ar
Feedback
STAKE COMPUTER™️

STAKE COMPUTER™️

الذهاب إلى القناة على Telegram

💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floor no.

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام STAKE COMPUTER™️

تُعد قناة STAKE COMPUTER™️ (@stakecomputer) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 714 مشتركاً، محتلاً المرتبة 11 434 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 3 107 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 714 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -190، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 1.79‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.64‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 192 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 69 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
  • الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل processor, intel, ssd, battery, megenagna.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floo...

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 10 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

10 714
المشتركون
-424 ساعات
-357 أيام
-19030 أيام
أرشيف المشاركات
ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ የዘማሪት ዘርፈ ከበደ ያልተሰሙ ጉዶች በጣም ይገርማል በአጫጭር ቪዲዮ የተደገፈ መረጃ አለን ሙሉ ገመና ለማየት PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️️ ⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️

ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ የዘማሪት ዘርፈ ከበደ ያልተሰሙ ጉዶች በጣም ይገርማል በአጫጭር ቪዲዮ የተደገፈ መረጃ አለን ሙሉ ገመና ለማየት PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️️ ⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️

🛑 #ወሲብ ና #ጉዳዮቹ 📛 ♨️በ #Facebook ከ 200ሺ በላይ ተከታይ ያለው ይህ ቻናል አሁን ደሞ በ #Telegram ብቅ ብሎል ተቀላቅለው ስለ #ወሲብ በነፃነት 👇👇ይማሩ። https://t
🛑 #ወሲብ ና #ጉዳዮቹ 📛 ♨️በ #Facebook ከ 200ሺ በላይ ተከታይ ያለው ይህ ቻናል አሁን ደሞ በ #Telegram ብቅ ብሎል ተቀላቅለው ስለ #ወሲብ በነፃነት 👇👇ይማሩ። https://t.me/joinchat/AAAAAE-D6x5G49GfYkazDg

