cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Seyoum Teshome

ይህ የስዩም ተሾመ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው🇪🇹

إظهار المزيد
Ethiopia930الإنكليزية21 847السياسة2 376
مشاركات الإعلانات
24 191
المشتركون
-2224 ساعات
-1167 أيام
-29230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

06:15
Video unavailableShow in Telegram
ፍፃሜው ሊታወቅ 5 ቀናት ቀሩ የምርመራ ጋዜጠኝነት እጅግ ፈታኝ ነው። የመንግሥት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ካልተወጡ ባለስልጣናት ጋር ትንቅንቅ ይደረግበታል። በሙስና እናብልሹ አሠራር ከተዘፈቁ ባለሀብቶች ጋር እልህ አስጨራሽ ትግል ይካሔድበታል። የተደበቁ ዕውነቶችን አነፍንፎ ለማውጣት በርካታ ሰነዶች አገላብጦ ሰፊ ትከሻ ካላቸው ኃላፊዎች ፊት ፈርጠም ብሎ መቆምን ይጠይቃል። የኢቢሲው የ'ዐይናችን' ፕሮግራም አዘጋጅ #ክብረት_ካሕሳይ በምርመራ ጋዜጠኝነት ላይ ተሰማርተው ትርጉም ያላቸው ፕሮግራሞች ከሚያዘጋጁ የዘርፉ ባለሙያዎች መካከል አንዱ ነው። ሙያው የሚጠይቀውን መስዋዕት ለመክፈል ወደኋላ ብሎ የማያውቀው ትሑቱ ክብረት ከስኬታማ የምርመራ ፕሮግራሞቹ መካከል አንዱ በሆነው እና 'የተጠለፈው ማዳበሪያ' በተሰኘ ሥራው ለሚዲያ አዋርድ እጩ ሆኖ ቀርቧል። ለብዙዎች ድምጽ ሆኖ ለቆየው ጠንካራ ባለሙያ ይህን ሊንክ ተጠቀሙና እባካችሁ ድምጽ ስጡት። https://ethio-mediaaward.com/%e1%8b%a8%e1%88%9d%e1%88%ad%e1%88%98%e1%88%ab-%e1%8b%98%e1%8c%88%e1%89%a3/?fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR1aVqGJyg3q35V4uKyiRf59C-gDsvwkue5ILldK8FsE-5bnSYEC7Npc3jg_aem_l5pB4OCcxZnzfsSN8R
إظهار الكل...
29.20 MB
إظهار الكل...
ጄ/ል ተፈራ ማሞ ፋኖን ተቀላቀሉ ወይስ ሸሹ | ጠ/ሚ አብይ የሰጡት ማስጠንቀቂያ | የ20 ሚሊዮን ዶላር አንቆቅልሽ

إظهار الكل...
ጥቅማችን የሚከበረው የባህር ኃይል ሲኖረን ነው | የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ እና የፈጠረው ሽኩቻ | ቱርክ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ማደራደር የፈለገችበት ሚስጥር

ጥቅማችን የሚከበረው የባህር ኃይል ሲኖረን ነው | የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ እና የፈጠረው ሽኩቻ | ቱርክ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ማደራደር የፈለገችበት ሚስጥር | የኢትዮጵያ የወደብ ጉዳይ ከምን ደረሰ ?

إظهار الكل...
ቤተልሄም ያወጣችው ምስጢር እና የስዩም ምላሽ | በእግር ኳሳችን ላይ የተጠነሰሰው ሴራ | ፋኖ ዶ/ር ዐቢይን እንዲደግፍ ያስገደደው ምስጢር

