cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የዳኒ የልብ ወጎች

እዉነትን ያዘሉ ትክክለኛ የልብ ኑዛዜዎች ደብዳቤዎች አጫጭር ፅሁፎች ግጥሞች ከ Danny martha

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
489
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ማርያም ግን እንዴት ናት ? https://t.me/Dannymartha
إظهار الكل...
qr4AjOpA.mp31.18 MB
ማርያም ግን እንዴት ናት ? ************************* በይሁዳ በኩል ክርስቶስን ሸጥነዉ በጴጥሮስ መንፈስ ሶስት ጊዜ ከዳነዉ በጲላጦስ እጅ ዉስጥ አሳልፈን ሰጠን እሱን ይሰቀል ብለን በርባንን አስለቀቅን * ገረፍነዉ ገረፍነዉ ምራቅ ተፋንበት መስቀል አሸክመን አሶጣነዉ ዳገት ቸነከርን ሚስማር የእሾህ አክሊል ደፋን ልብሱን ተካፈልነዉ እጣ ልንጣጣል ተጠማዉ ሲለንም እሬት አጠጣነዉ እንዴት ይረሳናል በጦር የወጋነዉ ** ግን አላስተዋልንም ለማን እንደሞተ ከሀጥያት ሊያነፃን ለኛ እንደዋተተ በዚህ ሁሉ መሀል አምጣ የወለደችዉ በወደቀ ቁጥር አብራ የወደቀችዉ እናቱ እንዴት ናት !? እናት እንደሌለን እንዲያ ያስለቀስናት ማርያም ግን እንዴት ናት !?
إظهار الكل...
✍️Danny Martha
إظهار الكل...
1.05 MB
አንዳንዴ ማዉራት የምትፈልጋቸዉ ነገሮች ከአፍ አልወጣም ብለዉ ይተናነቁሀል ማድረግ የምትፈልገዉን ነገር በሙሉ ማረግ እስኪያቅትህ ድረስ ትተሳሰራለህ። ምንም ትርጉም የሚሰጥ ነገር እስክታጣ ድረስ ሁሉም ትርጉም የለሽ ይሆናል ማን እንደተሳሳተ ግራ ይገባኛል እኔ ወይስ እኔን የፈጠረዉ መልስ የማይኖራቸዉ በጣም ብዙ ጥያቄዎች ይኖራሉ ጊዜ የሚፈታቸዉ ግን እዛ ጊዜ ላይ እደርሳለሁ ወይ የሚለዉ ሌላ ጥያቄ ነዉ ። ለሌሎች በመፍራት መወሰን የነበረብን ነገሮች ሳንወስን ስንቶቻችን ህመም ዉስጥ ተዘፍቀናል ከኔ በላይ ሌላዉ ይጎዳል ብለን እነሱ ከሚጎዱት እጥፍ እየተጎዳን ያለን እልፎች ነን ይሄ ህመም መቼ እንደሚያበቃ ሁላ የማናቅ ፅኑ ህመምተኞች በሌሎች አይን ግን ሁሉ የሞላልን ምንም ጉድለት የሌለብን በሳቃችን በፈገግታችን ህይወት የሚመዘንልን በየቤታችን የሚቆጥር ይቁጠረን። ተስፋ የሚባል ስንቅ እስከዛሬ ያኖረዉ ወደር የለዉም ተስፋ እራሱ በተስፋ ተስፋ አያረግም ይሆናል ግን በተስፋ የሚኖር እንደ ጉድ ነዉ ተስፋ ተስፋ የሚሆነዉ ምን ሲኖረዉ ነዉ ? በምን መንገድስ በየትኛዉ ሚዛንስ ሲመዘን ነዉ ዋጋ ኖሮት ህይወት የሚያስቀጥለዉ? ማንስ ለማን ተስፋ ይሆናል ማን በማንስ ተስፋ መኖር ይቀጥላል ? ነገ ምን ያመጣል የእዉነትስ በነገ ላይ ሀይል እና አቅም ያለዉ ማን ነዉ ? ህይወት ላይ ማን እርግጠኝነት ይሰጣል ? እርግጠኝነትን የሚሰጠዉስ በራሱ ምን ያህል እርግጠኛ ነዉ ? በዙ ጥያቄ አለ አጥጋቢ መልስ የሌለዉ ጥያቄ መሆኑንም የረሳነዉ ማንን መጠየቅ እንዳለብን እንኳን ያላወቅነዉ ብዙ ጥያቄ ?!
إظهار الكل...
😥😥😥የአመሻሽ ፀፀት 😥😥😥 ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ✍Danny martha
إظهار الكل...
1.02 MB
🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂ግድ የለኝም 🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂ ፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦ ✍Danny martha
إظهار الكل...
1.47 MB
🥺🥺🥺🥺🥺 ****** ✍Danny martha
إظهار الكل...
2.45 KB
😏😏😏😏 ######## ✍Danny martha
إظهار الكل...
2.04 KB
⛈⛈⛈⛈⛈ ................. ✍Danny martha
إظهار الكل...
0.91 KB
😏😏 አልለማመጥም😏😏 ***** ✍Danny martha ...................
إظهار الكل...
9.70 KB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.