ar
Feedback
STAKE COMPUTER™️

STAKE COMPUTER™️

الذهاب إلى القناة على Telegram

💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floor no.

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام STAKE COMPUTER™️

تُعد قناة STAKE COMPUTER™️ (@stakecomputer) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 736 مشتركاً، محتلاً المرتبة 11 428 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 3 105 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 736 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 08 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -198، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 1.79‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.68‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 192 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 73 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
  • الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل processor, intel, ssd, battery, megenagna.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floo...

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

10 736
المشتركون
-624 ساعات
-367 أيام
-19830 أيام
أرشيف المشاركات
በኢትዮጵያ ቻናሎች ታሪክ ብዙ አባላት ያሉት የሀበሻ 🔞 #XXX 🔞 ቻናል 💯JOIN ብለው ይቀላቀሉ
በኢትዮጵያ ቻናሎች ታሪክ ብዙ አባላት ያሉት የሀበሻ 🔞 #XXX 🔞 ቻናል 💯JOIN ብለው ይቀላቀሉ

በኢትዮጵያ ቻናሎች ታሪክ ብዙ አባላት ያሉት የሀበሻ 🔞 #XXX 🔞 ቻናል 💯JOIN ብለው ይቀላቀሉ
በኢትዮጵያ ቻናሎች ታሪክ ብዙ አባላት ያሉት የሀበሻ 🔞 #XXX 🔞 ቻናል 💯JOIN ብለው ይቀላቀሉ

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

ዛሬ የማቀርብላቹ ከ ሎሬት ፀጋዬ ፁሁፎች ውሥጥ፣ ፍቅር ፈራን፣ የሚለውን ነው ከተመቻቹ like &share 💔 የፍቅር ኃይል💔 ❣ፍቅር ፈራን❣ "ፈራን" ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን እኛነትን ትተን እኔነትን ለመድን "ፈራን" ፍቅርን ፈራን ጥላቻን ሰራን ብቸኝነት ጠራን በጋራ ቤታችን አጥር ድንበር ሰራን "ናቅን" በልዩነት ደምቀን ያልኖርን ያህል አንድም ቀን እልህ ተናነቅን "ናቅን" መቻቻልን ናቅን ለፀብ አሟሟቅን ለአመፅ ስንነሳ ለሰላም ወደቅን አገር ስትቃጠል ከዳር ሆነን ሞቅን "ጠላን" መወያየት ጠላን መነጋገር ጠላን መደማመጥ ጠፍቶ መነቋቆር በዝቶ መናናቅ በርክቶ መመካከርን ስንረሳ መከባበርን ስንረሳ እጃችን በወንድማችን ላይ ዱላ አነሳ የቃየል ምቀኝነት በልባችን ላይ ነግሳ "ራቅን" የተስፋ ሻማችን ተለኩሶ ወጋገኑ መታየት ሲጀምር አድማሱን ጥሶ እኛ ግን ራቅን ብሩህ ነገን ራቅን ዛሬን ተጣበቅን ትላንትን ናፈቅን @yefker_hayl @yefker_hayl

📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ የሚፈጠረውን ታያላችሁ።📱

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

...✍ የፍቅር ቀጠሮ 😯👄 ---- // ----- ጠበቅኩሽ😳 እኔማ-እዚያው ሥፍራ ቆሜ🙍‍♂ በአክሱም ቁመና- በላሊበላ ዕድሜ እግሮቼን👣 ተክዬ-ቀኔን አስረዝሜ በሔድሽበት መንገድ- ልቤ እንደነጎደ ስንት ነገር መጣ-ስንት ነገር ሄደ ስንት ጊዜስ🕓 ነጋ- ስንቴ ጎህ ቀደደ ስንቴ ዝናብ💭 ጣለ-ስንት ጊዜ አባራ ትመጫለሽ ብዬ -በቆምኩበት ሥፍራ ስንቴ አድማሱን ማተርኩ-ስንትና ስንት ዓመት አንገቴን አስግጌ-በራስ ዳሽን ቁመት በአክሱም ቁመና- በላሊበላ ዕድሜ በቀጠርሽኝ ሥፍራ-ስጠብቅሽ ቆሜ ስንት ሳቅ አለፈ-ስንትና ስንት ዕንባ ስንቴስ ክረምት ሆነ-ስንቴ ፀደይ ጠባ ስንቱ ተገናኘ-ስንቱ ሰው ተጋባ ሽል ስንቴ ልጅ ሆነ-ስንትስ ጊዜ አረጀ ስንት ኮት ጨረሰ- ስንት እንጀራ ፈጀ ስንት ዓይነት ሞት አየሁ- ስንት ዓይነት ፍፃሜ በአክሱም ቁመና-በላሊበላ ዕድሜ በቆምኩበት ሥፍራ-ስጠብቅሽ ቆሜ? ስንት ውበት አለፈ-ስንት ውበት ነጎደ ስንት ትውልድ መጣ -ስንት ትውልድ ሄደ ስንት ዕውነት ከፍ አለ-ስንት ዕውነት ወረደ ስንት ዓለም ተሻረ- ስንት ዓለም ነገሠ ስንት ሀገር ተሰራ-ስንት አገር ፈረሠ ስንት ሺህ ዓመት ሸኘሁ-ስንት ሺህ ተቀበልኩ እዚያች ሥፍራ ቆሜ-አንችን እየጠበቅኩ እግሬን አስረዝሜ-ቆየሁ ቆየሁና በላሊበላ ዕድሜ- በአክሱም ቁመና ሳትመጪ ወደኔ-ሳላገኝሽ ገና ብዙ ነገር መጥቶ -ብዙ ነገር ያልፋል የራስ ዳሽን ራስ-አንገቱን ይደፋል አክሱምም ተንዶ- እንደጨው ይረግፋል ላሊበላም ወርዶ-ቁልቁል ይነጠፋል ሰማይና ምድርም ያልፋሉ ታያለሽ እኔ ግን እዛው ነኝ-አንች እስክትመለሽ… #share #ከተመቻቹ 👍 @yefker_hayl @yefker_hayl

📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ የሚፈጠረውን ታያላችሁ።📱

📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ የሚፈጠረውን ታያላችሁ።📱

📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ የሚፈጠረውን ታያላችሁ።📱

📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ የሚፈጠረውን ታያላችሁ።📱

😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️
😱• ሰይፉ ፋታሁን •😱 ለመጀመሪያ ጊዜ በTelegram መቶላቹሀል ❗️ ከታች 🔰 JOIN☑️ 🔰 በማለት መከታተል ትችላላቹ ❗️

❣❣የፍቅር ሀይል❣❣ ፍቅርሽ የጀመረዉ ከልቤ ሲገነባ ቆየ ካሳቤ ፍቅርሽና ፍቅሬ አይደለም ወከባ ሩጫ በሩጫ ክልፍልፍ ፍላጎት ሆድን የሚያባባ..ገለባ የመሰለ ጭሳጭስ አቧራ... ፍቅርሽና ፍቅሬ አይደለም ከበሮ ትናንት የፈካ ፈንድሻ ዛሬ ደግሞ እንኩሮ ሲደለቅ ሲመታ የሚያሰማ ሮሮ..መኖሩን ሲጠላ የሚነድ ቃጠሎ... ፍቅርሽና ፍቅሬ አይደለም ሆሆታ የህፃናት እቃቃ ጨዋታ፣ የስሜት እርካታ የስጋ ቧልት ኳኳታ ጭራ ሆኖ የሚያኗኑር ካርታ... ፍቅርሽና ፍቅሬ ጨዋ ነዉ ለዛ አለዉ ሃዘን ነዉ ደስታ ነዉ ልብ ነዉ ልብ አለዉ ዛሬ ነዉ ነገም ነዉ ኩሩ ነዉ ታዛዥ ነዉ እዉነትን በሃሰት የማይሸቃቅጠዉ ግነት የሌለበት…የኔና ያንቺ ፍቅር ይኸዉ ነዉ ይኸዉ ነዉ! @yefker_hayl @yefker_hayl

📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ንኩ ከዛ የሚፈጠረውን ታያላችሁ።📱