cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Tesfaye Woldesilassie

Beles Media-በለስ ሚዲያ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
7 215
المشتركون
-224 ساعات
-37 أيام
+14030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

03:34
Video unavailableShow in Telegram
ነብዩ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ያኔ እንዲህ ብሎ ነበር !
إظهار الكل...
13.86 MB
👍 85
05:56
Video unavailableShow in Telegram
ጀነራሉ ከግንባር ጥሪ አቅርበዋል። ሀገር ቤት ያላችሁ ወንድሞች ቪዲዮውን አውርዱትና ለአድማ ብተና ሚሊሻ እና ፖሊስ አባላት እንዲደርስ አድርጉ ! ይህ ትግል ያሸንፋል !
إظهار الكل...
17.05 MB
👍 72
የአትላንታው መድረክ በትግል ስም ዘረፋ ላይ የተሰማራ የብዙ ሰው ጉሮሮ የዘጋ ነበር 😁 ለማንኛውም አጠቃላይ ሂደቱን በተመለከተ FB ለ51 ቀናት Live እንዳልገባ ስለቀጣኝ በተከታዩ ሊንክ ቲክቶክ ላይ ከአሁን ሁለት ሰአት በኋላ ማለትም በሀገር ቤት አቆጣጠር ምሽት 4:00 ሰዓት 3:00 PM EST 12:00 PM PST በኢትዮጵያ አቆጣጠር የእራሴን ትዝብት አቀርባለሁ ።
إظهار الكل...
👍 44
ሁሉም እዞች የሚሳተፉበት የአትላንታው የገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ የonline ትኬት ተዘጋጅቷል። በየትኛውም አለም ያላችሁ ወገኖች መግዛት ትችላላችሁ። ከአንድ በላይ ቲኬት በቤተሰብ ብዛት በጓደኛ ብዛት መግዛት ይቻላል ። https://iamfano.eventbrite.com
إظهار الكل...
Mehari Degefaw Music Event

Join us for an unforgettable night of music with Mehari Degefaw!

👍 61
01:33
Video unavailableShow in Telegram
36.36 MB
👍 22
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ የአማራ ማህበራት ህብረት በሰሜን አሜሪካ (FANA) እና በውጭ ሀገራት ለአማራ የህልውና ትግል ጊዜያዊ የሀብት አሰባሳቢ ኮሚቴዎች ከአማራ ማህበር በጆርጅያ ጋር ለሚያደርጉት የገቢ ማሰባሰቢያ ነገ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።
إظهار الكل...
👍 89👎 8
02:20
Video unavailableShow in Telegram
ባለፉት አራት እና አምስት ሳምንታት ሰው ፊት ያቆመኝን ጉዳይ በሁለት ደቂቃ ጠቅልሎ ተናገረልኝ !!
إظهار الكل...
42.64 MB
👍 149👎 7
Photo unavailableShow in Telegram
አትላንታ በሚደረገው የኢትዮጵያዊያን የስፖርት ውድድር ላይ አሜሪካን ሀገር የሚገኙ 17 የአማራ ማህበራት ስብስብ የሆነው (ፋና) እና በውጭ ሃገራት ለዐማራ የህልውና ትግል ጊዜያዊ የሃብት አሰባሳቢ ኮሚቴዎች እንዲሁም አማራ ማህበር በጆርጅ ያ በጋራ ለመስራት ተዘጋጅተናል ። አትላንታ እንገናኝ
إظهار الكل...
👍 128👎 6
DMV ያላችሁ ወገኖች የፊታችን እሁድ ቀጠሯችሁን አስተካክሉ !!
إظهار الكل...
👍 60
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.