ይዝናኑ እንዲህማ ነው እንጂ መማር! የታጠቁ ዘራፊዎች ወደ ባንክ ገብተው “አንድም ሰው እንዳይንቀሳቀስ! ገንዘቡ የመንግሥት ነው፤ ህይወታችሁ ግን የእናንተ ነው” ሲሉ ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ተናገሩ፡፡ ሁሉም ሰው ወለሉ ላይ በደረቱ ተኛ፡፡ ይኼ “Mind Changing Concept” ይባላል፤ ከተለመደው ወጣ ባለ መልኩ የሰዎችን አስተሳሰብ መቀየር ነውና፡፡ ጠረጴዛ ላይ ተደፍታ የነበረች አንዲት ሴት የማጉረምረም ድምጽ ስታሰማ፣ ከዘራፊዎች አንዱ ቆጣ ብሎ፣ “እመቤት እንደሰለጠነ ሰው አስቢ እንጂ፡፡ ይህ እኮ ዘረፋ እንጂ አስገድዶ መድፈር አይደለም” አላት፡፡ ፀጥ አለች፡፡ ይኼ “Being Professional” ነው፤ በሰለጠንክበት ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ታደርጋለህና፡፡ ዘራፊዎቹ ያለምንም ችግር ቤታቸው ገቡ፡፡ ከዘራፊዎቹ መካከል ልጅ እግሩ እና የMaster of Business Administration ተመራቂው የተዘረፈው ገንዘቡ እንዲቆጠር ሃሳብ አቀረበ፡፡ ነገር ግን በዕድሜ ታላቅ የሆነውና እስከስድስተኛ ክፍል ብቻ የተማረው ዘራፊ፣ በቁጣ “አንተ የማትረባ ደደብ! ይህን ሁሉ ገንዘብ ማን ይቆጥራል? ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ዜና ላይ ስንት እንደዘረፍን ይነግሩናል፡፡” ይኼ “Experience” ይባላል፡፡ ዛሬ ዛሬ በትምህርት ከሚገኝ ዕውቀት ይልቅ ‘ልምድ' የበለጠ ዋጋ አለው፡፡ ዘረፋው ከተፈፀመ በኋላ፣ የባንኩ ማናጀር የባንኩን ሱፐርቫይዘር ጠርቶ በአስቸኳይ ፖሊስ እንዲጠራ ነገረው፡፡ ሱፐርቫይዘሩ ግን፣ “ቀይ ተረጋጋ! እየውልህ፣ መጀመሪያ ከካዘና 10 ሚሊየን አንስተን ለራሳችን እንውሰድ፡፡ ከዚያም ባለፉት ወራት የወሰድነውን 70 ሚሊየን እንጨምርበት፡፡ ለፖሊስ ሪፖርት ማድረግ ያለብን ይህን ገንዘብ ዛሬ ከተዘረፈው ጋር ደምረን ነው” አለው፡፡ ይኼ “Swim with the tide” ይባላል፡፡ የተፈጠረን አስቸጋሪ ሁኔታ ለራስ ጥቅም ማዋል እንደማለት፡፡ ሱፐርቫይዘሩም አለ፣ “በየወሩ ዘረፋ ቢካሄድብን እንዴት መልካም ነበር!” በሚቀጥለው ቀን፡፡ ከባንኩ የተዘረፈው ገንዘብ 100 ሚሊየን እንደሆነ በቴሌቪዥን ዜና ተነገረ፡፡ ዘራፊዎች ደነገጡ፤ የዘረፉትንም መቁጠር ጀመሩ፤ ማመን አቃታቸው፤ ደግመው ቆጠሩ፤ ያው ነው፡፡ ትንሽ ቆይተው እንደገና መቁጠር ጀመሩ፤ ተመሳሳይ መጠን - 20 ሚሊየን ብቻ! በጣም ተናደዱ፣ “እኛ ህይወታችንን ለአደጋ አጋልጠን 20 ሚሊየን ብቻ ስናገኝ፣ የባንክ ማናጀሩ ቁጭ ብሎ 80 ሚሊየን እንዴት ያገኛል?” ከንፈራቸውን ነከሱ፣ ጠረጴዛውን በቡጢ ነረቱ፡፡ ሌባ ከመሆን መማር ይሻላል ማለት ይህ አይደል?i (Africa’s elites are lords of poverty! ያለው ማን ነበር?) የማናጀሩ ፊት በፈገግታ እንደ ማለዳ ፀሐይ አብረቅርቋል፤ የደስታ ግምጃ አድምቆታል፡፡ በሽርክና ገበያው የተፈጠረበት ጉድለት ተሞልቶለታልና፡፡ ይኼንን “Seizing the opportunity” ይሉታል፡፡ ዋነኞቹ ዘራፊዎች እነማን ናቸው? * * * 🤷‍♂🤔 @Muuddd @Yefker_Hayl @Yefker_Hayl 🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃

