cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መዝሙር ጥናት

ማኅበራችን ማኅበረ ሐዋርያት በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ስር የሚገኙትን በቃጠሎ የወደሙትን፣በዘመን ብዛት የተነሳ በመፍረስ ላይ ያሉትንና የፈረሱትን አብያተክርስቲያናትን ለማሳራት፣የተፈቱ የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት፣ድሆችንና ዓቅመ ደካሞችን ለመንከባከብ ተቋቁሟል፡፡እናንተም ይህን የተቀደሰ ሃሳብ በመደገፍ በጸሎት፣በሃሳብ፣በጉልበት በገንዘብም እንድትረዱን በልዑል እግዚአብሔር እንለምናለን፡፡

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
198
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የበገና መዝሙር "ኃይልህ ሲገለጽ በሰማይ" ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ @Orthodox_mezmurrr
إظهار الكل...
የኛ ነው ዋሻው እምነቱ ፀበሉ አናፍርም ትምከታችን ነው መስቀሉ (፪) የኛ ነው የኛ ......(2) የሶስት ሺ አመት .....የኛ ታሪክ ያላት.. ...የኛ ታቦተ ፂወን.. ...የኛ ያለችበት ..........የኛ የፀሎት ሰፍራ.. ..የኛ የኪዳን ሀገር ......የኛ ኢትዮጵያ እናቴ.. ...የኛ ሀገር እግዚአብሔር.. .የኛ የኛ ነው የኛ የኛ ነው የኛ.. .....የኛ (፪) ከአንዲት ድንጋይ.. ....የኛ የተወቀረው.. ....የኛ የላሊበላ.. ........የኛ ድንቅ ስራ ነው .....የኛ ጣራው ክፍት ሆኖ......የኛ ዝናብ ማይገባው.......የኛ አቡነ አሮን.. ....የኛ ምንኛ ውብ ነው ......የኛ የኛነው የኛ የኛ ነው የኛ.....የኛ (፫) ኢትዮጵያ ሀገር ....የኛ ልጅሽ ባኮስ.. .......የኛ ተጠምቆልሻል.. .....የኛ በፊልጾስ.. .....የኛ የአምላክ ስው መሆን .....የኛ ሚስጥርን አውቆ.. ......የኛ በእየሱስ አምኖ ......የኛ መጣ ተጠምቆ.. ......የኛ የኛ ነው የኛ የኛነው የኛ.. .....የኛ (፪) ትምከታችን ነው .....የኛ የጌታ መስቀል ......የኛ አምነን ድነናል.......የኛ በእምነት በፀበል.. ...የኛ መለያችን ነው .........የኛ ማተባችን .......የኛ ተዋህዶ ናት ......የኛ እምነታችንን.. ....።የኛ የኛ ነው የኛ የኛ ነው የኛ .......የኛ (፪) ፃርቃኔ ሂዱ.. .....የኛ ሽንኮራ ሂዱ.......የኛ ግሽንም ውጡ.. ..የኛ አክሱምም ወረዱ.. ..የኛ ሽባው ተፈቶ.. ..የኛ እውሩ በረቶ.....የኛ ጎባጣው ቀንቶ.....የኛ ደንቆሮው ሰምቶ...የኛ ፍፁም አምነናል ..የኛ አይናችን አይቶ....የኛ ፀንተን ቆመናል.. .የኛ ጀሮአችን ስምቶ.. ..የኛ የኛ ነው https://t.me/menfesewizmare
إظهار الكل...
