cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🌸[[የሴት ልጅ ውበቷ ሀያዕዋ ነው]]🌸

⇠الحياء زينة المرأة وجمالها 👑ልዕልቷ👑 #የሀያዕ ብቻ ሣይሆን የኢማን እና የተቅዋም ንግስት ሁኚ ሀያዕ ሀያዕ ሊሆን የሚችለው የኢማን እና የተቅዋ ልብስን ሲለብስ ነው እና! https://t.me/TewhidSunnah1

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 653
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

01:04
Video unavailableShow in Telegram
አላህ በእርሱ ማጋራትን በፍጹም አይምርም፡፡ ከዚህ ሌላ ያለውንም (ኀጢአት) ለሚሻው ሰው ይምራል፡፡ በአላህም የሚያጋራ ሰው ታላቅን ኀጢአት በእርግጥ ቀጠፈ፡፡ ወደእነዚያ ነፍሶቻቸውን ወደ ሚያጠሩት (የሚያወድሱት) አላየህምን አይደለም፤ አላህ የሚፈልገውን ያጠራል፡፡ የተምር ፍሬ ክር ያህልም አይበደሉም፡፡
إظهار الكل...
7.23 MB
﴿ ما أَصابَ مِن مُصيبَةٍ إِلّا بِإِذنِ اللَّهِ وَمَن يُؤمِن بِاللَّهِ يَهدِ قَلبَهُ وَاللَّهُ بِكُلِّ شَيءٍ عَليمٌ ﴾
إظهار الكل...
479786364.mp32.66 MB
🔍 የወንዶች መገላለጥ 👁‍🗨አዲስ ሙሀደራ 📍ቅጥ ያጣው የወንዶች አለባበስ ተዳሶበታል። http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار الكل...
تبرج الرجال.mp34.88 MB
።🌷ምክር ላገባሽው እህቴ አዎ ላንቺ ነው👑 ➞▹▹ባል ከሚስቱ ➷ላይ ያለው ሀቅ ከባድ ነው እናም ➷የአላህ መልክተኛ እንዲህ ➷ብለዋል አንድ ሰው ➷ላንድ ሰው ሱጁድ ➷እንዲያደርግ ባዝ ➷ኑሮ ሴት ልጅ ➷ለባለቤቷ ሱጁድ ➷እንድታደርግ አዛት ➷ነበር◃◃◌ ➞▹▹ይህ ➷እሚያሳየው ➷የባል በሚስቱ ➷ላይ ያለው ትልቅ ➷ሀቅ ነው አንዲት ➷ሴት የባሏን ➷ሀቅ ልጠብቅ ግድ ➷ነው◃◃◌ ➞▹▹በትንሽ ➷ነገር የተብቃቃሽ ➷መሆን አለብሽ ➷ከቀደምት ሰለፍያት ➷ሴቶች መካከል ባሏ ➷ከቤት ሊወጣ ሲል ➷በሚወጣ ጊዜ እንዲህ ➷ትለው ነበር◃◃◌ ➞▹▹አደራህን ➷የሀራም ገቢን ተጠንቀቅ ➷እኛ ረሀብ እንታገሳለን ➷እሳትን ግን ➷አንቋቋምም ትለው ➷ነበር◃◃◌ ➞▹▹ተጠንቀቂ ➷ባልሽ በሚያዝሽ ➷ጊዜ አለመታዘዝ ➷እና ድምፅሽን ከፍ ➷ከማረግ ሁሌም ➷ለቤተሰቦችሽ ➷ክፉ ነው እያልሽ ➷ቅሬታን ማቅረብ በክፉ ➷ከማንሳት ➞▹▹የአላህ ➷መልክተኛ እንዲህ ➷ብለዋል አንዲት ሰሀቢያ ➷ሴትን የት ነሽ ➷በባልሽ ላይ እርሱ ➷ባልሽ እኮ ጀነትሽ ➷ወይም እሳትሽ ነው ➷እና እህቴውዱን ➷ባለበትሽን ተንከባከቢው ➷ባህሪውን ተረጅው ➷እንዳይከፋብሽ ጥንቃቄ ➷አድርጊ◃◃◌ ➞▹▹እወቂ ➷የባልሽ ሀቅ ከቤተሰቦችሽ ➷ይቀድማል ችግር ➷ከተፈጠረ የሱን ሀቅ ➷አስቀድሚ የባልሽን ➷ገንዘቡን ጠብቂ ➷አታባክኝ◃◃◌ ➞▹▹ከቤት ➷ያለ እሱ ➷ፍቃደኝነት ምንም ➷አትውጪ በፍቃደኝነቱ ➷በገንዘቡ ➷ከተሰደቅሽ ተመሳሳይ ➷አጅር አለሽ◃◃◌ ➞▹▹ተጠንቀቂ ➷ከክፉ ጓደኞች ➷እና ከክፉ ጎረቤቶች ➷በትዳርሽ ላይ ነገርን ➷እሚፈጥሩ ባንቺና ➷በሱ ጣልቃ እሚገቡ ➷ባልሽ በሚቆጣ እና ➷በሚናደድ ጊዜ ትግስተኛ ➷ሁኝ በሶብር ቀስ ➷ብለሽ ለመግባባት ➷ሞክሪ ሲረጋጋ ➷ያመሰግንሻል◃◃◌ ➞▹▹እወቂ ➷በትዳር ላይ የሚፈጠሩ ➷ችግሮችን እሚያባብሳቸው ➷ድርቅ ባይነት እና ➷ግትርነት ቲብተኝነት ➷ቤትሽን አታፍርሽ ➷በቲብተኝነትሽ እና ➷ድርቅ በማለት◃◃◌ ➞▹▹ሁኔታሽ ➷ምንም ይሁን ➷ምንም ባልሽ በሚጠራሽ ➷ጊዜ ለባልሽ መልስ ➷ስጪ የአላህ መልክተኛ ➷እንዲህ ብለዋል አንዲት ➷ሴት ባሏ ወደ ➷ፍራሽ ጠርቷት ➷እምቢ ካለች መላኢኮች ➷ሲረግሟት ያድራሉ◃◃◌ ➞▹▹አንቺ ➷በቤትሽ እረኛ ነሽ ➷በባልሽ ቤት ➷ትልቅ ሀላፊነት ➷አለብሽ በዚህም ➷ተጠያቂ ነሽ በጥሩም ➷እዘዥ ከመጥፎም ➷ከልክይ መጥፎ ➷ነገርም በቤትሽ ➷አስወግ◃◃
إظهار الكل...
👆👆 ልብህን በምሽት በአላህ ቃል አርጥባት🌷 የሱረቱ አል አህዛብ መጨረሻ ሰፍሀ በወንድም ጀላሉ ሁሰይን
إظهار الكل...
4_6044336874711943603.mp34.60 MB
2_5462997340207976033.mp36.74 MB
↪️ አዲስ ሙሀደራ ➖➖➖➖➖➖ ♦️የሙሀደራው ርዕስ ➫➫➫➫➫➫➫➫ 🌐«ሴት ልጅ በባሏ ቤት ውስጥ ያለባት ግዴታና ተጠያቂነት በሰፊው ተዳሶበታል።» 📍ሴቶች አዳምጣችሁ ወደ ተግባር ቀይሩት። 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
إظهار الكل...
የሴቶች ሀላፊነትና ተጠያቂነት.mp38.74 MB
🎧ቆንጆ ቲላዋ ተጋበዙ!
إظهار الكل...
AUD-20191030-WA0000.m4a3.99 MB
🌷የቁርአን ግብዣ🌷
إظهار الكل...
Surah Qaf ( سورة ق ) | Salem Al Ruwaili.mp38.01 MB