cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ETHIo DJ Group

ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡ አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡ ስነ ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም ፡፡ እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም ፡፡ መልክ የላይ ማንነትን እንጂ የውስጥ ሰብእናን አይገልጥም፡፡ @ethiodjgroup

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
201
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ንገሯት ለእናቴ ብርዱ ቢበረታም ዝናቡ ቢያይልም ብርሃን ፊቷን ነስታ መብረቁ ቢጥልም ንገሯት ለእናቴ ለእሷ ያለኝ ፍቅር መቼም አይቀየርም የእናትነት ፍቅሯን ለመቅመስ ባልደርስም ሲከፋት እንባዋን ለመጥረግ ባልችልም ንገሯት ለእናቴ ረስቻት አላቅም በእጇቿ ዳሳ ባትመርቀኝም የእናትነት ጠረኗ ባይታወቀኝም ንገሯት ለእናቴ እሷ እኮናት ለእኔ የፈታሪ ሀብቴ ከልቤ አትጠፋም እስከለተ ሞቴ የእነኔቴ ማህተብ ኑሪ በሂወቴ እሷናት ንገሯት ምንም ሳትደብቁ ካለእሷ እንደማልኖር በደንብ እንድታውቁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️😄😘😘😘😘እስትንፋሴ ለሆነች ለውዷ እናቴ ❤ join 👉@Melekamint_Leras_new
إظهار الكل...
በህይወት ጉዞ ላይ አንዳንድ ያላሰብካቸው ነገሮች ሊያጋጥሙ ይችላሉ። ለሩጫህ መሰናክል ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ አንተ ግን ተስፋ አትቁረጥ! እንደውም ለሩጫህ ሀይልና ብርታት አድርገህ ቁጠራቸው። ይሄን እውነት መተግበር ስትጀምር ምንም አይነት ነገሮች በህይወትህ ላይ ቢያጋጥሙህ የብርታት እንጂ ተስፋ የመቁረጥ ስሜትን ከህይወትህ ላይ ጠራርገህ ታጠፋለህ። ስለዚህ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ብለህ አስብ። ❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹 @ethiodjgroup @true_love_neverend
إظهار الكل...
Thank u for giving ur heart 2me and trusting me wz urs. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Thank u for walking beside me and for wanting me at ur side. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Thank u for thinking of me and for always staying on my mind. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Thank u for making me smile and for smiling along wz me. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Thank u for being who u are and for helping me be me. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Thank u for each day and night and for always.....I LUVVVV U abayeyeee yne wd yeheyabe dad😍😍😍😍😍😍 From @ethiodjgroup @true_love_never_end
