cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ካሮት_ሙዚክ carot music & Entertainment

#ካሮት_ሙዚክ✋ ሰለ ቻናላችን ማንኛውንም የፈለጉትን ሙዚቃ እና ያለወትን ቅሬታ ሆነም አስተያየት በማለት @sebrinbaharu📩📩 እናመሰግናለን🤝 Admin @sebrinbaharu እህት ቻናሎች

إظهار المزيد
Ethiopiaلم يتم تحديد اللغةالسياسة
مشاركات الإعلانات
923
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#DailyMix
إظهار الكل...
እኔም ማመን አቅቶኛል ሊንኩን ተጭናቹ ብቻ 5 ቻናሎችን Join ስላረጋቹ የ 50 ብር ካርድ ይልክላቹዋል ቶሎ በሉ ሳያልቅ 👇👇👇 ።Link : https://t.me/EmmaETHbot?start=5165199337
إظهار الكل...
እኔም ማመን አቅቶኛል ሊንኩን ተጭናቹ 5 ቻናሎችን Join ስላረጋቹ የ 50 ብር ካርድ ይልክላቹዋል ቶሎ በሉ ሳያልቅ 👇👇👇 ።Link : https://t.me/EmmaETHbot?start=5165199337
إظهار الكل...
إظهار الكل...
the luckiest warzone player ever😂 #shorts #warzone #callofduty

إظهار الكل...
best secret room Minecraft 😎 #shorts #minecraft

إظهار الكل...
super realistic Minecraft graphics 🤔 #shorts #minecraft

Photo unavailableShow in Telegram
"የመከላከያ ሰራዊት እና የህወሓት ታጣቂዎች በአንዳንድ ቦታዎች በአካል ተገናኝተው ሀሳብ እየተለዋወጡ ነው"፦ ጄኔራል ታደሰ ወረዳ ማክኞ ኀዳር 13 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ታጣቂ ኃይሎች በአንዳንድ ቦታዎች በአካል ተገናኝተው ሀሳብ እየተለዋወጡ መሆኑን የህወሓት ታጣቂዎች ዋና አዛዥ ጄኔራል ታደሰ ወረደ ገለጹ። አዛዡ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ "የተደረሰው የሰላም ስምምነት ሂደት ረጅም ርቀት እንደሚወስድ አምናለሁ" ብለዋል። የሰላም ስምምነት በኹለቱም ሃይሎች ፍላጎት ላይ የተመሰረተ መሆኑን የገለጹት ጄኔራል ታደሰ፤ ለተግባራዊነቱ በቁርጠኝነት መስራት እንደሚያስፈልግም ተናግረዋል። ነገር ግን የአማራ ታጣቂ ሃይሎች እና የኤርትራ ጦር በተለያዩ አካባቢዎች በትግራይ ተወላጆች ላይ ከፍተኛ ግፍ እየፈጸሙ መሆኑን በመግለጽ፤ ይህንንም ለማስቆም የኢትዮጵያ መንግስት ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባም ማሳሰባቸውን ድምጸ ወያኔ ዘግቧል። ከትጥቅ ማስፈታት ጋር በተያያዘም ለቀረበላቸው ጥያቄም "ይህ የትግራይ ህዝብ ደህንነት በዘላቂነት በሚረጋገጥ እንጂ አደጋ ላይ በሚጥል መልኩ በፍፁም እንደማይሆን" ተናግረዋል። የሁለቱን አካላት ግንኙነት አስመልክቶ በኢትዮጵያ መንግስት በኩል እስከአሁን የተባለ ነገር የለም @ethio_tv
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
#በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ቢራ ይዘው ወደ ስቴዲየም እንዳይገቡ የተከለከሉ ደጋፊዎች በዚህ መልክ የፔፕሲ ስቲከር እየለጠፉ መጠጦቹን ይዘው ለመግባት ጥረት ሲያደርጉ እየተያዙ ነው፡፡ ኳታር ምንም አይነት የአልኮል መጠጦችን መከልከሏ ይታወሳል። @Ethio_Tv
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የትግራይ እና የኢትዮጵያ ድርድር በበላይነት የመሩት የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴንጎ ኦባሳንጅ ከ600ሺ በላይ የትግራይ ወጣቶች በጦርነቱ አልቀዋል ብለዋል። ከዚህ በተጨማሪ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለማቋቋም 25ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ብለዋል። Via :- Todaynewsafrica @ethio_tv
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አደይ ምዕራፍ 2 ክፍል 5👇👇👇 ተለቀቀ https://youtu.be/p7HTea404hc https://youtu.be/p7HTea404hc
إظهار الكل...