cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Free thoughts <<❓>>

በነፃነት ሀሳብና እይታዬን አጋራለሁ።የተሰማኝን እበጠረቃለሁ! የሚያስማሙንን ሃሳቦች እዚህ ካገኛችሁ እሰየው፡፡ ካለዛም መንገዱን ጨርቅ ያርግላቹ... ለመስማማት አልፅፍም፣ ለመፃፍ አልስማማም፡፡ ለ cross - @everything_suck_s ♦ብቸኝነት ሌላ ሠውን የምታጡበት ሁኔታ ሲሆን ለብቻ መሆን ግን ራሣችሁን የምታገኙበት ሁኔታ ነው። /ኦሾ/

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
554
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-1830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ምጡ ...እስኪ....!
إظهار الكل...
ይሄ ቀልድ ቢመስልም እውነታ ነው!! Canada, Nordic countries (ዴንማርክ, ፊንላንድ, ስዊድን, ኖርዌይ, አይስላንድ), Austria, Sweden..... አንተ አሁን የምትኖረውን ኑሮ ለነሱ Nightmare ነው። ግፋ ቢል ለሳምንት መጠው ከጫካ በቅርብ እንደወጣ ከ77 ድርቅ እንዳመለጠ ሰው እያዩህ ከንፈራቸውን መጠው ፎቶ አንስተውህ ይሄዳሉ እንጂ ይሄ ከwrong turn የሚያስፈራ ኑሮህን አይኖሩትም። ድሮስ የነዋሪነት ተብሎ እዛ ሀገር ላይ ቁጭ ብሎ በመተንፈሱ ብቻ የሚከፈለው, ነዳጅ በቧንቧ ቤቱ ድረስ የሚመጣለት, አመመነኝ ብሎ ሲደውል መንግስት አንቡላንስ ከፈጥኖ ደራሽ ሞተረኛ ጋር የሚያክተለትልለት,በሀገሩ ደሀ የተባለው ሰው ምግብ እያማረጠ Starter, main, dessert እያለ በሚኖርበት, ነፃ ህክምና እና ትምህርት በነፃ ለሁሉም በሚሰጥበት, ልጅ ስትወልድ መንግስት ማበረታቻ ስጦታ በሚሰጥበት, BMW እና Mercedes ርካሽ በሆነበት, ሀብትን ማሳየት በሀብት መፎከር ነውር በሆነበት, ሀብታም የተባለው ምቹ ስለሆነ ባስ እና ባቡር በሚጠቀምበት, ወተት ቤት ለቤት በሚታደልበት, አዛውንቶች በመንግስት ተቀማጥለው በሚጦሩበት,  ከቤት ስትወጣ በየቧታው መናፈሻ ባለበት, ልብስ ለወር ተለብሷ አረጀ ተብሎ Give away በሚደረግበት, በርገር እና ፒዛ ተራው ምግብ በሆነበት, የሰው ልጅ ነፃነት እስከ ጥግ በሚከበርበት...........አገር እየኖሩ አስበው በእግር የተቧካ ዳቧ ከሚበላበት, ሰው በብሄር እና በሀይማኖት ሳይገዳደል በማይውልበት, ከቤቱ ሲወጣ የቆሻሻ ገንዳ የሚሸተው እሱን ሲያልፍ ቁስላቸውን እያሳዩ የሚለምኑ የኔ ቢጤዎች የሚያይ እሱን ሲያልፍ መጦር ሲገባቸው ጧሪ አጠው መንገድ ወጥተው በፀሀይ ሽንኩር ጎልተው የሚሸጡ አሮጊት በሚታይበት, ለባስ አንድ ሰአት ተሰልፎ ገብቶ ባስ ውስጥ ነኝ ብብት ውስት ብሎ የሚያጠራጥር ግማት በሚምግበት, መብራት እንደ ዲም ላይት ቦግ እልም በሚልበት, በቧንቡዋ ጭቃ የቀላቀለ ውሀ በሚመጣበት, ምግብ በዘይት መብላት ሴቶች ሞዴስ መጠቀም ቅንጦት በሆነበት, የአንድ ሙሉ ሰፈር ሰው አንድ ሽንት ቤት በሚጠቀምበት, ሌባ አሸን በሆነበት,እብድ በየቦታው ድንጋይ ይዞ በሚንቀሳቀስበት, እንስሳት በግፍ በሚጨቆንበት, ሰዎች አረብ አገር ሄደው ከ10ኛ ፎቅ ላይ በአሰሪያቸው ተገፈተሩ በረሀ ላይ ኩላሊታቸው ተሰረቀ በሚባልበት...........