cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Biruk asrat (የብሩክ ግጥሞች)✍

የብሩክ ግጥሞች እና እይታዎች! "የሌሎችም ድንቅ ሀሳቦች" ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! https://t.me/ethio_biruk https://t.me/ethio_biruk መወያያ ግሩፕ👇 https://t.me/kanebebikut TikTok👇 tiktok.com/@ethiobiruk

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
499
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
00:26
Video unavailableShow in Telegram
#የሚስቴ ባል “ስማ አንተ እ” ሙሽራው መቷል፣ 😂 ምን ያስቅሀል? እንኳን በዚኽ አለፈለት እንኳን በዚኽ ቀለለት፤ መቼም አፈሩን ገለባ ያርግለት። ጌታነህ ደጉ✍😂😂 የብሩክ ግጥሞች እና እይታዎች! "የሌሎችም ድንቅ ሀሳቦች" ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! https://t.me/ethio_biruk
إظهار الكل...
8.63 MB
😂
የአምስት አመት ልጅ እያለሁ እናቴ ሁልጊዜ መደሰት የህይወት ቁልፍ ነገር ነዉ ትለኛለች፤ትምህርት ቤት ዉስጥ ሰዎች ሳድግ ምን መሆን እንደምፈልግ ጠየቁኝ ‹‹ደስተኛ መሆን ››አልኩ፡፡ጥያቄዉ አልገባህም አሉኝ እኔም ህይወት አልገባችሁም አልኳቸዉ፡፡ #ጆን_ሌኖን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! https://t.me/ethio_biruk
إظهار الكل...
Biruk asrat (የብሩክ ግጥሞች)✍

የብሩክ ግጥሞች እና እይታዎች! "የሌሎችም ድንቅ ሀሳቦች" ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!

