cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🎶 ሆፕ lyrics🎶

🎯🎭🎭doses of lyrics daily 🎯🎭🎭 For ur suggestions use @tesfish2 Other channels @EgerKwasMeme @YehabeshaTiktok @ye90slijochfans subscribe on youtube 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/v6fSh9WFTsE 😍 @ken_leboch

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
3 001
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
إظهار الكل...
💵JOIN💵
ይህ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን 5 ጊዜ ያነሳ የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ቻናል ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ተከታዮች አሉት "JOIN" የሚለውን በመጫን የቻናሉ አባል ይሁኑ ❤️
إظهار الكل...
🛑JOIN🛑
❓የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
إظهار الكل...
🛑Arsenal🛑
🛑Man Utd🛑
❇️Liverpool ❇️
❇️Chelsea ❇️
❌Barcelona❌
❌Real madrid❌
✳️ቅ/ጊዮርጊስ ✳️
✳️ኢት. ቡና✳️
🟢ለሜሲ አድናቂዎች ብቻ የተከፈተ ቻናል🟢
🔴Bayern munchen
🔵ለሮናልዶ አድናቂዎች ብቻ የተከፈተ ቻናል🔵
🥁Juventus
ነፍስዎት በሰላም ትረፍ 🕯️
إظهار الكل...
ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ሚሞችን ማየት እና ክርስትና ሀይማኖታችሁን በቀላሉ መረዳት የምትፈልጉ ብቻ ይሄን ቻናል Join አድርጉ ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/_twWlbg62cQwZmQ0
إظهار الكل...
✝👉JOIN👈✝
ለክርስቶስ ወዳጆች‼️
✝️💛ኦርቶዶክስ Memes💛✝️
ለማርያም ወዳጆች
💗ሮ💗ማ💗ን💗 የመጨረሻው ክፍል😌 🖍...<<ለዛሬ የቀጠርኩህ በሲጋራ ማጨስና ጉዳቱ ዙሪያ ለጤናችን ፕሮግራም ካንተ ጋር ቃለ መጠይቅ ለመስራት ስለፈለግኩ ነው›› የመጨረሻዎቹን ቃላት በውል አላዳመጥኳቸውም፡፡ የተቀመጥኩበት ወንበር ወደ ውስጥ ይዞኝ የገባ መስሎኝ ከንፈሬን በጥርሴ እንደነከስኩ አይኖቼን በሀይል ጨፈንኳቸውና በዝምታዬ ውስጥ ራሴን ገደልኩ፡፡ ከተቀበርኩበት ድንገተኛ ሰመመን ስነቃ ሮማን በእጇ የያዘችውን የድምጽ መቅጃ እያሻሸች በድንጋጤ እየተመለከተችኝ ነበር፡፡ ‹‹ ደህና ነህ? ›› አለችኝ፡፡ ጭንቅላቴን በአዎንታ ነቀነቅኩላት፡፡ ከዚያም እጄን ወደኪሴ ሰድጄ የተጨማተረ ሲጋራ መዘዝኩና አቀጣጠልኩ፡፡ ወደ ውስጥ የሳብኩት ጭስ ከአፌ እየወጣ አየር ላይ ተበታትኖ ወዲያና ወዲህ ሲቅበዘበዝ ሳይ እምባዬ መጣ፡፡ 🚬🚬🚬🚬 መድረሻውን የማያውቀው ጭስ የኔ ህይወት ተምሳሌት መሰለኝ፡፡🚬🚬 እንዲያውም ይህ የሲጋራ ጭስ መነሻውን ያውቃል፡፡ እኔ ግን መነሻና መድረሻዬን የማላውቅ፣ ከየት መጥቼ ወዴት እየሄድኩ እንደሆነ ያልተረዳሁ ምስኪን ሠው ነኝ፡፡ ሲጋራውን ጠላሁት፡፡ ጭሱን ማየት ቀፈፈኝ፡፡ መሬት ላይ ጣልኩትና በጫማዬ ደፈጠጥኩት፡፡ ኪሴ ውስጥ የነበረውን ሁሉ እያወጣሁ ስብርብር አደረግኩት፡፡ ነፍሴ ስትረጋጋ ታወቀኝ፡፡ በዛፎቹ መካከል እየተሽሎከለከ እኛ ወዳለንበት ጎጆ ቤት የሚገባው ነፋስ አዲሱን የህይወቴን ገጽ መግለጥ ጀመረ፡፡ ከዚህ በፊት የማላውቀው አዲስ ስሜት ውስጤ ገብቶ ቦታ ሲፈልግ አገኘሁት፡፡ ልቤን ሰጠሁት፡፡ በደስታ ተሞላሁ፡፡ መጮህ አማረኝ፡፡ ሮማን በሁኔታየ ግራ ተጋብታለች፡፡ ከአፏ ቃል ሳታወጣ በጭንቀት እየተነፈሰች የማደርገውንና የምሆነውን ትከታተላለች፡፡ የውስጤን ስሜት ሳዳምጥ ቆይቼ ዝቅ ባለ ድምጽ‹‹ አመሰግናለሁ ›› አልኳት፡፡ ከፀጉሯ ጋር በጣቷ እየተጫወተች በዝምታ ተመለከተችኝ፡፡ ‹‹ ከረዥም ጊዜ ፍቅረኛዬ ጋ አለያዬሽኝ ›› ደነገጠች፡፡ ‹‹ ምን; ›› እንደምንም ከአፏ የወጣ ቃል ነው፡፡ ‹‹ ለረዥም ጊዜ እንደ ፍቅረኛዬ ስንከባከበው ከነበረው ሱስ ጋር ዛሬ አለያየሽኝ›› ከተቀመጠችበት ድንገት ተነስታ ተጠመጠመችብኝ፡፡ ሽቶዋ ልቤን አጠፋው፡፡ ከልቤ ጋር ፍርሃቴም አብሮ ጠፋ፡፡ ለካ የፍርሃት ቤቱ ልብ ነው! እንደተቃቀፍን የመጣው ይምጣ ብዬ ከንፈሯን ፍለጋ ስኳትን ያ- ክልፍልፍ አስተናጋጅ ዘው ብሎ ገባ፡፡ ‹‹ ጠራችሁኝ እንዴ? ›› እያለ፡፡ 📓ተፈፀመ📓 JOIN & SHARE @ken_leboch CONTACT US @tesfish2 💞ቅን ልቦች❤ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
إظهار الكل...
💗ሮ💗ማ💗ን💗 ክፍል6⃣ 🖍...አለባበሷ እንደነገሩ ነው፡፡ ‹‹ከስራ ቦታ በቀጥታ ነው እንዴ የመጣሽው?›› አልኳት ደግማ ስለመዘግየት እንዳታወራኝ አቅጣጫ ለማስቀየር፡፡ ቀስ በቀስ ፍርሃቴ እየጠፋ መጥቷል፡፡ ‹‹አዎን ከዚያው መምጣቴ ነው›› አለች አረማመዷን ከኔ ፍጥነት ጋር ለማስተካከል እየሞከረች፡፡ ዝናቡ ማንጠባጠብ ጀምሯል፡፡ መናፈሻ ውስጥ ካሉት ትንንሽ ጎጆ ቤቶች መካከል አንዱን መርጠን ገባን፡፡ ወዲያው የሆነ ክልፍልፍ አስተናጋጅ እየተንደረደረ መጥቶ የምንፈልገውን ጠየቀን፡፡ ፈጥኖ መምጣቱ አበሳጭቶኛል፡፡ ‹‹ቡና!›› አልኩት በቁጣ፡፡ የኔን ትዕዛዝ ተቀብሎ በመጣበት አኳኋን እየተክለፈለፈ ተመልሶ ሄደ፡፡ ሳቄ መጣ፡፡ ከጥድፊያው የተነሳ እሷን ሳይታዘዛት ነው የሄደው፡፡ እጄን ላጨበጭብ ስዘጋጅ ሮማን ድንገተኛ ወሬ ጀመረች፡፡ ‹‹ያው ለዛሬ የቀጠርኩህ.....›› ከማለቷ አስተናጋጁ ተመልሶ መጣ፡፡ ‹‹ለእርስዎስ ምን ላምጣልዎት እመቤቴ?›› ሲል ጠየቃት እየተቅለሰለሰ፡፡ ‹እርስዎ› ስላላት ይሁን ወይም ንግግሯን ስላቋረጣት እንጃ ቆጣ ብላ ‹‹ለኔም ቡና!›› አለችው፡፡ እየሮጠ ወጣ፡፡ ሲሮጥ ድንጋይ አደናቅፎት ሊወድቅ ነበረ፡፡ እንደሰካራም ተንገዳግዶ ለጥቂት ተረፈ፡፡ እሱ እንደወጣ ሮማን ንግግሯን ቀጠለች፡፡ ‹‹ምን መሰለህ? ለዛሬ የቀጠርኩህ...እ...›› ጭኗ ላይ ያስቀመጠችውን ቦርሳ መደባበስ ያዘች፡፡ ልቤ በድንጋጤ መምታት ጀምሯል፡፡ አፈቅርሃለው የምትለዋን ቃል ለመስማት መቁነጥነጥ ያዝኩ፡፡ ግን ምንድነው የምመልስላት? እኔም አፈቅርሻለሁ ልበላት? ይሄ እንኳን አይሆንም፡፡ ገና በአንድ ቀን እንደዛ ብላት ትንቀኛለች፡፡ በቃ ላስብበት እላታለሁ፡፡ ወይኔ ጉዴ! ምንድነው የሚያቃዠኝ? እኔ በሃሳብ ስዳክር ሮማን ጉሮሮዋን አፅድታ የጀመረችውን ንግግር ጨረሰችው፡፡ ‹‹ያው ለዛሬ የቀጠርኩህ..... ይቀጥላል.... አንብቦ ማለፍ ትንሽነት ነው፡፡የ👍 ምልክት በመጫን አበረታቱን። JOIN & SHARE @ken_leboch CONTACT US @tesfish2 💞የፍቅር ጐጆ❤ ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
إظهار الكل...