​😍😍የምፈልጋትን ሴት እንዴት በ telgram ወይም በ facebook chat በማረግ የራሴ ማረግ እችላለሁ???😍😍 የመጀመሪያ ቀን Chat ላይ ሴቶች እየቆዩ ይመልሳሉ አደል? በተጨማሪም አጫጭር መልሶች ነው የሚመልሱት ዎናው ነገር ያንተ ትግስት ነው የምትፈልጋትን ሴት በ chat ብቻ ትኩረትዎን መሳብ ቀላል ነው፡፡ 4ነገሮችን ሁን መጀመሪያ:: 1,አትቸኩል 2,እንደ ጉዎደኛ እንጂ ምንም አይነት ጅንጀና አትጠቀም 3,ለሴት ልጅ ያለህን ክብር አሳይ 4,አስተሳሰብህ የረቀቀ ይሁን ለምሳሌ ከላይ ያሉትን በዝርዝር እንመልከት ♨️ አትቸኩል ይላል የመጀመሪያው ይሄም ማለት ወደድኩሽ የኔ ማር የኔ ፍቅር ከማለት ተቆጠብ ለሁሉም ጊዜ እና ሰአት አለው፡፡ 2ተኛው ምንም አይነት ጅንጀና አትጠቀም የሚለው በጣም አሪፍ ነው Hey ብለህ ጀመርክ hey አለችህ አንተም selam nw በል hi fkr hey mar እያልክ አጀምር ምክንያቱም ኩራት + ይሰማታል እና፡፡ በመቀጠልም alen ወይም fine ስትልህ እኔም አለሁ አግዚያብሄር ይመስገን ወይም አላሀምዱ ሊሊህ በላት ይህም ማለት የመጀመሪያ አንድ ወሳኝ ነገር አሳየሀት ማለት ነው እሱም ጀንጃኝ እንዳልሆንክና በፈጣሪህ እንደምትገዛ አስብ እ/ይመስገን እኔም አለሁ ነው ያልካተት ስለዚህ አሁን ካልተመቸሀት እርግጠኛ ነኝ አይታ ዝም ነው ምትለው ነገር ግን amen ወይም እና ምን አዲስ ወይም nurilgn ካለች 2ኛ ያልኩህ አለቀ ማለት ነው፡፡ ♨️3ተኛ ላይ ለሴት ልጅ ያለህን ክብር አሳይ ስል ምን ማለቴ መሠለህ ሁሌም አንድ አይነት ንግግር አስለምዳት በተጨማሪም ስለ ሴት ልዮ ስለመሆንዎ ንገራት ሴት ልጅ ከምንም በላይ መሆንዎን ንገራት ለምሳሌ mar enay eko betam nw makbrsh berget set selhonsh becha adelm makbrsh weym ente miste eht hunsh y medr hiwoten selmumoye sayhon set kemhonsh befit sew selhonsh nw በላት አየህ እዚጋ ደግሞ ባስተሳሰብህ ትማረካለች ለሰው ያለው ክብር ኡፋፋፋፋ ደስ ሲል እኮ እያለች ታወራልሀለች ስለዚህ ቀጣዮ ስራህ ምክሮችን መለገስ ነው ለምሳሌ ከተሳደበች ወይም ስድብ ያለበት ወሬ ካወራች ማር መሳደብ እኮ ትንሽነት ነው ቢሰድቡሽም አትስደቢያቸው የሰው ልጅ እንስሳ ብትይው ይናደዳል ይበሳጫል አንበሳ ብትይው ግን ደስ ይለዎል አየሽ ሁለቱም አንድ መሆናቸውን አልተረዳም ማለት ስለዚህ ከማይረዱት ወገን አትሁኚ ስድብ ለሰው መጥፎ ማሠብ ትንሽነት ነው plz ለኔ ስትይ አቁሚ አንቺ ላይ አያምርም አንቺ ልዮ ሴት ነሽ በላት፡፡ ስለዚህ አስተሳሰብህ የረቀቀ ይሁን ያልኩህንም ያጠቃልላል፡፡ በፍፁም ስልክ ቁጥር እንዳጠይቅ እንገናኝም እንዳትል እሷ ወዳንተ ለማጥመድ ሞክር እንጂ አንተ እንዳትጠመድ፡፡ አንዳንድ አገረጣሚወችንም ተጠቀም ለምሳሌ ጨረቃ ሙሉ በምትሆን ሰአት semima eski wede wech wechi kechalsh ena chrkwan temlkchat atamrm? ስለማላቅሽ ልሰጥሽ የምችለው ስጦታ እሷ ናት ፍፁም አትበላሽብሽም ወድቃም አትሰበርም ደግሞ ልክ እንዳንቺ ውብ ሁናለች በላት ከዛ ደግሞ የሙገሳ ቃላት መጠቀም አቁም እና ቁም ነገረኛ ሁን ያኔ ባህሪህ ሲቀያየር አንተን ማሠብ ትጀምራለች ባቶድህ ለራሱ፡፡ ቀልድ አታብዛ መናገር ብቻ ሳይሆንም ማዳመጥ እንደምችል አሳያት፡፡ ባጭሩ ያልሆንከውን ሁነህ ቅረባት መፅሀፍ ማንበብ እንደምቶድ ንገራት፡፡ እንደ ጉዎደኛ 3ወር ከቆየህ በየቀኑ እየተፃፃፍክ የምቶዳት ከሆነ በ 3ተኛ ወር ንገራት እርግጠኛን ከተገበርካቸው ይሳካልሀል፡፡ ከ 100% 92% ይሳካለታል፡፡ እንደምቶዳት ንገራት ስል ታዲያ ግልፅ በሆነ መልኩ አይደለም ልክ ካንጂ ጋ ሳወራ ደስታ ይሰማኛል የማለውቀው ስሜት ይሰማኛል ምናምን ተትላለህ ከዛ የሱዎን መልሶች እያመዛዘንክ መቀጠል ነው፡፡ 🍂🍂🍂 JOIN US🍂🍂🍂 @Yefker_Haly @Yefker_Hayl 🌝አንብቦ ማለፍ ትንሽነት ነው #SHARE ይደረግ።

