cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

TEAM RINA

ይህ የሪና ስብስብ ነው በጥበብ ማህበረሰቡን የሚያበቃ ስብስብ በመሆኑ ለወዳጅዎ በማጋራት ይደግፉ ልብ ወለዶች ግጥሞች የፅሁፍ ጥበብ (calligraphy) እንዲሁም ሌሎችንም ለማግኘት ይቀላቀላሉን! Big Thanks For Joining! Team rinnas! ለማንኛውም አስታያየት @Amriyas ይጠቀሙ። Creator @Amriya_mu Left atbellu

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
133
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
♡ አንድ ሰው ከጠላቱ ጋር ለመዋጋት መንገዱን እየተጓዘ ⇨መከላከያ ልብሱ ከብዶት ቢጥለው ⇨ሰይፉም ከብዶት ቢጥለው ⇨ምግብና መጠጡም ከብዶት ቢጥለውና ከጠላቱ ቢገናኝ ያለ መከላከያ ሆኖ ያለ መሳሪያ ሆኖ እርቦት እንዴት ይዋጋዋል እንዴትስ ድልን ያገኛል ?? ↪ ልክ እንደዛውም ⇨ዚክር ከብዶት የተወ ⇨ግዴታዎችን በጊዜው መፈፀም ከብዶት ያዘገየ ⇨ሱና ነገሮች ከብዶት የተወ ⇨የሸሪዓ ጉዳዮች ከብዶት የተወ እና ሸይጣን የተጫወተበት ሰው እንዴት ጥሩ ህይወት ሊኖር ያስባል እንዴትስ ጀነትን ይከጅላል ?? @ikhlasstudents @ikhlasstudents
إظهار الكل...
💚ሶስት➌ ነገሮች ማንነትን ያረክሳሉ 〽️ብዙ ማዉራት 〽️ብዙ መተኛት 〽️ብዙ መብላት 💚አራት➍ ነገሮች ሪዝቅ ይጨምራሉ 〽️ለይል መስገድ 〽️በለሊት እስቴግፋር ማብዛት 〽️ሰደቃ ማዉጣት 〽️ጠዋትና ማታ አላህን ማስታወስ 💚አራት➍ ነገሮችን ጠብቅ 〽️ሶላት ላይ ከሆንክ ልብህን ጠብቅ 〽️ሰዎች ጋር ከሆንክ ምላስህን ጠብቅ 〽️ሰዉ ቤት ዉስጥ ከሆንክጠብቅ አይንህን ጠብቅ 〽️ምግብ ላይ ከሆንክ ሆድህን @ikhlasstudents @ikhlasstudents
إظهار الكل...
#ሰው_ሆይ ስትወያይ ሁን - አስተዋይ ስትናደድ - ቶሎ ብረድ ስትናገር - በቁም ነገር ስትቸገር - መላ ፍጠር ሳትመቀኝ - ደስታ አግኝ ከምታወራ - ተግተህ ስራ ከምታማ - ቁርአን ስማ @ikhlasstudents @ikhlasstudents
إظهار الكل...
​#ረመዳን ፡ ወንጀለኛ ከወንጀሉ ተንኮለኛ ከተንኮሉ ምቀኛውም ከክፋቱ ቀማኛውም ከስርቆቱ ዝሙተኛ ከዝሙቱ ሐሜተኛ ከሓሜቱ ሱሰኛውም ከሱሱ ኩራተኛ ከኩራቱ ሁላቸውም እንዲፀዱ ከስራቸው እንዲርቁ ንሳሓንም እንዲያረጉ ወደ አላህ እዲቶብቱ ይሔው እንግዳን አመጣልን ከቆሻሻ እንዲያፀዳን የወራት ሁሉ ዋናን ምርጡ ሸህሩ ረመዳንን። ሙስሊሞች ሆይ ተቀበሉት በንሰሓና በተውበት ከሓራም ቤት በመውጣት ወደ አላህ ቤት በመግባት በዚህ ወር ያልተጠቀመ በጂብሪል አፍ ተረግሟል አሚን ብለው ነብያችን እርግማኑን አፅድቀዋል። እኔስ አልኩኝ ኢንሻአላህ ለመቶበት ወደ አላህ ተስፋም አለኝ በአላህ እንዳላቹህ ኢንሻ አላህ!🤲 ፡ @ikhlasstudents @ikhlasstudents
