ar
Feedback
Ethio Exams

Ethio Exams

الذهاب إلى القناة على Telegram

ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው:: 🔮ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን!!for any promotion contact us- https://t.me/Derishemi

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
3 427
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-12530 أيام
أرشيف المشاركات
ግንቦት 04,2013 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተሸለመቹ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ዘሬ የ 20.000 ብር ከነ አበለቸው CBE በንክ አንከወንተቹውስጥ ገብቶለቸወል። አንከወንተቹን ቼክ አድርጉ!! SHARE AND JOIN @ethio_exams2 @ethio_exams2

አንድ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሃይቅ ውስጥ ሰጥሞ ህይወቱ አለፈ ! በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በውሃ ምህንድስና ትምህርት ክፍል ትምህርቱን በመከታተል ላይ የነበረው የ4ኛ ዓመት ተማሪ ምንሊክ አበበ በመስ
+1
አንድ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሃይቅ ውስጥ ሰጥሞ ህይወቱ አለፈ ! በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በውሃ ምህንድስና ትምህርት ክፍል ትምህርቱን በመከታተል ላይ የነበረው የ4ኛ ዓመት ተማሪ ምንሊክ አበበ በመስጠም አደጋ ህይወቱ እንዳለፈ ዩኒቨርሲቲው አስታወቀ። ተማሪው ከግቢ በመውጣት ከጓደኞቹ ጋር ሆኖ ወደ ሃይቅ ከተማ በመጓዝ እየተዝናኑ በነበረበት ወቅት በሃይቁ ውስጥ ለመዋኘት እየሞከሩ እንዳለ የመስመጥ አደጋ አጋጥሞት ግንቦት 6/2013 ዓ.ም ህይወቱ እንዳለፈ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ዩኒቨርሲቲው በደረሰው መረጃ መሠረት ወደ አካባቢው በመጓዝ አስክሬኑን በሀይቁ ውስጥ የማፈላለግ ስራ ሰርቶ ግንቦት 7/2013 ዓ.ም ወደ ቤተሰቦቹ እንዲደርስ ማድረጉን አሳውቋል። ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በተማሪው ድንገተኛ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ገልጾ ለቤተሰቦቹ ፣ ለጓደኞቹ፣ ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች፣ መምህራንና ሰራተኞች መፅናናትን ተመኝቷል። SHARE AND JOIN @ethio_exams2 @ethio_exams2 @ethio_exams2

#Inbox_የተላከልኝ 🙌 ይድረስ ለ moshe Moshe ደግሞ ትልቅ ስም ይዘሃል: እዛ ትልቅ ህንፃም ተንጣሎልሃል: እኛን እየበደልክ አንተግን ኖረሃል: ከዚህ አይነት ኑሮስ ብትጠፋ ይሻልሃል:: እኛ የ2013 ባች ተማሪዎች: የትላንት በደለኞች የነገ ህልመኞች:: ዩንቨርስቲ ገብተን ትልቅ ሰው ለመሆን: በእውቀት ጎልብተን በሙያ ተክነን: ነገ ጥሩ ይሆናል የሚል ተስፋ ሰንቀን: ሀገር እናገለግላለን የሚል ተስፋ ነበረን። አንተግን የኛን ተስፋ አጨልመህ: በትልቁ ህንፃ ትሽከረከራለህ። አሁን ቁርጡ ንገረን እንገባለን ወይ: እኛን ማንገላታት አይደክምህም ወይ። ✏️ተማሪ አዲስ ጌታዬ ከ ኢንሴኖ 📌 Join and share 👇👇👇 @ethio_exams2 @ethio_exams2

ግንቦት 04/2013 አ.ም በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሰት ት /ቢሮ ከ 600 ና ከ 600 በላይ ለማጡ የ 12 ክፍል ተማሪዎች የ 20 ሺ ብር ሽልማት እስከውን በጃችን አልደረሰም። plz አይር ለይ አውሉልን። Share and join @ethio_exams2 @ethio_exams2

⭕️የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል? የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ እንደሚሰጥ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል። ፈተናው መቼ እንደሚሰጥ የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲን ጠይቀናል። የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ "ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ገና አልተወሰነም" ብለዋል። "ውሳኔ ላይ ሲደረስ በይፋ መግለጫ ይሰጣል" ብለዋል። ምንጭ፡ቲክቫህ ዩንቨርሲቲ Ethio Exams https://t.me/ethio_exams2