ሀገር መኖር ባያስፈራቸው ነው የሚገርመው። እኛ ለምደነዋል አባቴ እዚህ የበሰበሰ ህይወት ውስጥ እየኖርን የባሰ አታምጣ እያልን ድህነታችን ሲነገረን እየጎፈላን አለን። ደስ የሚለው እና የሚገርመው ግን በሀገራቸው Satisfied የሆኑት እና በደስተኝነት ነው የሚኖሩት የሚባሉት የነዛ ምቹ ሀገር ህዝቦች Depressed እና Suicidal rate ከፍተኛ የሆነባቸው ሀገሮችም ናቸው። በተቃራኒው እኛ ሀገር በአንፃራዊነት Depression እና Suicide የለም በሚያስብል መልኩ ትንሽ ነው። ህዝቡ በዚህ የሚያስፈራ ህልም በሆነ ህይወት ውስጥ ደስታን እየፈጠረ, ማህበራዊነት አግዞት, "አይቶ አያውቅ ዳቦ ፍሪዳው ነው" እንዲሉ ትንሽ አግኝቶ ብዙ እየተደሰተ ድህነት እየተወራረሰ ይኖራል። Ps: በዚህ ሁሉ ነገር መሀል ሆነንም ግን አትዩጵያ ከሌሎች አምራ ትታየናለች, ለሌሎች ገሀነብ መስላ ብትታይ ለእኛ ምድራዊ ገነታችን ናት, ከሌሎች ሀገሮች ጋር አብረን ሚዛን ላይ አናስቀምጣትም, ርቀናት ብንሄድ ርቃን አትርቀንም በደምስራችን ትዘዋወራለች, ስለተወለድንባት ይሁን ስላወቅናት ትጣፍጠናለች, ከመሷቧ እንጀራ ቢጎል እናት ናት እና በሌላ አንቀይራትም !!!!
إظهار الكل...
ይሄ ቀልድ ቢመስልም እውነታ ነው!! Canada, Nordic countries (ዴንማርክ, ፊንላንድ, ስዊድን, ኖርዌይ, አይስላንድ), Austria, Sweden..... አንተ አሁን የምትኖረውን ኑሮ ለነሱ Nightmare ነው። ግፋ ቢል ለሳምንት መጠው ከጫካ በቅርብ እንደወጣ ከ77 ድርቅ እንዳመለጠ ሰው እያዩህ ከንፈራቸውን መጠው ፎቶ አንስተውህ ይሄዳሉ እንጂ ይሄ ከwrong turn የሚያስፈራ ኑሮህን አይኖሩትም። ድሮስ የነዋሪነት ተብሎ እዛ ሀገር ላይ ቁጭ ብሎ በመተንፈሱ ብቻ የሚከፈለው, ነዳጅ በቧንቧ ቤቱ ድረስ የሚመጣለት, አመመነኝ ብሎ ሲደውል መንግስት አንቡላንስ ከፈጥኖ ደራሽ ሞተረኛ ጋር የሚያክተለትልለት,በሀገሩ ደሀ የተባለው ሰው ምግብ እያማረጠ Starter, main, dessert እያለ በሚኖርበት, ነፃ ህክምና እና ትምህርት በነፃ ለሁሉም በሚሰጥበት, ልጅ ስትወልድ መንግስት ማበረታቻ ስጦታ በሚሰጥበት, BMW እና Mercedes ርካሽ በሆነበት, ሀብትን ማሳየት በሀብት መፎከር ነውር በሆነበት, ሀብታም የተባለው ምቹ ስለሆነ ባስ እና ባቡር በሚጠቀምበት, ወተት ቤት ለቤት በሚታደልበት, አዛውንቶች በመንግስት ተቀማጥለው በሚጦሩበት, ከቤት ስትወጣ በየቧታው መናፈሻ ባለበት, ልብስ ለወር ተለብሷ አረጀ ተብሎ Give away በሚደረግበት, በርገር እና ፒዛ ተራው ምግብ በሆነበት, የሰው ልጅ ነፃነት እስከ ጥግ በሚከበርበት...........