😍ቆንጆ ሴቶችን የማጥመጃ አምስት መንገዶች😍 / ለወንዶች ብቻ/ 1ኛ. ቆንንንንንንጆ ሴት የማጥመድ ፍላጎት አለህ ? ሂድና በመሃበር ተደራጅተህ እዛ አሳህን አጥምድ ! ግን አንተ ትንሽ አታፍርም እንዴ …ሴት ላጥምድ ብለህ አስበህና አቅደህ ፀጉርህን ፈርዘህና ጫማህን አስጠርገህ …ጥርስህን ቦርሸህ ፈገግታህን ሞክረህ አረማመድህን አስተካክለህ ምናምን …ስትወጣ ? ከምር ይደብራል !! እየውልህ ሲጀመር ነፍሳችን ምንጊዜም የፍቅር መረቧን በሰፊው የህሕዎት ባህር ላይ ዘርግታ ነው የምትኖረው ቆንጆ ትሁን መልከጥፉ ትሁን ትልቅ ትንሽ …ብቻ ላንተ ያላት መረብህ ውስጥ በራሷ ጊዜ ዘው ማለቷ አይቀርም …ያኔ የጥቅም የማስመሰል የክህደት ምናምን እሾህ እንዳይወጋህ ጠንቀቅ ብለህ የፍቅር አሳህን ማጣጣም ነው ….! አለበለዚያ ግን ብዙ አሳዎች አሉ ብለህ ባህሩ ውስጥ ልብስህን እያወለክ ዘለህ ከገባህ ሻርክ ይጠብቀሃል …ሻርክ ታውቃለህ አይደል …..ሃሃሃ ቅርጥፍ !! እና እስከዛው አርፈህ ስራህን ስራ ! 2ኛ. የሆነ ልብህ ድንግጥ የሚልላት ሴት አለችኮ…. በቃ ድንገት ስታጋጥምህ ማለት ነው … አሁን ይች ምኗ ያስደነግጣል ምናምን ትላለህ ….ግን በቃ ቀልብህን ወስደዋለች... ጉዳዩ የመልክ አይደለም ! ደግሞ ዘንጠህ አደባባይ ላይ እንደሃውልት ስለቆምክ ሳይሆን ፍቅር እንደሆነ መቃብር ውስጥ ብትገባም ከፈረደብህ አይቀርልህም ፡) አለ አይደል …ቀባሪዎች ቀብረውህ ሲመለሱ ከጎንህ ካለው መቃብር ድምፅ ትሰማለህ …‹ውይ ይሄ የተቀበርኩበት ሳጥን ያገር ውስጥ ነው መሰል አልተመቸኝም ›› ብላ አንዷ ሟች ሳጥንህን ትጋራሃለች .. ሃሃሃ ! እዛው መቃብር ቤት ውስጥ በቃ እንዴት እንደሞተች መቸ እንደሞተች ታሪኳን ትነግረሃለች …‹‹ገና ትላንት ነው የሞትኩት ›› ትልሃለች… ነግሬሃለሁ እንዳታምናት… ሴቶች እድሜ ላይ … ሙተውም እውነቱን አይናገሩም !ምናልባትም በቀይ ሽብር የሞተች ልትሆን ትችላለች ..እሷ ግን በዘጠና ሰባቱ ግርግር ነው የሞትኩት ብላ ክችች ሂሂሂ ! ምናልባትም በሚኒሊክ ጊዜ ባሏ በገጀራ የገደላት ሴት ልትሆንም ትችላለች ..ቆንጆ ሴት ፈልገህ ሰፍ ስትል መቃብር ቤት ሞጀርኩህ አይደለ …አይዞን ! እኔ እንዳንተ አይደለሁም …እንዲህ ማጥመድ አምሮህ ሰፍ ብለህ መጥተህማ አላዋርድህም … ልክ እንደወፍ አደን… ወላ የቁንጅና ወላ የሃብት ወላ የታዋቂነት ሰማይ ላይ የምትንሳፈፍን ሴትን እንዴት ተኩሰህ ዱብ እንደምታደርጋት አሁን እነግርሃለሁ ! ዱብ ነው በቃ ! ግን አደራ …ይሄን የምነግርህን ሲስተም …ለጥሩ ነገር ብቻ ተጠቀምበት! 