#ጌታየ_ሆነ_ደም_ግባት_አልባ ጌታየ ሆነ ደም ግባት አልባ ጀርባዉ በጅራፍ ስለኔ ደማ የኔን መገርፍ እረሱ ተገርፎ ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ ( ፪ ) በሀሰት ሸንጎ ወጥመድ ተጠምዶ ጌታ ተያዘ ህይወቴን ፈቅዶ ክፉዎች ቢያዩት እንደ ወንበዴ ለኔ ግን ሆኗል መዉጫ መንገዴ ( ፪ ) ታስረኃል ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ታስረኃል ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ጌታዬ ሆነ ደም ግባት አልባ ጅርባዉ በጅራፍ ስለኔ ደማ የኔን መገረፍ እርሱ ተገርፎ ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ ( ፪ ) ሲዘብቱበት ምራቅ ሲተፉ የማይደፈር ደፍረው ሲዘልፉ በከበቡት ፊት ቃል ከለከለ እኔ እንድናገር እርሱ ዝም አለ ( ፪ ) ታርደኃል ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ታርደኃል ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ጌታዬ ሆነ ድም ግባት አልባ ጀርባዉ በጅራፍ ስለኔደማ የኔን መገረፍ እርሱ ተገርፎ ክብር አለበሰኝ እርሱ ተገፎ ( ፪ ) ህይወት መንጭቷል ተወግቶ ጎኑን ለከሳሾቹ ተርፏል ማዳኑ እጅ እግሩን ምስማር ሲቸነክርዉ የሞትን እሾህ ከኔ ነቀለዉ ( ፪ ) ተወጋ ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ተወጋ ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ጌታዬሆነ ደም ግባት አልባ ጀርባዉ በጅራፍ ስለኔ ደማ የኔን መገረፍ አርሱ ተገርፎ ክብር አለበሰኝ አርሱ ተገፎ ( ፪ ) እርቃኑን ሆኖ ፈተነዉ ልብሴን አንዲሁ ወዶኝ ጠጣ ቆምጣጤ በምህረቱ ጥል ነብሴን አርክቶ አለመለመኝ አርሱ ተጠምቶ/ ፪ / ተጠማ ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ ተጠማ ስለኔ ኢየሱስ መድሕኔ https://t.me/menfesewizmare
إظهار الكل...
ትህትናሽ ግሩም ነው ትህትናሽ ግሩም ነው ደግነትሽም/2/ እናቱ ሆነሻል ለመድኃኔዓለም/2/ ንፅሕት ስለሆንሽ እመቤቴ እመቤቴ እንከን የሌለብሽ እመቤቴ እመቤቴ የፍጥረታት ጌታ እመቤቴ እመቤቴ ባንቺ አደረብሽ እመቤቴ እመቤቴ የድንግል መመረጥ እመቤቴ እመቤቴ ዜናው አስገረመን እመቤቴ እመቤቴ እሳቱን ታቅፈች እመቤቴ እመቤቴ የማይቻለውን እመቤቴ እመቤቴ ምርኩዜ ልበልሽ እመቤቴ እመቤቴ ጥላ ከለላዬ እመቤቴ እመቤቴ ጋሻዬ ነሽ አንቺ እመቤቴ እመቤቴ ለእኔ መመኪያዬ እመቤቴ እመቤቴ በዓለም እዳልጠፋ እመቤቴ እመቤቴ ሕይወቴ መሮብኝ እመቤቴ እመቤቴ እንደ ወይን አጣፍጪው እመቤቴ እመቤቴ ድንግል ድረሽልኝ እመቤቴ እመቤቴ የምሥራቅ ደጃፍ ነሽ እመቤቴ እመቤቴ የሁላችን ደስታ እመቤቴ እመቤቴ እሙ ለጸሐይ ፅድቅ እመቤቴ እመቤቴ የሁሉ ጠበቃ እመቤቴ እመቤቴ ድንግል የድል አክሊል እመቤቴ እመቤቴ ድንግል የፅድቅ ሥራ እመቤቴ እመቤቴ ድንግል መሰላል ነሽ እመቤቴ እመቤቴ የተዋህዶ ተስፋ እመቤቴ እመቤቴ https://t.me/menfesewizmare
إظهار الكل...
إظهار الكل...