💗ሮ💗ማ💗ን💗 ክፍል6️⃣ 🖍...አለባበሷ እንደነገሩ ነው፡፡ ‹‹ከስራ ቦታ በቀጥታ ነው እንዴ የመጣሽው?›› አልኳት ደግማ ስለመዘግየት እንዳታወራኝ አቅጣጫ ለማስቀየር፡፡ ቀስ በቀስ ፍርሃቴ እየጠፋ መጥቷል፡፡ ‹‹አዎን ከዚያው መምጣቴ ነው›› አለች አረማመዷን ከኔ ፍጥነት ጋር ለማስተካከል እየሞከረች፡፡ ዝናቡ ማንጠባጠብ ጀምሯል፡፡ መናፈሻ ውስጥ ካሉት ትንንሽ ጎጆ ቤቶች መካከል አንዱን መርጠን ገባን፡፡ ወዲያው የሆነ ክልፍልፍ አስተናጋጅ እየተንደረደረ መጥቶ የምንፈልገውን ጠየቀን፡፡ ፈጥኖ መምጣቱ አበሳጭቶኛል፡፡ ‹‹ቡና!›› አልኩት በቁጣ፡፡ የኔን ትዕዛዝ ተቀብሎ በመጣበት አኳኋን እየተክለፈለፈ ተመልሶ ሄደ፡፡ ሳቄ መጣ፡፡ ከጥድፊያው የተነሳ እሷን ሳይታዘዛት ነው የሄደው፡፡ እጄን ላጨበጭብ ስዘጋጅ ሮማን ድንገተኛ ወሬ ጀመረች፡፡ ‹‹ያው ለዛሬ የቀጠርኩህ.....›› ከማለቷ አስተናጋጁ ተመልሶ መጣ፡፡ ‹‹ለእርስዎስ ምን ላምጣልዎት እመቤቴ?›› ሲል ጠየቃት እየተቅለሰለሰ፡፡ ‹እርስዎ› ስላላት ይሁን ወይም ንግግሯን ስላቋረጣት እንጃ ቆጣ ብላ ‹‹ለኔም ቡና!›› አለችው፡፡ እየሮጠ ወጣ፡፡ ሲሮጥ ድንጋይ አደናቅፎት ሊወድቅ ነበረ፡፡ እንደሰካራም ተንገዳግዶ ለጥቂት ተረፈ፡፡ እሱ እንደወጣ ሮማን ንግግሯን ቀጠለች፡፡ ‹‹ምን መሰለህ? ለዛሬ የቀጠርኩህ...እ...›› ጭኗ ላይ ያስቀመጠችውን ቦርሳ መደባበስ ያዘች፡፡ ልቤ በድንጋጤ መምታት ጀምሯል፡፡ አፈቅርሃለው የምትለዋን ቃል ለመስማት መቁነጥነጥ ያዝኩ፡፡ ግን ምንድነው የምመልስላት? እኔም አፈቅርሻለሁ ልበላት? ይሄ እንኳን አይሆንም፡፡ ገና በአንድ ቀን እንደዛ ብላት ትንቀኛለች፡፡ በቃ ላስብበት እላታለሁ፡፡ ወይኔ ጉዴ! ምንድነው የሚያቃዠኝ? እኔ በሃሳብ ስዳክር ሮማን ጉሮሮዋን አፅድታ የጀመረችውን ንግግር ጨረሰችው፡፡ ‹‹ያው ለዛሬ የቀጠርኩህ..... ይቀጥላል.... አንብቦ ማለፍ ትንሽነት ነው፡፡የ👍 ምልክት በመጫን አበረታቱን። JOIN & SHARE @ken_leboch CONTACT US @tesfish2 ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»✽̶┉┉┄┄
إظهار الكل...
