cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትኤል ዘ ተዋሕዶ

💚💛❤️ኢትኤል ዘተዋሕዶ ገፅ💚💛❤️ ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው። የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ ፩ : ቁጥር ፫ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሀን : ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ! ትንሣኤሽን ያሳየን ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ በተጨማሪ ግሩፑን ይቀላቀሉ👉👇 https://t.me/Ethel_Ze_Tewahido 💚💛❤❖💚💛❤❖💚💛❤

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 681
المشتركون
-524 ساعات
-227 أيام
-6430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

መልከዐ ቅዱስ ገብረመንፈስ ቅዱስ .mp3
إظهار الكل...
መልከዐ ቅዱስ ገብረመንፈስ ቅዱስ .mp315.93 MB
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
መልክአ አቡነ ሊባኖስ
إظهار الكل...
መልከአ አቡነ ሊባኖስ .mp310.55 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን_ትምህርት_ተዋሕዶ_ኦርቶዶክስ_ማን_ናት_ክፍል_3.mp354.21 MB
6👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የወንድማችን ወልደ ሐዋርያት እጹብ ድንቅ ምስክርነት ከአሜሪካ 19/9/2016 👉 እንሸሻለን፣ አናመልጣለን ብላችሁ አታስቡ፤ ይህ ድሮ ቀረ። ከአሁን በኋላ ሰው አምልጦ የሚድነው ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ በመጠለል ብቻ ነው። ስለዚህ ሽሽት ወዴት! እናንተ መሸሸጊያ ይሆናሉ ብላችሁ በሥጋችሁ ያደራጃችኋቸው እነባቢሎን (አሜሪካ)፣ እነአውሮፓ፣ ወይም ኤሽያ፣ አረቢያም ሁሉም በእዚህም ጽዳት ይካሄዳል። ምሽጉ የትጋ ነው! ራሳችሁንና ሥራችሁን ይዛችሁ በፈጣሪ እጅ መውደቅ ቅን ፍርዱን መጠበቅ ብቻ ነው። 👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ሁለት የተወሰደ
إظهار الكل...
ምስክርነት 2.mp35.88 MB
የእህታችን ፍቅርተ ማርያም እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ = አዲስአበባ 18/9/2016 👉 ልብ በል እኛ የእግዚአብሔር ሕዝቦች የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በምንታመንበት የአብርሃሙ ሥላሴ በምንታመንባት ድንግል በእሳት ታጥረን ያለጭንቀት ያለሃሳብ ፈጣሪያችንን እያመሰገንን የነፃነት በዓላችንን እናከብራለን። በደስታ እንዘምራለን። እኛ ጋ ለመለመን እንኳ በቤትህም በደጁም በሁሉም ስፍራ የነገሠውን ሞት /የሞት ባሕር/ እንዴት ትሻገራለህ። እግዚአብሔር የወደዳቸው የታደጋቸው ያከበራቸው የትንሣኤው ሙሽሮች ሲፈነጥዙ ታያለህ ግን ወደእነሱ መድረስ አትችልም። በመሃል አይምሬው ሞት በሁለመናህ ነግሧልና! የሚሆነው ይህ ነው። ምን ይበጅህ አላጋጩ የዛሬው ትውልድ! ብርህ አያድን፤ ሕንጻህ ዋሻህ ግንብህ ዘበኛህ ጠመንጃህ ታንክህ ጀትህ መርከብህ እኒህ ሁሉ አቧራ ይሆናሉ። ማን ያድንሃል? 👉 ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት ዘጠኝ የተወሰደ
إظهار الكل...
20240520_215741.aac3.98 MB
ስርጉተ ገብርኤል ከስዊዘርላንድ 19/9/2016
إظهار الكل...
4.70 KB
የወንድማችን ገብረ መድህን እጅግ ድንቅ ምስክርነት ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ =ጉጂ 19/9/2016 👉 ያለ ወላዲት አምላክ አማላጅነት ዓለም አይድንም ያለወላዲት አምላክ አማላጅነት ሀገር አይድንም ያለወላዲት አምላክ አማላጅነት ቤተሰብ አይድንም
إظهار الكل...
ምስክርነት_19-08-2016.aac3.22 MB