3ኛ. ቆይ ግን ከመጥበስህ በፊት ….. ሴት ምን ታደርግልሃለች ? …ማለቴ ይሄ የጎን አጥንቴ ምናምን የሚባለውን ነገር ሰምተህ ከሆነ የዛሬ ቆንጆዎች ጎንህን ቦርቡረው የሶፍመር ዋሻ ነው የሚያስመስሉህ …ድሮ አንጀቴን በላሽው ልቤን ቦረቦርሽው ነበር ዘፈኑ እስቲ ዛሬ ላይ ስማው ጎንህን ነው የሚጠዘጥዙህ እንደኩላሊት ጠጠር ! እኔ የምልህ ወደዋናው ጉዳይ ሳንገባ በፊት የሆነ ነገር ልጠይቅህማ …እንትን አይገርምህም ? ሴቶች ወሬ በጣጣጣም መውደዳቸው !! (ቆይ አታቋርጠኝ ወደዋናው ጉዳይ ልመጣ ነው ..ሽ አመት አላወራ…ኤጭ በዚህ ችኩልነትህማ ቁመህ ነው የምትቀራት …ሴቶች አድማጭ ወንድ ይወዳሉ…ትግስት ይኑርህ ) እና በቃ ሴቶች ስታዎራቸው ደስ ብሏቸው ነው የሚሰሙህ … ለዛ እኮነው ስልክ የሚወዱት … እንደውም ሴቶች ስልክ እጅግ በጣም ከመውደዳቸው የተነሳ አንዳንዴ ‹‹ቆይ ሴቶቻችንን ከግራ ጎናችን ነው ወይስ ከግራ ጆሯችን የፈጠራቸው ›› እላለሁ ! ከምር!፡) 4ኛ. እንደእንትን ድራማ ምንም ቁም ነገር ሳልነርህ ክፍል አራት ላይ ደረስኩ አይደል ፡) አሁን ወደቁም ነገሩ ….ሴት ልጅ ‹ለመጥበስ› አስር ጥበብ አስራሶስት መላ አጥንተህ …ስታገኛት ግን እሷ ቆሽትህን ትጠብሰሃለች ! ለመጠበስ ምን አስቸኮለህ ታዲያ … ጥሩ እንግዲህ መጀመሪያ ምረጥ … ምናይነት ሴት ጋር በፍቅር ብትወድቅ ደስ ይልሃል ?… የሆነች ሸንቀጥ ያለች ሳቂታ የሚያምር እግርና እጅ ያላት ቦርጭ የሚባል በሰፈሯም የማያልፍ እና ዳሌዋ ሰፋ ብሎ ጡቶቿ ጉች ጉች ያሉ … ፀጉር እንደዘይትና ስኳር በጠፋበት ዘመን ፀጉሯ በንፋስ እንደአዝመራ የሚዘናፈል …ስትስቅ ጥርሷ ስክክ ብሎ ወተት የመሰለ ….ከንፈሯ አለ አይደል እንዲሁ ሲያዩት የሚያጠግብ .. አይኖቿ ስልምልም ሲሉ የምታሳብድ ….ልቧ እስከሚጠፋ የምትወድህ … መኪና ባይኖርህም ባትማርም መልክና አቋምህ ባያምርም ….በክፉ ቢሆን በደግ በማግኘት ቢሆን በማጣት በቃ ስምህ ከአፏ የማይለይ …ሰዎች መንገድ ላይ ሲመለከቷችሁ ‹‹ውይ ፍቅር እንዲህ ነው›› የሚባልላችሁ አይነት ….ካንተ ሌላ ወንድ ሰው የማይመስላት …እቤት ውስጥ ምግብ ላይ ጣትህን እስከመዳፍህ የሚያስቆረጥም ምግብ የምትሰራ …ያልካትን ሁሉ የምትሆን ….