cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Amore

υ ¢αи gєт σи му ¢нαииєℓ 👉 ує αятιѕтσ¢н ρι¢ 👉¢συρℓє ρι¢ 💏 👉ρσєм 👉мυѕι¢ кв ѕιzє 🎼🎤🎹 👉qυσтє @🍊

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
176
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

1.98 KB
የፀደንያ ገ/ማርቆስ "አቤት ያቺ ለታ'ን ዘፈን ቤተሰብ ፊት ተመስጦ እንደመስማት risk taker የለም🙆‍♂
إظهار الكل...
የአማርኛ ፊልም እያየው ልጨርሰው ነው ግን እስካሁን እስቲ ከከተማ ወጣ እንበል አላሉም🤔
إظهار الكل...
#አስተማሪ: 1ዛፍ + 1ዛፍ #እኔ: ሁለት ዛፍ #አስተማሪ: 5ዛፍ + 6ዛፍ #እኔ: 11ዛፍ #አስተማሪ: 23452ዛፍ + 2947293 ዛፍ #እኔ: ጫካ😂😁
إظهار الكل...
ተቅማጥ ሲዝህ ልክ እንደ wifi ነው When u approach the toilet the signal becomes stronger....ከዛ ሱሪህን እስክታወልቅ the download is completed😁😁😁
إظهار الكل...
አንዳንድ ሰው Walk የሚያደርገው ርቀት ደሞ ይለያል🤦🏾‍♂ ስደት እየተለማመደ እኮ ነው ሚመስለው😂
إظهار الكل...
ጦዘህ በማትስ ፔሬድ ገብተክ አስተማሪው ጥያቄ ጠይቆ ዞር ብሎ ወደ አንተ ሲያፈጥ ሰውዬ #Xን ፈልገህ ከሆነ እኔጋ የለችም😁😂
إظهار الكل...
አንዱ ኮሜንት ላይ እጥረትሽን አሳጥሬው ብፅፈው እንኳን እንዳንቺ አያጥርም እያለልህ ነው 😂😂
إظهار الكل...
እንኳን ደስ አለህ በሉኝ በእናቷ አርሶ አደር እና በአባቷ አርብቶ አደር ሚስቴ ጠብሻለው 😆😂🤣
إظهار الكل...
አንዱ ኤርፎን አድርጎ በተኛበት ፈንድቶበት ሞተ ይህን ተናጋሪው:- ማዘር ምስክሮች :- አክስቶቼ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.