#ማህደረ_መለኮች ማህደረ መለኮት /2/ ማርያም እመብዙሀን /4/     መለኮት ያደረብሽ ከፍጥረት ተለይተሽ ከሁሉ የተወደድሽ ንፅህት ክብርት ነሽ ከቃል በላይ ቃል አለኝ ለክብርሽ መገለጫ ገናንነትሽ ካለው ድንግል ሆይ አለው ብልጫ አላወዳድርሽም  በማንም በምንም ወልደሽ ስለጠሽኝ ፍቅርና ሰላም ማርያም ማርያም እልሻለሁ ደግሜ ደጋግሜ በወለድሽው መድኀኒት ስለቀለለ ሸክሜ ተወስኗል በሆድሽ ያልቻሉት ሰማያቱ በማህፀንሽ ሆኖ ያስገርማል መታየቱ ሰባት ሰገል ተደንቀው ቤተልሄም ተገኙ ወርቅ ዕጣንና ከርቤ ሊገብሩ ላዳኙ አላወዳድርሽም በምንም በማንም ወልደሽ ስለጠሽኝ ፍቅርና ሰላም ማርያም ማርያም እልሻለሁ ደግሜ ደጋግሜ በወለድሽው መድኀኒት ስለቀለለ ሸክሜ ማህደረ መለኮት /2/ ማርያም እመብዙሀን /4/
إظهار الكل...
✞ በኤፍራታ ምድር ✞ በኤፍራታ ምድር/በቤተልሄም/(፪) ጌታ ተወለደ/ከድንግል ማርያም/(፪) ብርሃናዊው ኮከብ/ከሰማይ ዝቅ አለ/(፪) ፍጥረትም ዘመረ /ሃሌ ሉያ እያለ/(፪) መንጋውን በሌሊት ሲጠብቁ እረኞች ከሰማይም ሰሙ ታላቅ የምስራች በመልአኩ ግርማ ምድር ስታበራ የሚያስጨንቅ ነበር እጅግ የሚያስፈራ አዝ= = = = = ድንገትም የሰማይ ሰራዊት ተገልጠው ባንድነት ዘመሩ ከኖሎት ጋር ሆነው ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ብለው ሰላምም በምድር በጎ ፍቃድ ለሰው አዝ= = = = = ቤተልሄም ሄደው ጌታን ተሳለሙት ከእናቱ ጋራ ሆነው በግርግም አገኙት የመላእክትን ዜማ እረኞች አወሩ በልዩ ምስጋና አምላክን ሲያከብሩ አዝ= = = = = ለሕዝብ ሁሉ የሚሆን ፍስሐ ደስታ በዳዊት ከተማ ተወለደ ጌታ ህፃን ከእናቱ ጋር በግርግም ፈለጉት እርሱ ነው ለሰዎች የድነት ምልክት መዝሙር ይልማ ኃይሉ https://t.me/menfesewizmare
إظهار الكل...
إظهار الكل...