በተለይማ በቃ ((እንትን ላይ እብድ የሆነች)) በቃ እንደዚህ አይነት ቆንጆ ብትሆን ጥሩ ነው አይደል ? ‹‹አዎ ›› አልክ ፈጠን ብለህ …ጎበዝ እንኳን አልክ ! …ግን እርሳው እሽ ?! ……አንበሳየ ህይዎት አማርኛ ፊልም አይደለም ! እንኳን አንተን ተሸክማ ልትኖር እራሷንም መሸከም ያቃታት በግድ ቁማ የምትሄድ ሚስኪን ልትገጥምህ ትችላለች… ድምፅዋ እንደጥይት አናትህን የሚቦረቅስ …ማየት የተሳነው እንጀራ የምትጋግር …በሳምንት ሁለት ቀን ሃይለኛ ራስ ምታት የሚያማት ….ወይም ሆቢዋ መጋደም የሆነ እንቅልፋም … ቫት ሳይጨምር 74 ኪሎ የምትመዝን …((እንትን)) ላይ ሁሉ ለሽ ብላ የምታንቀላፋ ….ስትቀሰቅሳት ‹‹ኤጭ ሰው ሲለፋ ውሎ መተኛ ያጣል እንዴ …. ለምን መተኛ ታሳጣኛለህ የት ልሂድልህ …የራስህን ስሜት ብቻ ነው የምታስበው ባለፈው ሳምት ሮብ ለታ አድርገን የ አይበቃህም ….. ›› ብላ በብራቅ ድምፅዋ የምታንባርቅ ….ወይም በቃ ወይም የሆነች ልትገጥምህ ትችላለች …ምኞትህን ሳይሆን እውነትህን ተቀበልና ኑር ! ቢዮንሴ የሚሏት የብዙ ወንዶች ህልም ስትፈታ …ቦሰና ሁና ልትገኝ ትችላለች ! ይመስገነው ብለህ ቦሲን እቅፍ ነው !! 5ኛ. በቃ ወደገደለው ልግባ ! አሁን እኮ ይሄንን የምታነበው …አዎ አንተ ….ሚስት ትኖርሃለች ወይም እንድታገባት በጉጉት የምትጠብቅ ፍቅረኛ ትኖርሃለች አይደል ? …ሃቋን ተናገር ግዴለህም ! እና የአጠባበስ ሲስተም ሰፍ ብለህ ማንበብ ምን ይሰራልሃል እስቲ …?? ወይስ እንደበቆሎ ነጋዴ እየጠበስክ ትሸጣቸዋለህ … በቃ የያዝካትን ጠበቅ አድርግና ቀልብህን ሰብስበህ ኑሮህን አጣጥም …እነዚህ ዘልዛላ የሬዲዮና ምንትስ ጠባሽ አስጠባሽ ፕሮግራሞች የሚለፈልፉትን ተወው … የፈለገ ብታነብ ….ፍቅር ሲስተምም ፎርሙላም የለውም …ሲመጣ …እንደዛር ይሰፍርብሃል ሲሄድም ቁጭ አድርጎህ ጥርግ ነው ! ይሄን ሁሉ ዝባዝንኬ ከማንበብ ሃኒህ ጋር ደውለህ ብታወራት ወይም ሻይ ቡና ብትል ኑሮ ፍቅርህ የት በደረሰ…እንዲህ ጎልተሃት የማንንም ፅሁፍና ወሬ ስትሰማ…እዛ አፍጥጠህ የእንግሊዝ እግር ኳስ ስታይ ትቆይና …‹‹ሃኒየ ከዳችኝ… እኔ ለሷ ብየ የግራ እግሬን ጫማ ቀኝ እግሬ ላይ ደንቅሬ እንዳሮጥኩ … ሞዴሊንግና ዲዛየነርነት በሰርትፊኬት እንዳላስተማርኳት … ጉሹሜ የሚባል ባለመኪና ጠበሰች ..እህህህህህ ›› እያልክ ታለቃቅሳለህ ..አልቃሻ !ሂሂሂ አንበሳየ በል በሌላ ፕሮግራም እስክንገናኝ ቻው ..ሃኒህን ሰላም በልልኝ ! አይዞን !! እኔም እንዲህ ቁጭ ብየ የምቸከችከው ‹‹የሃኒ›› ነገር የውሃ ሽታ ሁኖብኝ ነው ፡) ❤️ #የፍቅር_ሀይል ❤️ @Yefker_Hayl @Yefker_Hayl