https://t.me/ethio_biruk

https://t.me/ethio_biruk

መወያያ ግሩፕ👇

https://t.me/kanebebikut

TikTok👇 tiktok.com/@ethiobiruk

00:23
Video unavailableShow in Telegram
ቢኖረኝ """"""""""    ነፃነት ቢኖረኝ፥    ብራና ቢኖረኝ፥    ብዕርም ቢኖረኝ፥ ከዚህ ሁሉ ድካም፥             ማረፍ እንዳማረኝ ቃላት እያስነባሁ               የምልሽ ነበረኝ!        ግና... ምንም የለኝ!! አረጋኸኝ መንገሻ የብሩክ ግጥሞች እና እይታዎች! "የሌሎችም ድንቅ ሀሳቦች" ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! https://t.me/ethio_biruk
إظهار الكل...
17.34 MB
00:56
Video unavailableShow in Telegram
ለምን አትበሉኝ !!! ለምን ትሰግጃለሽ ከስእሏ ፊት: ለምን ፍቅርሽ በዛ ለጌታ እናት: ለምን ትምያለሽ ስሟን እየጠራሽ: ምልጃዋን ፈልገሽ ለምን ታለቅሻለሽ። ለምን አትበሉኝ!!! ሄዋን ሀጥያት ሰርታ ቢቆሽሽ የሰው ልጅ: ክብራችን ተገፎ ብንወርድ ከምድር ደጅ: እሷ እኮ ናት ድንግል እሷ እኮ ማርያም: ነፅታ ያነፃችን እስከ ዘልአለም። ለምን አትበሉኝ!!! እሱ የመረጣትን እንዴት አላክብራት: እርሱ የወደዳትን አንዴት ብዬ ልጥላት: ስሟ እንኳን ማር ነው በምድር በሰማይ: ስሟ የከበረ ከፃድቃናት ሁሉ ከመላእክት በላይ። ሰለዚህ ለምን አትበሉኝ ፍቅሯን አውቀዋለው: የክርስቶስ እናት ለኔም እናቴ ናት እሰግድላታለሁ። አልቅሱ ጠይቋት አማልጂኝ ብላችሁ: የትህትና ንግስት እሷ እመብርሀን አለው ትበላችሁ።           የብሩክ ግጥሞች እና እይታዎች! "የሌሎችም ድንቅ ሀሳቦች" ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! https://t.me/ethio_biruk
إظهار الكل...
15.00 MB
❤️
00:41
Video unavailableShow in Telegram
#ሞት ላይቀር እኛ ማለት ተስካር የከበበን ለመሞት አንድ ሀሙስ በምድር የቀረን የምድር እንግዳ ተሰናባቶች ነን ታድያ!! ግብራችን አንድ ሆኖ የመፈጠራችን ዘመን የከዳን ዕለት ላይቀር መውደቃችን ለየቅል ቢቀለም አኗኗር ዘይቤያችን ከአፈር ለሚቀበር ለከንቱ ስጋችን ምን የሚሉት ቅኔ ምን የሚሉት ፈሊጥ መጨካከናችን? #ኪሩቤል አሰፋ✍ የብሩክ ግጥሞች እና እይታዎች! "የሌሎችም ድንቅ ሀሳቦች" ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! https://t.me/ethio_biruk
إظهار الكل...
30.51 MB
👍
👎
እኔው ነኝ  ብኩን~ ሳገኝ ያንተ አመስጋኝ ሳጣም ያንተ ኮናኝ እልህና ፍቅር~ ካንተው አኮቴት ጋር አጣብቀው የሰፉኝ።      እንደምን ታገስከኝ?       እንዴትስ ወደደክኝ? የብሩክ ግጥሞች እና የሌሎች!!       ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!
إظهار الكل...
❤️
🥺
እኔው ነኝ ብኩን~ ሳገኝ ያንተ አመስጋኝ ሳጣም ያንተ ኮናኝ እልህና ፍቅር~ ካንተው አኮቴት ጋር አጣብቀው የሰፉኝ። እንደምን ታገስከኝ? እንዴትስ ወደደክኝ? የብሩክ ግጥሞች እና የሌሎች!! ይ 🀄️ላ🀄️ሉን!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
አረጋውያኑ በእጅጉ ቢያለቅሱ፣ በደል በምታርቅ በሴት ልጅ ተካሱ፤ ለወንጌልም ልጆች መሸሻቸው ካለም ፣ ሰማይን ወለዱ ሃናና ኢያቄም ፣ ሰማይዋም ፀሐይን አውጥታለች ለዓለም፤ የምሥራቃት ምሥራቅ መውጫዋ ለፀሐይ፣ የፍጥረት እመቤት የመናዋ ሙዳይ፣ ማርያም አርጋለች ዳግማዊቷ ሰማይ ፡ እንኳን አደረሳችሁ የእናቴ የእመብርሃን ልጆች❤ የብሩክ ግጥሞች ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! https://t.me/ethio_biruk መወያያ ግሩፕ👇 https://t.me/kanebebikut TikTok👇 tiktok.com/@ethiobiruk YouTube👇 https://www.youtube.com/channel/UCtGqirWuVQJSdq5hTLQhD0Q
إظهار الكل...
00:43
Video unavailableShow in Telegram
አንቺዬ… (እኔ ከሞቱኩ) በሰው ማዳበሪያ አፈር ለምለም ሲሆን፣ ምድር በአረንጓዴ ምንጣፍ ስትሸፈን፤ (#ከመቃብሬ ላይ) የምተክይው አፅድ ለሟች ስጋ ጥላ፣ ለኔ ለወዳጅሽ አይሁን አሜኬላ። : ምሣርና ማጭድ ገለዶ መጥረቢያ ማረሻና ወገል ጥሩ መቆፈሪያ፣ በእጅሽ እንኳን ባይኖር አፈሩን መዛቂያ : (#ግድ የለም አንቺዬ) ያቺን የሕይወት ፍሬ~ አበው የሚያውቋትን፣ በኔ በምስኪኑ በሟች~ በድን ስጋ ታፈራ አንደሆን፣ ዝም ብለሽ ወርውሪያት ከመቃብሬ ላይ፤ እልፍ ቦታ አትይዝም ለሰውም አትታይ። ብሩክ አስራት(አንቺዬ🔥) ድምፅ ዳጊ (@Myree) የብሩክ ግጥሞች እና የሌሎች!! ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! https://t.me/ethio_biruk መወያያ ግሩፕ👇 https://t.me/kanebebikut TikTok👇 tiktok.com/@ethiobiruk
إظهار الكل...
42.50 MB