cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ISLAMIC channel

Islam is the world

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
169
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

4.18 MB
አልጨነቅም ሰበብ አደርሳለሁ በአላህ እመካለሁ !! ♡እኔን ከራሴ በላይ የሚያውቀኝ ♡እኔን ከራሴ በላይ የሚወደኝ ♡ለእኔ ከራሴ በላይ የሚጨነቅልኝ ጌታ (አሏህ) አለኝ ። #አልሃምዱሊላህ🙏🙏 🔸✨@ShukrenALLAH
إظهار الكل...
إظهار الكل...
4_6050927179905107611.ogg1.16 KB
ሁሌም ስታስበው የምያስደስትህን መልካም ስራ ባትሰራም እንኳን ብያንስ ሁሌም ስታስበው የምያናድህን ክፉ ስራ እንዳትሰራ joiN👉 @ShukrenALLAH ..........................…✍
إظهار الكل...
የአእምሮ ውበት አዳዲስ ሃሳቦችን በማፍለቅ ነው የምላስ ውበት ዝምታ በማብዛትነው የንግግር ውበት ደግሞም ሀቅ መናገርነው joiN👉 @ShukrenALLAH ...........................…✍
إظهار الكل...
ድሮ ህፃን እያለህ የምትፈራው አውሬ ነበረ አሁን ግን በርግጠኝነት አውሬ ሳይሆን ሰው ነው የምትፈራው ምክንያቱም ድሮ ጨካኝ መስሎ የሚታይህ አውሬ ስለነበረ joiN👉 @ShukrenALLAH .......................…✍
إظهار الكل...
*የሰዎችን ጥፋት እንደ ጌታ ሆናቹ:የራሳችሁን ጥፋት እንደ ባርያ ሆናቹ አትመልከቱ:በወንጀል የተፈተኑ ሰዎችን ስታዩ እዘኑላቸው:አሏህ ከዛ ስለጠበቃችሁም አመስግኑት" ኢማሙ ማሊክ join 👉 @ShukrenALLAH@ShukrenALLAH
إظهار الكل...
የከፍታው ዘመን በርግጥ ተጀምሯል ብራችን ዋጋ አጥቶ ዶላር እጅግ ንሯል ከሌለን ተወስዶ ላለው ተጨምሯል ወዛችን ተሟጦ አመዳም ሆነናል 👇👇👇@ShukrenALLAH
إظهار الكل...
"ህይወት ሚኖረው በፅናት እንጂ በጉልበት አይደለምና ... ስትኖር ሰብር እና የቂን ይኑርህ!" join 👉 @ShukrenALLAH
إظهار الكل...
የመናገር ብቃት ብቻ ሳይሆን ዝም የማለትም ብቃት ይኑርህ... @ShukrenALLAH joiN👉 .....................…✍
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.