cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Sheger Network

Say Goodbye to unemployment! ጥያቄ ወይም አስታየት ከሎት @Eyu2022 ላይ ያናግሩን Gaaffii yookiin yaada yo qabattaan @Eyu2022 irrattii Nu dubbiisa

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
22 507
المشتركون
-724 ساعات
-807 أيام
-45730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
😎😎😎 ቤት ግዢ በአዲስ አበባ የቤት መግዣ ዋጋ እየወረደ ይገኛል በዚህም ሰሞኑን ከ10 ፐርሰንት እስከ 20 ፐርሰንት ወርዷል ሰዎች ቤት ከመግዛት እየተቆጠቡ ብራቸውን ባንክ እያስከመጡም ይገኛል በአዲስ አበባ ጣራ ደርሶ የነበረው የሬያልስቴት ገበያም ወደታች እየሽቋለቋለ ሲሆን በዚህ ከቀጠለ ከወራቶች በኃላ በትንሽ ዋጋ መላው ህብረተሰቡ የቤት ባለቤት ይሆናል እንዲሁም የቤት ግዢ መውረድ በክራይ ላይ ሰፊ ተፅእኖ አድርጏል የቤት ክራይ ዋጋም እንደሚወርድ ይጠበቃል ህብረተሰቡ የቤት ግዢ አድማ ያደረገ ይመስላል በዚህ ከቀጠለ በቅርቡም መንገድ ላይ ባንክ ቡክ እንደሚያስከፍቱ የሪልስቴት ሰራተኞችም በየስፈሩ አረ ቤት ግዙን እያሉ መምጣታቸው አይቀሬ ይሆናል:: 🙏🙏🙏
إظهار الكل...
👍 14😁 7💔 3🔥 1🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
Congratulations!! የዘንድሮ ዓመት ተመራቂዎች፣ እንኳን የድካማችሁን ፍሬ የምታዩበት ቀን አደረሳችሁ! https://t.me/ShegarNetwork Share#️⃣
إظهار الكل...
👍 10👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
Congratulations!! የዘንድሮ ዓመት ተመራቂዎች፣ እንኳን የድካማችሁን ፍሬ የምታዩበት ቀን አደረሳችሁ! https://t.me/ShegarNetwork Share#️⃣
إظهار الكل...
👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
Never leave a person who touches your soul more than your body.
إظهار الكل...
👌 7👍 2💔 2
ዓለም ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብተዋል !! ራሱን አጠፋ ደቡብ ኮርያ 🇰🇷 በደቡብ ኮርያ በአንድ የመንግስት ድርጅት ተቀጥሮ የሚስራው ይህ ሮቦት ስሙ አለቃው ይባላል እድሜው 1 ዓመት የሚሞላው ይህ ሮቦት ስራውም ወረቀቶች ከአንድ ክፍል ወደ ሌላ ክፍል ይዞ መሄድ ና ለተፈላጊ ደንበኛ ማድረስ ሲሆን በቀን ለብዙ ስአት ይሰራል ስራ ከጀመረ 11 ወር የሞላው ይህ ሮቦት ከሰሞኑን ግን ራሱን ከደረጃ ላይ በመወርወር ራሱን አ ጥ ፍ ቷል የሮቦቱ ሰሪዎች ምን አልባት ስራ በዝቶበት ጭንቀት ውስጥ ገብቶ ይሆናል እያሉም ይገኛል::
إظهار الكل...
😁 36🤣 13👍 10💯 2
Original Perfume Recommendations for Members!! Refresh your day ለOriginal ሽቶ ፈላጊዎች በሙሉ አ.አ ዉስጥ Original ሽቶ ብቻ የምታገኙበት ቤት Bemni Perfume Store ለወንድም ሆነ ለሴት እንደምርጫዎት With free Delivery ወይንም የስራ ቦታ ቦሌ መደሀኒአለም ሞል 3ኛ ፎቅ የቤት ቁጥር 321A ለበለጠ መረጃ: 👇🏻👇🏻 Join Telegram: @bemni_perfume_store TikTok: https://www.tiktok.com/@bemni_ye?_t=8nbi3d6zR14&_r=1 Mob: 0900569106 #️⃣ Share for your family and friends!!
إظهار الكل...
👍 10👌 2
https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId5204738615 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 +2k Coins as a first-time gift 🔥 +25k Coins if you have Telegram Premium
إظهار الكل...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 5

ለልደቴ መድፍ ይተኮስልን ለሚሉ ሮፍናንን መልስ ሰጥቶልናል እንደ ሐገር እንደ ልጅነት መልካም ልደት 😎
إظهار الكل...
👏 38👍 22👌 8😁 2💯 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.