🔰በተለያየ ህመም እና ስቃይ ውስጥ ሆናችሁ ትምህርታችሁን ለምትከታተሉ የተዘጋጀ Therapy 🙌አንዲት ወዳጄ በinbox መታ ይሄን ከላከችልኝ በኋላ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😭 Selam chalu Bewnet kesm Betam arif ena telegram gebche check salareg yemalwetaw mrtye mgb nat malet echelalew! Kesm therapy degmo Harif👍 Sle social media atekakem bzu blehal enam des ylal. Enam lela endtseraln yemfelgew neger binor, behmem wust specially yemaydn hmem wust honew ketemehrt gar lemitagelu temariwoch(lendene aynetua👉neuropathic pain or nerve pain yhm bzu se'at manbeb alchlm enam ye entrance semon betam sichenkegn sleneber erasen hulu eskematfat yedereskubet huneta neber) Endebefitu alanebm enam betam aleks neber gn Egziabher yemesgen 5bet ametahu endefelekut bayhonm, Kene yebase huneta ende kulalit hmem, cancer,... Yemitamemu ynoralu ena yehonech motivate yemtaderg neger btsera Plsssssss እናም ይሄን Therapy ልፅፍ ተገደድኩ ስለኔ በጥቂቱ ልንገራችሁ እናቴ በ ሰባት አመቴ ነው ጥለኛ የሄደችው!(በህይወት አለች ግን በቃ ከfather ጋር ሲለያዩ በቃ እኔንም ትታኝ ሄደች!) ይኸው ከተለያዩ በ 12 አመት ውስጥ ለአንዴ ብቻ ነው በአካል የተገናኘነው!እሱንም እግረ መንገዷን መታ! ያኔ የነበረኝ ህይወት እንደምታስቡት ቀላል አደለም ይከብዳል!.... አባቴ ውጪ የሚሰራበት ቦታ ማርፈድ እና መቅረት አበዛ ፤ጭራሹኑ ስራውኑ እስከመጨረሻው ለኔ ሲል እርግፍ አርጎ ተወ።በቃ ሞግዚትነት ገባ።ያለነው ገጠር አካባቢ ምናምን ስለነበር የቤት ሰራተኛ ማግኘት አይታሰብም! በዛም ላይ አባቴ እንዲህ ይላል! '' ልጅ ማሳደግ መች ማብላት እና ማጠጣት ነው ?፤ ስንት ነገር አለ'' ይላል! በቃ እናቴ ከሄደች በኋላ ሙሉ ትኩረቱን እኔ ላይ አረገ! አባቴ ስለኑሮው መሻሻል መጨነቅ ተወ ፣ከዛን በኋላ የነበረን የገቢ ምንጭ የምናከራያቸው ቤቶች ነበሩ! ገቢያቸው ደግሞ ለነብስ ማቆያ ብቻ ነበር የሚረዳው!ምግብ እንኳን ስንበላ አባቴ እኔ እንድጠግብ ብሎ ''በቃኝ ብሎ ሳይጠግብ ይተውልኛል''።እሱ የሸወደኝ ይመስለዋል እኔ ግን አውቅበት ነበር!ምንም ላረግ ባለመቻሌ እያሰብኩ አንዳንዴ ''ከቤታችን ጓሮ ሄጄ ብቻዬን አለቅሳለው '' በዛን ህይወት ውስጥ ምግብ ብራብም ፤ አይምሮዬ ግን አልተራበም ነበር።ሁሌ ይመክረኛል እነጋገራለን ፤ በወቅቱ ከአንደኛ -ሶስተኛ ክፍል ሳለሁ መካከለኛ የመቀበል አቅም አላቻው ከሚባሉ ተማሪዎች መካከል ነበርኩኝ!.... ከዛን ግን ሁሉም መቀየር ጀመረ ፤ ጥርሴን ነከስኩ ፤ ይሄ ሽምድምድ አርጎ ሊጥለኝ ያሰበውን ሃይል መቀየር እንዳለብኝ ታወቀኝ። የአባቴ ምክር እና ተግሳፅ በልቤ ገባ። አንድ ዳቦ በልቼ የምውልበትን ሃይል እግዚአብሔር ሰጠኝ🙏 አምስተኛ ክፍል የመጀመሪያው ሲሚስተር ላይ ሁለተኛ ወጣሁ ፤ በቃ ከዛን ጊዜ ጀምሮ የደረጃ ተማሪ ሆንኩ.... ያኔ እቤት ቁጭ ብዬ በእድለ ቢስነቴ ሳለቅስ የነበረውን ጊዜ ረገምኩት! አውቃለሁ ይሄ የመጨረሻው ስኬት አልነበረም ነገር ግን እግዚአብሔር ከጭለማ ወደ ብርሃን እንዳሻገረኝ ያወኩበት ትሉቁ ማዕዶት ነበር!ተስፋን አገኘሁ! ጥላኝ የሄደችው እናቴ እንኳን ይሄን ስትሰማ ትደውል ጀመር! ሳይደግስ አይጣላም አሉ.....ቀጣይ ምን ይፈጠር ይሆን?....እግዚአብሔር ያውቃል🧎‍♂ ውዶቼ ዛሬ ላይ ምናልባት ህመም ውስጥ ልትሆኑ ትችላላችሁ ፤ ትልቅ መካራ አጋጥሟችሁ ሊሆን ይችላል ፤ ነገር ግን ይሄን እወቁ ከትንሳኤው በፊት ስቀለቱ ሆነ ፤ ከብርሃኑም በፊት ጭለማ ሆነ ! እስኪ ማነው ስለ 🦋 ቢራቢሮ እውደት የሚያውቅ?የምታምረዋ ቢራቢሮ ገና ሽል ውስጥ ሳለች 🐛 አባ ጨጓሬ ናት....ህይወት ግን እንዲህ ሆኖ አይቀጥልም ፈጣሪ ሲፈቅድ የምንፀየፈው አባ ጨጓሬ ክንፍ ያወጣል....ማራኪ ክንፍ ይኖረዋል! ያኔ ሁላችንም የምታምረዋን ቢራቢሮ ለመንካት እንጓጓለን! ቢራቢሮዋን ትሆናላችሁ ያ ቀን እስኪመጣ ግን በትግስት ጠብቁ....የሚሰማችሁን ስቃይ እና ህመም ....ወደጎን ትታችሁ ወደ ብርታት ቀይሩት....ጥሩ ቀን ይመጣል ✳️ከHigh school እስከ Campus አበረናችሁ ነን ፤ ቀሰም Academy! ====================== 🔗SHARE 🔗SHARE 📚 JOIN : @ethio_exams2 📚 JOIN : @ethio_exams2 ======================