​❤️ ●●●●● ጣፋጭ የፍቅር ቃላት ●●●●● ❤️ ❣የትኛውም የህይወት ፈተና ባጋጠመኝ ጊዜ ባንተ መፈቀሬን ሳስብ ልበ ሙሉነት ይሰማኛል። ❣ከማያቸው ሚሊዮን ከዋክብቶች በልቤ ውስጥ ምታንፀባርቀው አንተ ብቻ ነክ። ❣ካንተ ጋር ማሳልፈው እያንዳንዱ ቅስበት ነብሴን በደስታ ትሞላለች። @Yefker_Hayl @Yefker_Hayl ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄ #Share #Share

#neway ❤️ 🎧 #ከቆምንበት_ቦታ_ስር @yefker_Hayl 🎯

❤️😘😍 #ፍቅር ገደብ የለውም ያፈቀረ ሠው ሁሌም ተስፋ በመቁረጥም መሃል ሆኖ ይጠብቃል😘 ❤️ሰው ወደደኝ 😏ጠላኝ አማኝ ብዬ አልጨነቅም #ሰጭም ነሽም ጠባቂም #ህወትንም ቀያሪ #ፈጣሪ ብቻ ነው፡፡ 😍ንፁህ #ፍቅር ና #የሌሊት_ጨረቃ አንድ ናቸው ሁለቱም #ልብ ላይ ደስታን ይፈጥራሉ፡፡❤️ #like & #Share @Yefker_Hayl @Yefker_Hayl 🥀 🍃🍃 🥀 🍃🍃🍃 🥀

​💕🍃🌹🍃................✍ ♡ ከቤት እንዳትወጪ ❤️አደራ የኔ ፍቅር ... ⇨ ዛሬ ጨረቃዋ በውበት ከሷ ሚበልጥን ሰው ካየች ይዛው እንደምትጠፋ ዝታለችና ።።። @Yefker_Hayl @Yefker_Hayl Comment ➣ ፪ @yefker_haylbot 💕..........🍃🌹🍃...........💕

#እጠብቅሻለሁ... 💔 😘😘😘 ፍቅርባለዉ ንፋስ ብርድን በታቀፈ በአዉራ ጎዳናዉ አንቺን በደገፈ ተስፋ ባለዉ ሰማይ ደመናን በ'ረታ እዉነት ባለዉ ምሽት ልቤን ባበረታ እጠብቅሻለሁ... አትመጪም አዉቃለሁ! ከአለምብራና ትልቁን ወስጄ ቀለም አጣቅሼ ሀሳቤን ቀድጄ አንቺን የሚገልፁ ቃላትን ሰድሬ መዉደዴን ነጋሪ ሀረግን ደርድሬ እፅፍልሻለሁ...✍ መልስ የለም አዉቃለሁ! ስላንቺ በመኖር አንቺን በመጠበቅ ዛሬ ነገን ወልዶ ቀኖቼን ብሰረቅ ጩኸት አዘል ለቅሶ እያሰማሁ እንኳ ሞት ከደጄ ቆሞ በሬን እያንኳኳ እጠብቅሻለሁ... አትመጪም አዉቃለሁ! @Yfker_Hayl @Yefker_Hayl 🍃💔🍃💔🍃💔🍃💔🍃

