cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

⚡Livescoreethiopia ⚡

⚡ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ⚡ ይሄ አዳዲስ የስፓርት መረጃዎችን በየደቂቃው የምታገኙበት ቻናል ነው። ⚡⚡ @livescoreethiopian "SHERE" በማድረግ ተባበሩን ***************⚡️⚡️⚡️⚡️***************

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
672
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
-4430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ጆዜ ሞሪንሆ በአሰልጣኝነት ህይወቱ 5 ጊዜ ለአውሮፓ የፍፃሜ ውድድሮች ደርሶ በአምስቱም የዋንጫው ባለቤት ሆኗል እና በነዚህ ጨዋታዎች የተጠቀመባቸው አሰላለፎች ይህን ይመስላሉ። @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
በ Forbes ዘገባ መሰረት በአለም ላይ እጅግ ውድ  ዋጋ ያላቸው ክለቦች 🤑 1, ሪያል ማድሪድ = $ 6.07 B 2, ማንቸስተር ዩናይትድ = $ 6 B 3, ባርሴሎና = $ 5.51 B 4, ሊቨርፑል = $ 5.29 B 5, ማንቸስተር ሲቲ = $ 4.99 B 6, ባየር ሙኒክ = $ 4.86 B 7, ፒኤስጂ = $ 4.21 B 8, ቼልሲ = $ 3.1 B 9, ቶተንሃም = $ 2.8 B 10, አርሰናል = $ 2.26 B @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትዶች የስፖርቲንግ ሊዝበኑን አማካይ ማኑኤል ኡጋርቴን ለማስፈረም የሚደረገውን የቼልሲን እና የፒኤስጂ ፉክክር ላይ ገብተዋል። 🔗 A BOLA @skysport_ethiopia @skysport_ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ኤርሊንግ ሀላንድ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊግ ከነበሩት ክለቦች ውሰጥ አስራስድስቱ ላይ ጎል አስቆጥሯል። ሃላንድ ጎል ያላስቆጠረባቸው ክለቦች 3 ብቻ ናቸው ▪️ቼልሲ ❌ ▪️ ሊቨርፑል ❌ ▪️ ብሬንትፎርድ ❌ @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: አስቶንቪላ አሽሊ ያንግ በዚህ ክረምት ኮንትራቱ ሲጠናቀቅ ክለቡን እንደሚለቅ አረጋግጧል። (ምንጭ፡ AVFCOfficial) @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
إظهار الكل...
ፒኤስጂ በ2023/24 በሜዳቸው የሚለብሱት ማልያ ይሄን ይመስላል 📸👕 ሜሲም ማልያውን አስተዋውቋል ✅ @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አል ኢቲሃድ የካሪም ቤንዜማን የመጨረሻ መልስ በቅርቡ ይጠብቃል። የሳውዲው ክለብ ለፈረንሳዊው አጥቂ ይፋዊው ፕሮፖዛል አቅርቧል በ አመት  €100m እና ጥቅማጥቅሞች አቅርቧል ። 🚨⚪️🇸🇦 ሪያል ማድሪድ በመጪዎቹ  24 ሰዓታት  ውስጥ ስለ ጨረታው ለፍሎረንቲኖ ፔሬዝ እንደነገረው ካሪም በቅርቡ ውሳኔውን እንዲሰጥ እየጠበቀ ነው። 🎖| Fabrizio Romano @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ #ይፋዊ ! ➞ ብሬንትፎርዶች ኔዘርላንዳዊዉን ግብ ጠባቂ ማርክ ፍሌከንን ከፍራይበርግ በ€13 ሚ ዩሮ የዝውውር ሂሳብ ማስፈረማቸዉን ይፋ አድርገዋል። @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ማይክል አርቴታ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከአርሰናል ለዝውውር 200 ሚ.ዩሮ እንደሚፈቀድለት ተዘግቧል። 🤑 ➪ MailSport @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አርቢ ላይፕዚግ ለፋቢዮ ካርቫልሆ ዝውውር ያቀረበው ጥያቄ በሊቨርፑል ውድቅ ተደርጎበታል ምክንያቱም ቀያዮቹ ተጫዋቹ በቋሚ ኮንትራት መልቀቅ አይፈልጉም። 🚨🔴 ሊቨርፑል በትላንትናው እለት እንደተገለፀው መልሶ በመግዛት አማራጭ አንቀጽ ሊለቀው ይችላል። ክለቦቹ በቅርቡ ይወያያሉ። 🎖| Fabrizio Romano @SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
إظهار الكل...