💗ሮ💗ማ💗ን💗 ክፍል5⃣ 🖍...ድንጋጤዬን ለመቆጣጠር እየሞከርኩ ‹‹ ነገ .. ነገ .. ነገ .. እ .. ነገ ስራ የለኝም! ›› አልኳት፡፡ ግን ውሸቴን ነበር፡፡ አያቴን ወደክሊኒክ ለመውሰድ ቀጠሮ ይዤ ነበር፡፡ ‹‹ እንግዲያማ መገናኘት እንችላለን ማለት ነው ›› አለች ሮማን፡፡ ‹‹ እ .. አዎ .. እንችላለን ››አልኩ ፈጠን ብዬ ሀሳቧን እንዳትቀይር የፈራሁ ይመስል፡፡ ከጥቂት ቆይታ በኋላ ሮማን ከመቀመጫዋ ተነስታ እጄን ጨበጠችኝና የጠጣንበትን ሂሳብ ከፍላ የቀጠሮውን ቦታ ነግራኝ ተሰናብታኝ ሄደች፡፡ የካፌው ተሰተናጋጆች ሮማንን ከኋላዋ በአይኖቻቸው አጀቧት፡፡ እንደዚያ አፍጥጠው ሲያዩዋት ተበሳጨሁ፡፡ ከተቀመጥኩበት ተነስቼ ጉሮሮአቸውን ፈጥርቄ ከግድግዳው ጋር ባጋጫቸው ደስ ባለኝ ነበር፡፡ ቅናት ወረረኝ፡፡ ፍቅረኛዬ ላይ አይናቸውን ማፍጠጣቸው አንገበገበኝ፡፡ ሲጋራዬን እያወጣሁ አፌ ላይ መጣድ ጀመርኩ፡፡ ጭሱ በግንባሬ በኩል በቀስታ እየተመመ የካፌውን ጣሪያ ለመንካት ጉዞ ሲጀምር ቀና እያልኩ እመለከተዋለሁ እኔን ይመስለኛል፡፡ የማላውቀውን፣ መቼ እንደጠፋብኝ ያልተገነዘብኩትን ህልም እንደምፈልገው፡፡ በሃሳብ ውስጥ ስናውዝ ድንገት የሞባይል ስልኬ ጠራ፡፡ ደዋዩ ጓደኛዬ ዩሐንስ ነው፡፡ አለቃዬ ሲፈልገኝ እንደነበር ሊነግረኝ ነው የደወለው፡፡ ‹‹እሱን ተወው ባክህ! ይልቅ አንድ ወሬ ልንገርህ›› አልኩት፡፡ ‹‹ምንድነው የምትነግረኝ....ዝም ብለህ ለሰውየው ብትደውልለት ይሻላል›› ሲል መለሰልኝ፡፡ ‹‹በቃ እሺ እደውልለታለሁ... ዛሬ ምን እንደተፈጠረ ልንገርህ?›› ‹‹ምንድነው ምን ተፈጠረ?›› ‹‹ፍቅረኛዬን አገኘኋት!›› ‹‹አገኘኋት?›› ‹‹አዎ አገኘኋት.. ወይም አገኘችኝ! ቆይ አስተዋውቅሃለው... ብታያት በቃ ልዕልት ናት! Princess›› የካፌው ተስተናጋጆች ዘወር ዘወር እያሉ ተመለከቱኝ፡፡ ሳላውቀው በጣም እየጮህኩ ነበር ለካ፡፡ **** ‹‹ዘግይቻለሁ እንዴ ግን?›› ጠየቀችኝ ሮማን ጎን ለጎን ሆነን ወደመናፈሻው እየገባን ሳለን፡፡ ምን ነካት ልጅቷ ስንት ጊዜ ነው የምትጠይቀኝ? መዘግየት ብርቅ መሰላት እንዴ? ‹‹እንዲያውም ፈጥነሽ ነው የመጣሽው›› ስል መለስኩላት ለአፍታ በአይኖቼ እየቃኘኋት፡፡ አለባበሷ እንደነገሩ ነው፡፡ ይቀጥላል.......... ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
إظهار الكل...
⚽️⚽️😂 እግር ኳስ MEME🤣⚽️⚽️ #fb ላይ የምታውቁት እግር ኳስ meme በቴሌግራም መቷል ❗ኳስ የምትወዱ ብቻ Join አርጉና ፈታ በሉ ይመቻችሁ ❗ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE8YTXcLvcD0PnTefw
إظهار الكل...
⚽️‼️JOIN‼️⚽️
እግር ኳስ Meme😂⬅️⚽️
📩‼️CIiCK TO SEE POSTS😂‼️