إظهار الكل...
#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ ብረሳሽ … * ብረሳሽ መርሳት ይርሳኝ ባላስተውልሽ ማስተዋል ይነፈገኝ ካንች እንጅ ህይወቴ ከሌላው ምን ላገኝ ብዬ እንዳልነበር መሀላ አንጥፌ ፈራርሶ ቆየኝ … በእምነት ክቤ የተናገርኩት በአፌ ይኸው ልሳኔ … ከአንች አልፎ ለአለም ይሰማ ሻማ ሆኘ እቀልጣለሁ ህይወታችን ሲደበዝዝ ለፍቅራችን ግርማ ቀለም ሆኜ አደምቃለሁ ሊጠፋ ሲዳዳው የእምነታችን ፊርማ ጨው ሆኜ እኖራለሁ የኑሮ ወጣችን ጣዕሙ እንዳይጠፋ እንጨት ሆኘ እነዳለሁ የከሰመው ብርሃናችን እንዲኖረው ጥቂት ተስፋ እውነቴን ነው እመኚኝ ዋጋ እከፍላለሁ እንኳን ልረሳሽ ለቅጽበት ሳልዘነጋሽ ሁሌም እኖራለሁ ብረሳሽ መርሳት ይርሳኝ ባላስተውልሽ ማስተዋል ይነፈገኝ ካንች እንጅ ህይወቴ ከሌላው ምን ላገኝ ብዬ እንዳልነበር … ክሬን ወትፌ መስፋት ተሳነኝ … የፍቅራችንን ጨርቅ በልባችን መርፌ ተቀዶ እያየሁት … ከታች እስከላይ የእድላችን መስመር ድፍረት ያጥረኛል … በጥበብ ወጥሮ ሰፍቶ ለማሰር ውሉ ይረቅብኛል … መርፌና ክሩን በአንድ ለማጣመር ቃሌን አክብሬ እምነቴን አጥብቄ ፍቅሬን ለማዳን ደም ተፍቻለሁ እንደጨው ሟሙቼ እንደሻማ ቀልጬ ከእንጨት ጋር ነድጃለሁ ጥበብ ባይኖረኝም … ፈጣሪን ለምኜ ጨርቄን ሰፍቻለሁ ቃሌን ስለማስታውስ … በህይወት እስካለሁ እንዴት እረሳሻለሁ እንጅማ እንዳንች አጨካከን እንደኔ የዋህነት ኪዳን ባያስረኝ … መች እንኖር ነበር በፍቅር ባንድነት አሁን ግን አልቻልኩም እውነቱን እወቂ መታገስ አቅቶኛል … ባልዳነ ቁስሌ ላይ ስታፈሺ አረቂ በቃ ልረሳሽ ነው አንች እንደው ረስተሸኛል እኔ ብቻ ባስታውስሽ ምን ይጠቅምሻል … ምን ያረግልኛል ብዬ ጨክኜ ልረሳሽ ስነሳ አቤት አትጠይቂኝ … መርሳት ተስኖኝ ያየሁትን አበሳ ይታይሽ … ክር ተንጠልጥሎ ሳይ በመርፌ ቀዳዳ የተሰፋ ልቤ … እንደ ቦምብ በድንገት ፈነዳ ሻማ በርቶ ሳይ ጨለማን ሊረታ የመርሳት ወኔዬ በቅጽበት ተገታ ቀለም ተበጥብጦ ወረቀት ላይ ሲደማ እንዳዲስ ደመቀ የእምነቴ ፊርማ ይኸውልሽ … ወደ ኋላ ሚጎትተኝን የማመንታትን በር በ'ልህ ዘግቼ ከጨረስኩ በኋላ … ይኸው እሰቃያለሁ መርሳትን ረስቼ © ዳንኤል ከበደ @ethiodjgroup @true_love_never_end
إظهار الكل...
💞🌺💞🌺💞🇪🇹#ፍቅር 🇪🇹🌺💞🌺💞🌺 "በየትኛውም ስፍራ በማንኛውም ሁኔታ ከሰዎች ጋር ሊያኖርክ ሚችል ሀይል አለው ፍቅር! ማንንም ሰው ማሸነፍ ትችላለህ! የትኛውንም ስፍራ መለወጥ ትችላለህ ! በመሀከላችን ፍቅር ሲኖር እኔ ፣አንተ ፣አንቺ አብረን እኛ እንሆናለን፡፡ እኛ ስንሆን ሀይል ይኖረናል ፣ያ' ሀይል የፍቅር ጉልበት ነው! " 💞 #መልካም_ቀን 💞 ❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹 🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹 ❣ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣ @ethiodjgroup @True_love_never_end
إظهار الكل...
" የፍቅር መንገድ ዳር ዳሩ አበባ ሰላም እና ደስታ ከመሀል ስትገባ" በፍቅር አለም ሚሰለች ነገር የለም . . . ትናንትና. . . ዛሬ . . .ነገም . . . ሁሉም ቀን አዲስ ብርሀንን ይዞ ይመጣል . . .በሁሉም ብርሀን ውስጥ ፍቅር ካለ ሁሉም ቀናቶች የሰላም እና የደስታ ይሆናሉ፡፡ 💞 #መልካም_ቀን 💞 ❣ @True_love_never_end
إظهار الكل...