Chemistry model exam for grade 12 students prepared by Ethio exams channel. TO JOIN OUR CHANNEL @ethio_exams2 @ethio_exams2 TO JOIN OUR GROUP @ethio_exams_discussion_group @ethio_exams_discussion_group

Geography Model Exam For Grade 12 students Prepared By Ethio Exams Channel. የ 12ኛ ክፍል ጂኦግራፊ ሞዴል ፈታና በEthio Exams ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። ቻነሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇👇 @ethio_exams2 @ethio_exams2 @ethio_exams2

Physics model exam for Grade 12 students prepared by ETHIO EXAMS,Education Channel. የ 12ኛ ክፍል ፊዚክስ ሞዴል ፈተና በEthio Exams ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ። ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇👇👇 @ethio_exams2 @ethio_exams2 @ethio_exams2

በኦሮሚያ ክልል በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የዕውቅና እና ሽልማት ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ከተማ እተካሄደ ይገኛል፡፡ ዕውቅና እና ሽልማቱ እየተሰጠ ያለው በ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ600 የኦሮሚያ ብልፅግና ጽ/ቤጽ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ እና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ቶላ በሪሶን ጨምሮ ከፍተኛ የክልሉ መንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። @ethio_exams2 @ethio_exams2 @ethio_exams2