አገር እየኖሩ አስበው በእግር የተቧካ ዳቧ ከሚበላበት, ሰው በብሄር እና በሀይማኖት ሳይገዳደል በማይውልበት, ከቤቱ ሲወጣ የቆሻሻ ገንዳ የሚሸተው እሱን ሲያልፍ ቁስላቸውን እያሳዩ የሚለምኑ የኔ ቢጤዎች የሚያይ እሱን ሲያልፍ መጦር ሲገባቸው ጧሪ አጠው መንገድ ወጥተው በፀሀይ ሽንኩር ጎልተው የሚሸጡ አሮጊት በሚታይበት, ለባስ አንድ ሰአት ተሰልፎ ገብቶ ባስ ውስጥ ነኝ ብብት ውስት ብሎ የሚያጠራጥር ግማት በሚምግበት, መብራት እንደ ዲም ላይት ቦግ እልም በሚልበት, በቧንቡዋ ጭቃ የቀላቀለ ውሀ በሚመጣበት, ምግብ በዘይት መብላት ሴቶች ሞዴስ መጠቀም ቅንጦት በሆነበት, የአንድ ሙሉ ሰፈር ሰው አንድ ሽንት ቤት በሚጠቀምበት, ሌባ አሸን በሆነበት,እብድ በየቦታው ድንጋይ ይዞ በሚንቀሳቀስበት, እንስሳት በግፍ በሚጨቆንበት, ሰዎች አረብ አገር ሄደው ከ10ኛ ፎቅ ላይ በአሰሪያቸው ተገፈተሩ በረሀ ላይ ኩላሊታቸው ተሰረቀ በሚባልበት...........ሀገር መኖር ባያስፈራቸው ነው የሚገርመው። እኛ ለምደነዋል አባቴ እዚህ የበሰበሰ ህይወት ውስጥ እየኖርን የባሰ አታምጣ እያልን ድህነታችን ሲነገረን እየጎፈላን አለን። ደስ የሚለው እና የሚገርመው ግን በሀገራቸው Satisfied የሆኑት እና በደስተኝነት ነው የሚኖሩት የሚባሉት የነዛ ምቹ ሀገር ህዝቦች Depressed እና Suicidal rate ከፍተኛ የሆነባቸው ሀገሮችም ናቸው። በተቃራኒው እኛ ሀገር በአንፃራዊነት Depression እና Suicide የለም በሚያስብል መልኩ ትንሽ ነው። ህዝቡ በዚህ የሚያስፈራ ህልም በሆነ ህይወት ውስጥ ደስታን እየፈጠረ, ማህበራዊነት አግዞት, "አይቶ አያውቅ ዳቦ ፍሪዳው ነው" እንዲሉ ትንሽ አግኝቶ ብዙ እየተደሰተ ድህነት እየተወራረሰ ይኖራል። Ps: በዚህ ሁሉ ነገር መሀል ሆነንም ግን አትዩጵያ ከሌሎች አምራ ትታየናለች, ለሌሎች ገሀነብ መስላ ብትታይ ለእኛ ምድራዊ ገነታችን ናት, ከሌሎች ሀገሮች ጋር አብረን ሚዛን ላይ አናስቀምጣትም, ርቀናት ብንሄድ ርቃን አትርቀንም በደምስራችን ትዘዋወራለች, ስለተወለድንባት ይሁን ስላወቅናት ትጣፍጠናለች, ከመሷቧ እንጀራ ቢጎል እናት ናት እና በሌላ አንቀይራትም !!!! 💚💛❤
إظهار الكل...
🥱🥱
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Trying to understand women ...
إظهار الكل...
Finally we kissed After money fuckin months of ስቃይ.🤨🚶🏿😎😎
إظهار الكل...
🕺.አርብን ፍቅር ፍቅር.... ...ውዴ የፈለግሽውን ብትፈልጊ ዛሬ ለሊት ከሰማይ ላይ ሀምሳ ኮከብ ለቅሜ✨ ጧት አንድ የፀሀይ ጮራ እበጥስና በብርሀን ክር በኮከብ ዶቃ ያንገት ሀብል ሰራልሻለሁ። ጨረቃዋንም ሰርቄ መስታውት እንድቶንሽ እሰጥሻለሁ ..👀 ቀስተ ደመናውንም ከሰማይ ላይ ገፍፌ ለመቀነትሽ እሰጥሻለሁ... ሰማዩ ባዶውን ይቅር! ላንቺ ያሎነ ላማን ሊሆን ነው?...! 🚶🏿ስብሀት ለአብ(ገ/እግዛቤር)🤌 ሌቱም አይነጋልኝ ገፅ 206
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.