🤔ፍቅር 💘 " አፈቅርሀለው! አፈቅርሻለው! ያላንተ መኖር አልችልም! ያላንቺ መኖር አልችልም!" ስለተባባሉ ብቻ ሁለት ጥንዶች ይዋደዳሉ ማለት አይደለም፡፡🌺 ፍቅር በአፍ ውስጥ ያለ ቃል ሳይሆን በልብ ❤️ውስጥ የሚቀመጥ ውድ ስጦታ ነው፡፡ እውነተኛ ፍቅር የልብ ምት ነው!💗 የቃላት ስብጥር አይደለም፡፡ #Share ♥️የፍቅር ሀይል♥️ @Yefker_Hayl @Yefker_Hayl

አንዳንድ ሰው ከነጭራሹ ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ ራሱ ሳያውቅ ኖሮ ሳያውቅ ይሞታል!!!!! አንዳንዱ ደግሞ ሳያውቅ ኖሮ በፈጣሪ ፈቃድ ከፍቅር ደስታ እና ስቃይ ተቋደስ ተብሎ ይፈቀድለታል☺️ እኔ ከዚክ በፊት ያሳለፍኩት ጣፋጭ የፍቅር ጊዜ ኖሮኝ አያውቅም ነበር😒 አሁን ነገሮች ተቀየሩ የፍቅር አምላክ ፍቅርን ለኔ ፈቀደውና ከራሴ በላይ የማፈቅራት እና አለችኝ የምላት የራሴን የግራ ጎኔን ሰጠኝ 😍 በህይወቴ ከገጠሙኝ የትኛዎቹም ጋር ሊወዳደር በማይችል መልኩ በ 1ኛ ደረጃ👌 ላይ ፍቅርሺን 💝አስቀመጥኩት😋 አፈቅርሻለሁ ማለት ቁምነገሩ በማይታየኝ ሰዓት መተሽ ልቤን ተቆጣጥረሽዋል💘 #seliye አሁን ግን ጣዕሙን አውቄው ይሄን ቃል ላንቺ እጠቀመዋለሁ ❤️ @Yefker_Hayl @Yefker_Hayl

#Bisre ❤️ 💝Des des des #My_Love 🎧 @Yefker_Hayl

●◎●◎●❤️ #Tesfamikal ❤️●◎●◎● ፍቅሬሬሬሬሬሬሬ........😍 እኔናአንቺብቻሁነን አንድ ላይ፤ ከፍ ባለ ስፍራ ከተራራው በላይ፤ እንገናኝ ፍቅሬ ባክሽ የሆነ ቀን፤ እማወጋሽ አለኝ ኮከቧን እያየን፤ ያኔ ስንፈጠር አምላክ ሲያበጀን፤ ላንቺ ነው የሠጠወው የግራ አጥንቴን፤ ከቀይ ከቀይዳማ ከጠይም ከጥቁር እስካገኝሽ ፍቅሬ ከዚ ሁሉ ፍጡር፤ ምጠይቅሽ ፍቅሬ አንድ ነገር ቢኖር አጠገቤ ሁኚ በሀሳብ ባህር!! #My_love #Selina 😘 @Yefker_Hayl @Yefker_Hayl 🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣

🕌ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን #ለ1440 ኛው #የኢድ_አል_ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 🕋 #Eid_Mubarak 🕍!!!
🕌ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን #ለ1440 ኛው #የኢድ_አል_ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 🕋 #Eid_Mubarak 🕍!!!

☪ #Eid_Mubarek All Muslime Members

❤️ከመተነፍስ እና አንቺን ከመውደድህ መካከል ለመምረጥ ብገደድ የመጨረሻውን እስትንፋሴን ተጠቅሜ አንቺን መውደዴን እገልፅልሻለሁ! የኔ ማር 😘 #seli @Yefker_Hayl @Yefker_Hayl 🍃🍃🍃❤️🍃🍃🍃❤️🍃🍃🍃