00:48
Video unavailableShow in Telegram
ቀናነት እና ምርቃት ========= ጉጠቶች ስለ አብቹ የሚያወሩትና የሚያስቡት እሱ በእውን ከሆነውና ከሚሰራው ጋር ፍፁም የማይገናኝ መሆኑን ለመረዳት ይሄ ቪዲዮ ሁነኛ ማስረጃ ነው። ዶ/ር አብይ ሀገሩን ይወድዳል! ይህን ደግሞ ከማንም በላይ የሚያውቁት እናቶች ናቸው። የኢትዮጵያ እናቶች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሥራና ተግባር የሚለኩት ከስልጣንና ጥቅም አንፃር አይደለም። ከዚያ ይልቅ በልጆቻቸው የወደፊት ተስፋና ዕድል ነው። ሀገሩን የሚወድድ መሪ የእናቶችን ተስፋና ስጋት ይረዳል። ለልጆቻቸው የተሻለች ሀገር ለመገንባት ይጥራል። የኢትዮጵያ እናቶች ደግሞ የመሪያቸዉን ልብና ቀልብ ከባሎቻቸው እና ልጆቻቸው በተሻለ ይረዳሉ። በመሆኑም መሪያቸውን በአካል ሲያገኙት እንደ ልጃቸው ያዩታል፣ ከልባቸው ይሳሱለታል። ዘወትር ስለ እሱ ደህንነትና ጤንነት እንደሚጨነቁ የሚገልፁበት ቃል ሲያጥራቸው እምባ ይጨምሩበታል። እነዚህ እናቶች የኢትዮጵያ እናቶች ናቸው። የአማራ ህዝብ ማለት እነዚህ ናቸው። ይሄ የአማራ እናት እሳቤና አመለካከት ነው። በእርግጥ እነዚህ የወሎ እናቶች ናቸው። የሁሉንም እናቶች ቀናነትና ፍቅር ባውቅም የእነዚህ ደግሞ ትንሽ ለየት ያለ መሆኑን አልክድም። ዶ/ር አብይም "የእናንተ ደግሞ የተለየ ነው" ያለው ለዚህ ነው። አብችዬ ቀናነት ለራስ ነው። ለኢትዮጵያውያን ይበጃል ያልከውን ሁሉ በቀናነት ስትሰራ የእናቶች ፍቅርና ምርቃት ደግሞ እንዲህ በሄድክበት ሁሉ ይከተልሃል። @AbiyAhmedAli https://x.com/seyoum_teshome/status/1807107580118102404?s=08
إظهار الكل...
19.53 MB
05:00
Video unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
27.99 MB
إظهار الكل...
ጠ/ሚ አብይ ልክ እንደ ዊሊያም ሩቶ ? | የህዝብ ተቃውሞ ቀጣይ የጠ/ሚ አብይ ስጋት? | የኤምሬትስ እና የቱርክ የቀይባህር ፍጥጫ

إظهار الكل...
የኬኒያው ሰልፍ ለናፈቃቸው ሰልፊ ተነሱላቸው || መከላከያ ሰራዊት ለምስራቅ አፍሪካ || ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምን አሉ? Live

06:27
Video unavailableShow in Telegram
መቻል አደዋ! መቻል ጥቁር አንበሳ! መቻል አበበ ቢቂላ! መቻልን መደገፍ ለሀገር አለኝታ፣ ለራስም ውለታ ነው! ሙሉ ፕሮግራሙን ለመመልከት ይሄን ሊንክ ይጫኑ! https://youtu.be/upKH6voGP_c
إظهار الكل...
33.16 MB
إظهار الكل...
ኢትዮጵ እና ኬኒያ የገቡበት አጣብቂኝ | ከኬንያው ቀውስ ጀርባ ያልተሰማው ምስጢር | አዲስ ላይ አበባ ሞክረውት ያልተሳካላቸውን ኬንያ ላይ አደረጉት

ጀዋር መሀመድን ኬንያ ያስቀመጠው ማነው? | ኢትዮጵ እና ኬኒያ የገቡበት አጣብቂኝ | ከኬንያው ቀውስ ጀርባ ያልተሰማው ምስጢር | አዲስ ላይ አበባ ሞክረውት ያልተሳካላቸውን ኬንያ ላይ አደረጉት

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.