cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዕቅበተ እምነት

የኢኦተቤ ቅዱሳት መጻሕፍቶችን የሚያገኙበት Channel ★ ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን። 1ኛ ጴጥ 3 : 15 ★ የእግዚአብሔር ሰው ፍፁምና ለበጎ ስራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መፅሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሳፅ ልብንም ለማቅናት በፅድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል። 2ኛ ጢሞ 3 : 13 - 17

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
2 433
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
MK TV || ሥርዓተ ቤተክርስቲያን || ትዳራችን ዝብርቅርቁ የወጣው አጥማቂ ግርማ ጋር ደርሰን ከመጣን በኋላ ነው

Subscribe and share

https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......

https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s......

#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Photo unavailableShow in Telegram
በእለቱ በመገኘት ወንጌል እንድትማሩ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። http://t.me/abagebrekidan
إظهار الكل...
إظهار الكل...
የጥያቄዎቻችሁ መልስ

የዚህ ኦርቶዶክሳዊ ገጽ ዋና ዓላማ የወጣቱን ጥያቄ መመለስ ነው። ወጣቶች ማንኛውም በሕይወታቸው የገጠማቸውንም ይሁን መንፈሳዊ ጥያቄ በሚረዱት መልክ መልስ ይሰጥበታል YouTube

https://www.youtube.com/channel/UCPLJimNlqTFBnlbsh_vccgg

ለጥያቄዎችና ለአስተያየቶች @AbuNak @Rhripsime

إظهار الكل...
ሐዋርያዊ መልሶች

በክርስትና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ሐዋርያዊ መልሶችን ለማቅረብ የምንሞክርበት ቻናል YouTube፡

https://www.youtube.com/channel/UCNR0pStqUuWVKs7elJMYmlQ

03:41
Video unavailableShow in Telegram
👉 ስለ መልካም ወጣት - ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ምን አሉ? = 12.1 MB
إظهار الكل...
ስለመልካም_ወጣት_ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረ_ኪዳን_ምን_አሉ_#SUBSCRIBE_#SHARE_ይደረግ.mp412.10 MB
Photo unavailableShow in Telegram
✍️መልካም ወጣትነትን የምማረው ከወጣቶቹ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት አርሴማ እንጂ በመልካም ወጣት ሽፋን ማኅተቤን ለማስበጠስ የሰይጣን ቀኝ እጅ ሆኖ ከሚሰራው ከሐሳዊ ነቢይ ዮናታን አይደለም። ንጹሕ የኾነውን ውኀ በቆሸሸ ብርጭቆ የሚጠጣ ትውልድ ከመልካምነቱ በፊት ጤንነቱ አደጋ ላይ ነው፡፡ 👍በሆዱ የሚታለል አንድም ኦርቶዶክስ የለም! 🤔ከአባይ ወንዝ ወጥቶ የመዘፍዘፊያ ውሃ ፍለጋ የሚወጣ ሞኝ ሰውም ያለ አይመስለኝም!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
✍️መልካም ወጣትነትን የምማረው ከወጣቶቹ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት አርሴማ እንጂ በመልካም ወጣት ሽፋን ማኅተቤን ለማስበጠስ የሰይጣን ቀኝ እጅ ሆኖ ከሚሰራው ከሐሳዊ ነቢይ ዮናታን አይደለም። 👍በሆዱ የሚታለል አንድም ኦርቶዶክስ የለም! 🤔ከአባይ ወንዝ ወጥቶ የመዘፍዘፊያ ውሃ ፍለጋ የሚወጣ ሞኝ ሰውም ያለ አይመስለኝም!
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ዕቅበተ እምነት

የኢኦተቤ ቅዱሳት መጻሕፍቶችን የሚያገኙበት Channel ★ ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን። 1ኛ ጴጥ 3 : 15 ★ የእግዚአብሔር ሰው ፍፁምና ለበጎ ስራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መፅሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሳፅ ልብንም ለማቅናት በፅድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል። 2ኛ ጢሞ 3 : 13 - 17

አባታችን አባ ገብረኪዳን ግርማ ከዛሬ ማለትም ከቀን 19/10/2014 ዓ.ም ጀምሮ "#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ" ተብለው እንዲጠሩ እና የርዕሰ አድባራት ወገዳማት ጣና ቂርቆስ ገዳም የ4ቱ ጉባኤያት (ብሉያት፣ ሐዲሳት፣ ሊቃውንት፣ መነኮሳት) ምስክር መምህር ሆነው የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል አባ ሚካኤል ፣ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ እና ብዙ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በተገኙበት ይህንን የማዕረግ ስም ተሰጥቷቸው ተሹመዋል።
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.