إظهار الكل...
#ጀነት_ውስጥ... 〽️ጀነት ውስጥ ደስታ እንጂ ሀዘን የለም፣ ፍቅር እንጂ ጥላቻ የለም፣ ሰላም እንጂ ብጥብጥ የለም፣ ብርሀን እንጂ ጨለማ የለም፣ ጥጋብ እንጂ ረሀብ የለም ምኑ ተወርቶ ያልቃል ሱብሀነላህ። አላህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቀን!!! #አሚን🤲🏻 @ikhlasstudents @ikhlasstudents
إظهار الكل...
ትንሽ ልብ. . . (አንድ) "የአመታት ክምር ሀጃህን ከመስገጃህ ላይ አራግፈሃዉ እየተነሳህ ነዉ?" ትንሿ ካባቷ እግር ስር ተቀምጣ ታደርቀዋለች።ሃጂ ያለመድከም ይመልሱላታል። "አዎ" " ሀጃዎችህን ትወዳቸው ነበር?ማማን እና እኔን እንደምትወደን?ለዛ ነው ስሰጠው ያለቀስከው?" ሱጁዱ ላይ ያነባውን እንባ አስተውላ ጠየቀችው። "የዱንያ ሀጃዎቼ እናንተ ናችሁ:: የ አኪራዬ የውዴ ጎረቤት መሆን ነው።" "'ያ ኢላሂ!'' "ምን ሆንሽ?" ባባት ልብ ተጨነቀ እኛን ነው ያራገፍከን? በቃ አትፈልገንም?" በልጅ ልብ ደነገጠች። "በጣም እፈልጋቹሃለው:: ለዛ ነውየናንተን ጉዳይ ከራሴ አስበልጬ ለጌታዬ የሰጠሁት።" "እና ካሁን በኃላ ጌታክ ነው ኬክ የሚገዛልኝ?" የማታው ኬኳ አሳሰባት። ሳቅ አመለጠዉ:: " ሁሌም ጌታዬ ነው ሚገዛልሽ።እኔ ላንቺ አቀባይ ነኝ።" "ጌታክ ይወደኛል?" በፍርሃት ጠየቀችው። "እኔ ወድሻለሁ?" "አዎ" በሙሉ ልብ መለሰችለት። "ማማ ትወድሻለች?" "አዎ" "ከኛ በጣጣጣጣም በላይ ጌታችን ይወደናል።አንቺ የሱ አደራ ነሽ።አንቺን በደንብ ከተንከባከብን ነው ጀነትን የሚሰጠን።" ፈገግ አለች።ሚወዳትን ጌታ ስታቅ። ኬኳ እንዳልቀረ ስታስብ። @amrellahmu
إظهار الكل...
"ህይዎት በአንተ ላይ ከአንድ አቅጣጫ ጥብብ በምትልብህ ጊዜ፣ አላህ ለአንተ በእዝነቱ በሌላ አቅጣጫ ያሰፋልሃል።" የአላህ እዝነት ለሁሉም ነገር ሰፊ ነውና ተስፋ አትቁረጥ። @drzakirnaiki
إظهار الكل...
❤️የሙሳን–አዕምሮ 💚የኢብራሂምን—ዕውቀት ❤️የአዩብን— ትግስት 💚የዩሱፍን — ተቅዋ [የሙሀመድን <ሰ.ዐ.ወ> ] ትግስት_እና_ፍቅር #አላህ_ይወፍቀን። 🙏🙏🙏🙏 ☪😍☪😍☪
إظهار الكل...
"የምትመኚያት ኮከብ፣ ከሌት ጋር ረገፈች፤ የምኞት ፈለግሽ፣ ከምሽት ጋር አለፈች፤ አታምኚም ብነግርሽ... ደማቋ ጨረቃ ላንቺ እንደተፃፈች።" @amrellahmu
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.