መዝሙር 18 "ዘወይን " ዘወይን /2/ ቤተ ቃና ዘወይን /2/ ቤተ ቃና ዘወይን /2/ በቃና መንደር - - - ዘወይን ሰርግ ተደግሶ - - - + ወይኑ ተሰናድቶ - - - + ዳሱ ተቀድሶ - - - + ዶኪማስም ጠራ - - - + ደቀመዛሙርቱን - - - + ኢየሱስንና - - - ማርያም እናቱን - - - አዝ - - - ሲበሉ ሲጠጡ - - - ዘወይን እጅግ ደስ አላቸው - - - + ያ መናኛ ወይን - - - + እየጣፈጣቸው - - - + እልልታውም ደምቋል - - - + ሙሽራውም ኮርቷል - - - + ሰርጉ ለእንግዶቹ - - - የበቃ መስሎታል - - - አዝ - - - ወይኑ በመካከል - - - ዘወይን አለቀ ከጋኑ - - - + አፍረው ተደበቁ - - - + አሳላፊው ሁሉ - - - + ማንም ሰው ሳይነግራት - - - + ይህንን ተረድታ - - - + ድንግል ልታማልድ - - - + ሔደች ወደ ጌታ - - - + አዝ - - - ጋኖቹን ሙሏቸው - - - ዘወይን ውሃውን ቀድታችሁ - - - + ብሏችኋል ልጄ - - - + ታዘዙ ታምናችሁ - - - + ገና ስትናገር - - - + አሳላፊዎቹ - - - + አምነው ጓዳ ገቡ - - - ተሞሉ ጋኖቹ - - - አዝ - - - ማድጋው ሲከፈት - - - ዘወይን መልካም ወይን ሆነ - - - + የክርስቶስ ክብር - - - + በቤቱ ገነነ - - - + የእመአምላክ ጸሎት - - - + ታሪኩን ቀየረ - - - + መናኛው በሐዲስ - - - + ይኸው ተቀየረ - - - + አዝ - - - ዛሬም ለደከሙ - - - ዘወይን አልጫ ለሆኑ - - - + ለነፍሳቸው ጣፋጭ - - - + አልቆባቸው ወይኑ - - - + ድንግል ትቆማለች - - - + ስለነሱ ተግታ - - - + እንዲጣፍጡላት - - - + ለምና ከጌታ - - - +
إظهار الكل...
ኒጎዳ ኦቻ ኒጎዳ ኦቻ ኦቻ ኒቆዳ/2/ ማርያሜ ሀዮ ሀዮ ማርያሜ/2/ ኢየሱሴ ካዎ ካዎ እየሱሴ/2/ ሚካኤሌ ማዳ ማዳ ሚካኤል/2 ገብርኤሌ አሻ አሻ ገብርኤል/2/ አቡዬ ፀላ ፀላ አቡዬ /2/ ተክልዬ ማዳ ማዳ ተክልዬ/2/ አርሴማ ሀዮ ሀዮ አርሴማ/2/ ቁስቁአሜ ማዳ ማዳ ቁስቁአሜ/2/ ሀብትዬ ሀዮ ሀዮ ሀብትዬ/2/ ጊዮርጊሴ አሻ አሻ ጊዮርጊሴ/2/ ካዎ ካዎ ኢየሱሴ ካዎ ማርያሜ ሀዮ ኢየሱሴ ካዎ/2/ ኦኦ ካዎ/2/ ሚካኤል ማዳ ገብርኤሌ አሻ/2/ ኦኦ አሻ/2/ አቡዬ ፀላ ተክልዬ ማዳ/2/ ኦኦ ማዳ ቁስቁአሜ ሀዮ አርሴማ ሀዮ/2/ ኦኦ ሀዮ ሀብትዬ ማዳ ጊዮርጊሴ ማዳ/2/ ኦኦ ማዳ አኔ ኦሳ ኤሴ ጦሴ ኦሳ (2) ሚካኤል ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ ገብርኤል ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ ሩፋኤል ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ አኔ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ (2) አቤዬ ኦሳ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ ተክሌዬ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ ሀብትዬ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ ክርስቶስ ሳምራ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ አኔ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ (2) ጊዬርጊሴ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ አርሴማ ኦሳ..... ኤሴ ጦሴ ኦሳ አያ ዳሴ ዶሴ አያ ዳሴ አያ ዳሴ.....ዶሴ ሀያ ዳሴ ኪዳነ ምህረት ሀያ ዳሴ....ዶሴ ሀያ ዳሴ የምለምንሽ ሀያ ዳሴ ..... ዶሴ ሀያ ዳሴ የወጣቱን ነገር ሀያ ዳሴ .....ዶሴ ሀያ ዳሴ ድንግል ሆይ አደራ ሀያ ዳሴ..... ዶሴ አያ ዳሴ ዶሴ አያ ዳሴ አያ ዳሴ ......ዶሴ አዶቴና ምርያም አዶቴና https://t.me/menfesewizmare
إظهار الكل...