ሚያዚያ 29 ቀን 2013 ዓ.ም   አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2013 ዓ.ም. በቀን መርሃግብር ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾችን ይጋብዛል   1. ለያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት፣ ለትያትር ትምህርት ቤት እና ለአለ ፈለግ ስእል ትምህርት ቤት በቀን መርሃ ግብር ማመልከት የሚችሉት በPreparatory ከ2007-2011 ዓ.ም. ተምረው የጨረሱና ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ለከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን አምጥተው ለነበሩ የወጪ መጋራት ክፍያ ያጠናቀቁበትን ደብዳቤ ከትምህርት ማስረጃ ጋር ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ 2. የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት እና ከዩኒቨርስቲ የተባረሩ ተማሪዎች ማመልከት አይችሉም፡፡ 3. ትምህርት አቋርጣችሁ የምታመለክቱ ለአአዩ ሬጅስትራር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1176 አፊሻል ትራንስክሪፕት ማስላክ ግዴታ ነው፡፡ ማሳሰቢያ፡- 1. የማመልከቻ ፎርሙን በዩኒቨርስቲዉ ድረ ገጽ (https:\\portal.aau.edu.et) መሙላት 2. ከማመልከቻ ፎርም የሚያገኙትን የማመልከቻ ቁጥር (Application Number) በመያዝ ብር 150 / አንድ መቶ ሃምሳ/ በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በሞባይል CBE ብር ወይም በወኪሎች ወይም  በቅርንጫፍ  አማካኝነት በ242424 አጭር ኮድ ክፍያ መፈጸም 3. ክፍያዎትን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ማመለከቻ ፎርሙ በመመለስ በፒዲኤፍ (PDF) ፎርማት የተለወጠ የትምህርት ማስረጃዎትን የወጪ መጋራት ያጠናቀቁበትን ሰነድ መላክ፤ 4. ምዝገባዉ ካከናወኑ በኋላ የትምህርት  ማስረጃ በአካል ይዞ በመቅረብ ቢሮ ቁጥር 203 ማስገባት ይኖርብዎታል፡፡ SHARE AND JOIN 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Ethio Exams https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2  https://t.me/ethio_exams2 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር

Grade 12 maths model exam for natural students prepared by ethio exams channel SHARE AND JOIN OUR CHANNEL 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2 TO JOIN OUR GROUP 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ethio_exams_discussion_group @ethio_exams_discussion_group

Grade 12 maths model exam for natural students prepared by ethio exams channel SHARE AND JOIN OUR CHANNEL 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.men /ethio_exams2 https://t.men /ethio_exams2 https://t.men /ethio_exams2 TO JOIN OUR GROUP 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ethio_exams_discussion_group @ethio_exams_discussion_group

GRADE 12 MATHS MODEL EXAM AT 7:00 WILL BE RELEASED BY ETHIO EXAMS CHANNEL. የ 12 ክፍል ሂሳብ ሞዴል ፈተና በETHIO EXAMS ቻናል ተዘጋጅቶ ከቀኑ 7:00 ይለቃቅላቸወል። ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ተጨኑት ና JOIN በሉት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2

GRAወDE 12 MATHS MODEL EXAM AT 7:00 WILL BE RELEASED BY ETHIO EXAMS CHANNEL. የ 12 ክፍል ሂሳብ ሞዴል ፈተና በETHIO EXAMS ቻናል ተዘጋጅቶ ከቀኑ 7:00 ይለቃቅላቸወል። ቻናሉን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ተጨኑት ና JOIN በሉት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2

Grade 12 English model exam prepared By ethio exams. የ 12 ክፍል እንጊሊዘኛ ሞዴል ፍተና በEthio Exams ቻናል የተዘጋጀ። SHARE AND JOIN OUR CHANNEL 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2 SHARE AND JOIN OUR GROUP 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @ethio_exams_discussion_group @ethio_exams_discussion_group

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2013 ዓ.ም በቀን እና በማታ መርሀ ግብሮች ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾችን ጋብዟል። አመልካቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው ዝርዝሮች እና የሚሰጡ የትምህርት ክፍሎች በዩ
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2013 ዓ.ም በቀን እና በማታ መርሀ ግብሮች ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾችን ጋብዟል። አመልካቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው ዝርዝሮች እና የሚሰጡ የትምህርት ክፍሎች በዩኒቨርስቲዉ ድረ ገጽ (https:\\portal.aau.edu.et) ተገልጿል። ከወጪ መጋራት ጋር የተያያዘ መረጃ፣ ለማመልከት የሚያስፈልግ ክፍያ እና የማመልከቻ ፎርሙ በድረ ገጹ ይገኛል። New coming students👇 @ethio_exams_discussion_group @ethio_exams_discussion_group             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ https://t.me/ethio_exams2  ♨️ ♨️ ♦️ https://t.me/ethio_exams2  ♨️ ♨️ ♦️   https://t.me/ethio_exams2 ♨️ ╚═══════════╝

Today at 3:00 Grade 12 English model exam will be released by Ethio Exams channel #Share and join to our channel Ethio Exams ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው:: https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2

