cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

SOS HGS Grade 12

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
209
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Social Updated.xlsx0.15 KB
2013InstituteChoicesData Natural.xlsx0.21 KB
ማሳሰቢያ መመረቂያ ጋዎን ያልመለሳችሁ ተማሪዎች እስከ አርብ ጥር 6, 2014 ዓ/ም ከሰዓት ድረስ እንድትመልሱ ።
إظهار الكل...
ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ለምርቃት በዓላችሁ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዕለቱ ከጠዋቱ 2:00 ላይ ትምህርት ቤት እንድትገኙ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ። እንኳን ደስ አላችሁ።
إظهار الكل...
ለተመራቂ ተማሪ ወላጆች በሙሉ የሐረር ኤስ ኦ ኤስ ሄርማን ግማይነር ት/ቤት የ2013 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎቹን ቅዳሜ ታህሣሥ 16 ቀን 2014 ዓ.ም ያስመርቃል። ስለሆነም የተመራቂ ተማሪዎቻችን ወላጆች በዕለቱ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት ጠርተናችኋል።
إظهار الكل...
2013InstituteChoicesData Social.xlsx0.14 KB
2013InstituteChoicesData Natural.xlsx0.20 KB
2013FieldChoicesNatural_Science.xlsx0.11 KB
2013FieldChoicesSocial_Science.xlsx0.10 KB
Dear Students, Please check your choice and report any error immediately.
إظهار الكل...
ለተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ:- የማክበር ሰለምታችንን እያቀረብን ት/ቤታችሁ የሚያስመርቃችሁ ታህሳስ 16, 2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታጠናቅቁ ለማሳሰብ እወዳለሁ። መልካም ጊዜ!
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.