዙ ነገሮችን እናጣለን:: ➡️እኔ ማንንም አልመርጥም ማለት neutral  መሆን እንዳይመስለን ሌላውን አካል መደገፍ እንጂ አስተውሉ!!!

ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 13:2016 ዓ.ም የ3ኛ ዓመት ኮርስ አለ። 💒ቦታ: ቅዱስ ማርቆስ ወሚካኤል ቤተክርስቲያን መጠለያ ⏰ሰዓት: ምሽት ከ1 ሰዓት ጀምሮ 📖የኮርሱ ዓይነት:የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስታወሻ ደብተር መያዝ እና ጓደኛ መጋበዝ እንዳይረሱ ©፮ ኪሎ ግቢ ጉባኤ Join                     @SidistKiloGibiGubae                    
إظهار الكل...
Repost from EOTC TV
Photo unavailableShow in Telegram
ፍልሰተ ዐጽሙ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ፍልሰተ አጽም ዓመታዊ በዓል (ግንቦት ፲፪) አደረሳችሁ!!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🌹🌹🌹እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🌹🌹🌹 ኢትዮጵያ ከመላእክት ጋር የሚዘምር ማሕሌታዊ ከካህናተ ሰማይ ጋር የሚያጥን ካህን የምታፈራ ሀገር ናት። ለሰማይ አገልጋዮችን ገና ሳይሞቱ የምትልክ፣ ከተዋጊዎች መካከል ወደ ድል ነሺዎች መልእክተኛ የምትልክ ቤተ ክርስቲያን እንዴት ያለች ናት? ቅዱስ ያሬድ በትሕትናው ከትል ተማረ። ትሑታንን ከፍ የሚያደርግ ፈጣሪም ከፍ አደረገውና ከመላእክት ጋር ዘመረ። ትልዋን ከዛፍ አውርዶ ቢጨፈልቃት ኖሮ ለአንድ ሺህ አምስት መቶ ዓመታት ያልነጠፈው የምስጋና ጅረት በሀገራችን ባልፈሰሰ ነበር። ኃይል አለኝ ብለህ የምትጨፈልቃቸው ትሎች ሰማይ የሚያደርሱህ መምህራኖችህ እንዳይሆኑ ተጠንቀቅ ይላል የታሪኩ ተግሣፅ። ቅዱስ ያሬድ እግሩን በጦር እየተወጋ እንኩዋን ዝማሬው ሰማያት ወስዶት አልተሰማውም ነበር። የእኛው ሲላስ የእኛው ጳውሎስ ቅዱስ ያሬድ ሆይ በዘመርክባት ሀገርህ ዛሬ ብዙ ጦር ተሰክቶባታል። ከአንተ ዜማ በቀር ዛሬም መጽናኛ የለንምና በምልጃህ አስበን። ጥዑመ ልሳን ያሬድ: ሊቀ ጠበብት ያሬድ: ሊቀ ሊቃውንት ያሬድ የቤተ ክርስቲያን ጌጥ!! Telegram @SidistKiloGibiGubae you tube https://youtube.com/@6Kilogbigubae?si=JPyZjTwMFI-i2HxR

፮ ኪሎ ግቢ ጉባዔ 6 Kilo gbi gubae

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማዕከል የስድስት ኪሎ ግቢ ጉባዔ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርተ ወንጌሎችን፣ የበዓላት ወረቦችን፣ ዝማሬዎችን፣ ምክረ አበውን እንዲሁም ሌሎች በስድስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ የሚዘጋጁ ምስል ወ ድምፆችን ያገኙበታል።