ጥያቄ መሰረት would + join(V1) ነው። ስለዚህ improbable condition ን እንዴት ነው ወደ Inversion የምንቀይረው?? ቅድም ተነጋግረናል ኣ።ስለዚህ መልሱ "A" ነው። አሁን ደግሞ ከ conditional sentence በተጨማሪ Inversion የሚደረጉ ዐረፍተ ነገሮችን እንመልከት። #2) No Sooner ...... than..... No sooner + past perfect + than + simple past.( ሁልጊዜም ቢሆን ህጉ ይኸነ ነው።) ታድያ ወደ Inversion የምንቀይረው በ past perfect የሚገለፀውን ዐረፍተ ነገር ብቻ ነው። ምሳሌ No sooner had we started the game than the light went off.🤗🤗 🙌 አያችሁ ኣ "We had started" ትክክለኛው የ past perfect structure ነው። ነገር ግን No sooner.....than.....ስንጠቀም ወደ Inversion ይቀየራል። ማለትም፡ Had( verb) + we( subject). ግን እዚጋ ማስተዋል ያለብን No sooner.....than ..... ተጠቅመን ዐረፍተነገር ስንሰራ ወደ Inversion የሚቀየረው በ past perfect የተገለፀው ዐ.ነገር ብቻ ነው። ከ than ቀጥሎ የሚመጣው በ simple past የሚገለፀው ዐ.ነገር ወደ inv ersion አይቀየርም። ታድያ Entrance exam ላይ በብዙ አይነት መንገድ ሊያወጡት ይችላሉ። ምሳሌ #1) No Sooner ........... the book than the library was closed. A) they had read B) had they read C) they read D) read they #2) ......... had he eat lunch than he went to school. A) as soon as B) very soon C) no sooner D) so soon #3) No sooner had corona occurred than schools........ A) were closed B) closed C) was closed No sooner had they played football........it rained. A) that C) while B) than D) when ስለዚህ ስታነቡ Dynamic መሆን አለባችሁ። መልሱን እናንተ ስሩት። ሌላኛው Inversion የሚደረገው ዐ.ነገር፡ #3) So..........that..... ታድያ እዚጋ ወደ Inversion የሚቀየረው ዐ.ነገር ከ so ቀጥሎ ያለው ዐ.ነገር ብቻ ነው። ማለትም በ so እና በ that መካከል ያለው ዐ.ነገር ብቻ ነው ወደ Inversion የሚቀየረው። ምሳሌ ፡ So difficult was the lesson that I couldn't understand well. አያችሁ ኣ was( verb) + the lesson ( subject). ስለዚህ በ so ና በ that መካከል ያለው ዐነገር ወደ Inversion ተቀይፘል። ፈተና በብዙ አይነት መንገድ ሊወጣበት ይችላል። ምሳሌ #1) So beautiful......... that many wants to go. A) is the country B) the country is #2) ........ were the exams that no one was happy. A) so hard B) Very hard C) too hard D) as hard #3) So tiring is the road ...... passengers do prefer airplane. A) that C) as B) than D) when መልሱን እናንተ ስሩት። 🙌ዘ አለቀ በ Concise English Channel ተዘጋጀ። 📌 Join and share 👇👇👇 Ethio Exams ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው:: https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2 https://t.me/ethio_exams2

improbable condition ነው ኣ። በዚህ Ethio Exams ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው:: 🔮የካርድና አንዳንድ ወጪዎቻችንን ለመሸፈንና አባላቶቻችንን ለማብዛት ቀለል ያሉ ማስታወቂያዎችን እንሰራለን 🔮ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን!!for any promotion contact us- https://t.me/Derishemi https://t.me/ethio_exams2 Ethio Exams ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው:: 🔮የካርድና አንዳንድ ወጪዎቻችንን ለመሸፈንና አባላቶቻችንን ለማብዛት ቀለል ያሉ ማስታወቂያዎችን እንሰራለን 🔮ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን!!for any promotion contact us- https://t.me/Derishemi https://t.me/ethio_exams2 Ethio Exams ለተማሪዎች በቀላሉ የትምህርት መረጃዎችን, ኖቶችን, ሁሉንም በቀላሉ እንዲያገኙ ታስቦ የተዘጋጀ ቻናል ነው:: 🔮የካርድና አንዳንድ ወጪዎቻችንን ለመሸፈንና አባላቶቻችንን ለማብዛት ቀለል ያሉ ማስታወቂያዎችን እንሰራለን 🔮ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን!!for any promotion contact us- https://t.me/Derishemi https://t.me/ethio_exams2