cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

እዮብ መኮንን

ለመሞት ላለመኖር መኖሬን አንድ ብዬ ጀመርኩት እዮብ መኮንን ስናውቀው በድምፃዊነት እንከተለዋለን ካወቅነው በኃላ ደግሞ ከድምፃዊነት ባሻገር ስብዕናው እንድንከተለው ያስገድደናል

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
182
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እንዴት ናችሁ የደሴ ንግድ ባንክ አካውንት ይዘጋል እየተባለ ነው ዛሬ ሰዎች ደውለው ነግርውኝ ነው እስኪ አርጋግጡ ባንክ የሚሰራ ሰው እምታቁት ካለ...ለማንኝውም የተወሰነ ብር አውጥታችሁ ያዙ ካለሆነ የአዲስ አበባ አካውንት ያለው ቤተሰብ ካላችሁ ትራንስፈር አርጉ
إظهار الكل...
በሃገር መከላከያ ሰራዊት እየተመራ ወራሪውን የሽብር ቡድንና ያሰለፈውን መንጋ እየመከተ የሚገኘው መላው የፀጥታ ሃይላችን በፀረ ማጥቃት እርምጃው ቀጥሏል። በተለይ ደሴን ለመያዝ አሰፍስፎ የመጣውን ወራሪ ሃይል በመመከት አኩሪ ገድልን እየፈፀመ ይገኛል። ሌሊቱን ሙሉ ከተለያዩ ግንባሮች ጠጋግኖ በማሰባሰብ ደሴን ለመያዝ በኩታበር; ቦሩ ስላሴና በሃይቅ መስመር የመጣውን ወራሪ መንጋ የፀጥታ ሃይላችን በታላቅ ጀብዱ መክቶታል። አሁንም ደሴና አካባቢዋ በፀጥታ ሃይላችን ስር ነው። ቀደም ብለውም ስደተኛ በመምሰልና የመከላከያ ሃይላችንን ወታደራዊ አልባሳት ለብሰው ሊዘርፉ የሞከሩና ቡድኖችና በከተማዋ የሚኖሩ ለጥፋት ሃይሉ የሚሰሩ ባንዳዎች ከትናንት ጀምሮ የጁንታውን አላማ ለማስፈፀም ከግንባር ውጊያው ባልተናነሰ ሲሰሩ ውለዋል። የደሴ ወጣቶችና መላው የፀጥታ ሃላችንም ይህንን ሃይል በተደራጀ መንገድ እየመከቱት ይገኛሉ። የከተማዋ ወጣቶችም በጀመሩት መንገድ ከተማቸውን ከባንዳ የመጠበቅ ተግባራቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል። ያለውን ሃይል ሁሉ አሰባስቦ በዚሁ ግንባር ያመጣው የሽብር ቡድኑ በጦር ግንባር ያቃተውን በወሬ ለማግኘት አሁንም መፍጨርጨሩን ቀጥሏል። አንዳንድ የውጪ መገናኛ ብዙሃንም የሽብር ቡድኑን የሃሰት ፕሮፖጋንዳ እያስተጋቡ ይገኛሉ። በወሬ የሚያዝ ከተማ የለም ሊኖርም አይችልም ብሎ መላው ህዝብ በደሴ ከተማ ዙሪያ ለሚነሳው አሉባልታ ጆሮ ሳይሰጥ አሁንም የሃገሩን ህልውና ለማስከበር የሚያደርገውን ተጋድሎ ቀጥሏል። በዚሁ አጋጣሚ በተለይ ያልተጣራ መረጃን በመያዝ ህዝብን ለማሸበር እየተንቀሳቀሱ የሚገኙና የሽብር ቡድኑ መጠቀሚያ የሆኑ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ መንግስት ያሳስባል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
إظهار الكل...
Ke lay yemtayutn lji be slk ena be 15.000 birr lebnet polis eyefelegewu new yemtakut kalachu be 0972383871 ydewululn tkklegna mereja leseten weretawun enkeflalen letechemari @Xxx_Tenction78
إظهار الكل...
💚💛❤ኢኑ💚💛❤️ 🌹የሂና ስራ🌹 ❤️ ~ለሠርግ-ለምላሽ-ለብራይድ ❤️ ~ለ ቤቢ ሻወር -ለቁስላ-ለኒካህ ለሂና ለባእላት ለምርቃን እና ለልዩ ልዩ ዝግጅቶች ባሉበት መተን በማንኛዉ ⌚️መተን እናሡቦታለን ❤️😍 ይደዉሉ👇 📲0968881167 📲0972495124 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚
إظهار الكل...
Follow me on Instagram! Username: misraa_hymt https://www.instagram.com/misraa_hymt?r=nametag
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Inu hinna design😍😍😍

ለሰርግ 👰 ለምላሽ🧝‍♀️ ለበራይድ ሻወረ👸 ለቤቢ ሻወር👶 ለበአል🥳 ለምርቃንና👩‍🎓 ልዩ ልዩ ዝግጂቶች ባሉበት መተን እናስዉባለን

https://t.me/amirakon

አድራሻ ደሴ ስልክ 0968881167

https://t.me/Telebirr_officialbot?start=r0336112374 start silut 5 br card yagegbalu megabeza linkun ynkut bot nw tezazun yketelu
إظهار الكل...
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.