ar
Feedback
STAKE COMPUTER™️

STAKE COMPUTER™️

الذهاب إلى القناة على Telegram

💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floor no.

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام STAKE COMPUTER™️

تُعد قناة STAKE COMPUTER™️ (@stakecomputer) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 748 مشتركاً، محتلاً المرتبة 11 418 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 3 100 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 748 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -197، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 1.67‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.70‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 180 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 75 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
  • الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل processor, intel, ssd, battery, megenagna.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
💻 Brand new laptops 💻Dubai used laptops 💻Europe used laptops 💻Gaming laptops Accessories importer whole sale and retail seller ⚠️ADDRESS-ETHIOPIA ADDIS ABABA,MEGENANGA,ZEFEMESH GRAND MALL 3rd floo...

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

10 748
المشتركون
-624 ساعات
-357 أيام
-19730 أيام
أرشيف المشاركات
💯💯 ምን አይነት የኢትዮጵያ ግሩፕ መቀላቀል ይፈልጋሉ? 💯💯

💯💯ምን አይነት ቻናል መቀላቀል ይፈልጋሉ?💯💯

sticker.webp0.48 KB

ማን አለ እንደ ሳያት ?! ሙዚቃ ነው ፊልም ነው የተባለለት ድንቅ ስራዋ ሲዳሰስ | Sayat Demissie Eskesher | እስክሽር ሙሉ ቪድዮውን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ ። 👇👇�
ማን አለ እንደ ሳያት ?! ሙዚቃ ነው ፊልም ነው የተባለለት ድንቅ ስራዋ ሲዳሰስ | Sayat Demissie Eskesher | እስክሽር ሙሉ ቪድዮውን ለመመልከት ከታች ያለውን ሊንክ ተጫኑ ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/vGLrcFVGm6k

🙈🔞🔞😋😋ከ 18 አመት በላይ ብቻ ላላቹ የተዘጋጀ ለማየት PLAY የሚለዉን ተጫኑ!!! ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️ PLAY▶️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜⬜️️⬜️⬜️️

💋ሴቶችም ♦️ወንዶችም አረ እንዳትቀሩ በጣም አስገራሚ ነገር ተፈጥሮል ከ 21+አመት በላይ ገብታችሁ ተመልከቱት #ክፈት የምትለውን ተጭነው። 🔴🔴🔴🔴 🔴 ክፈት ክፈት🔴 🔴 ክፈት ክፈት🔴 🔴🔴🔴🔴

ፍቅርና እምነት ምዕራፍ 2 ክፍል 19 - ብሌን ዛሬ ማታ 1:00 ስአት ላይ በረራ አለባት ,ቤተሰቦቿን ሁሉንም ተስናብታለች ከቤት ለመውጣት እየተጣደፈች ነው .ቶማስ ግን አሁንም ቁዝም እንዳለ ነው ምን ማድረግ እንዳለበትም አያውቅም ብቻ ግን ዝምታን መርጧል., - ሳራ እቤት ተመልሳለች ደህናም ነች ተሽሏታል .የገጫት ልጅም እየተመላለሰ አሳከማት.. እየተመላለሰም ይጠይቃታል .መክሰስ አልፍለገችምና አልከሰሰችውም ስለዚህም እሱ የሚችለውን እያደርገ ነው አንዳንዴም ካፌ ይዟት ይሄዳል በጣም ተቀራርበዋል ,.. - ብሌን ከቤት እቃዎቿን ይዛ ወደ ኤርፓርት ለመሄድ ከቤት ወጣች ጓደኞቿም እዛው እየጠበቋት ነው .ብሌን ግን አንድ ነገር አስልበች ኤርፓርት ከመሄዷ በፊት ወደ ቦሌ ሚካኤል እንዲነዳው ለቶማስ ነገረችው ቶማስም እሽ ብሎ ወደዛው አመራ ,ቦሌ ሚካኤል እንደደረሱ ብሌን ውረድ ብላው ወረደች .ቶማስ የግዱን ወረደ አለም የተደፍችበት ያክል የብሌን መሄድ ከብዶታል .ተያይዘው ወደ ውስጥ ገቡ ,ሁለቱም ተሳልመው በህሊናቸው ፀሎት አደረሱ.. ልክ ፀሎት እንደጨረሱ ብሌን የቶማስን እጅ ያዘችው ,"አፈቅርሀለው የምሄደው ለስራ ነው ብዙም አልቆይም አንተን ሳፍቅርህ እምነቴንም ጠብቄ ነው ፍቅርና እምነት አንድ ናቸው እመነኝ ሁሌም ያንተ ነኝ ሁሌም አፍቅርሀለው " አለችው አይናይኑን እያየች ,ቶማስ እንባ ተናንቆት ተንደርድሮ አቀት ,"እሽ እናቴ አፍቅርሻለው እራስሽን ጠብቂ አላት እንባ እየተናነቀው" - ብሌንና ቶማስ ቤተክርስቲያኑን ተሳልመው ወደ መኪናቸው ተመለሱ ጉዞ ወደ ኤርፓርት .,ብሌን ,"ሀኒዬ ቁርስ መብላት እንዳትረሳ ምሳም እራትም እንደዛው እሽ ደግሞ ስልክህ በምንም ምክንያት እንዳይዘጋ እሽ ስትናፍቀኝ ሁሌም በአገኝሁት አጋጣሚ እደውላለው እሽ አለችው ,.እሽ እናቴ አታስቢ አላት ,. - እንዳንድ ነገሮችን እየተነጋገሩ ኤርፓርት ደረሱ እዛም ሲደርሱ ጓደኞቿን ጠራቻቸውና አንድ ላይ ለመግባት ሻንጣቸውን አዘጋጁ ,ሁሉም ቶማስን ቻው ብለውት መግባት ጀመሩ ብሌንም ቶማስን አቅፋው ያልኩህን አድርግ እሽ እኔ በቅርብ እመለሳለው አለችው ,አንገቱን,ሁለቱንም አይኖቹን,ከንፍሩን,ጉንጩን ሳመችው በመጨረሻም ግንባሩን ስማው አፍቅርሀለው አለችው,እኔም አፍቅርሻለው እናቴ እራስሽን ጠብቂ ብሏት ተለያዩ ,. - ብሌንም ተለይታው ወደ ውስጥ ገባች ቶማስ እጁን እያውለበለበ ውስጡ ባዶነት እየተስማው በአይኑ እስክትስወር ድርስ ሽኛት ,ቶማስ ተመልሶ መኪናው ውስጥ ገባ ወዴት ልሂድ ብሎ አሰበ ብቻ መኪናውን እስነስቱ ከኤርፓርት ውስጥ ወጣ ድንገት እሬድዮ ሲከፍት,"የቦሌው ጎዳና ሽር የምንልበት እኔን መልሶኛል አንቺን ሽኝቼበት "የሚለው ዘፈን ተከፍቷል 'በመበሳጨት እሬዲወኑን ዘጋው ,.ዝም ብሎ ወደ ቤቱ ሄደ እየፍራ በሩን ከፍቶ ገባ እረጭ ብሏል ያስፈራል .ዝም ብሎ ወደ መኝታ ክፍል ገብቶ ከነ ልብሱ ጫማውን ብቻ አውልቆ ጥቅልል ብሎ ተኛ ,., - ብሌን ብዙ እያሰበች የበርራውን ስአት ትጠባበቃለች ለቶማስ ስትደውል አያነሳም እንደከፋው ስላወቀች ደጋግማ አልደወለችም .የበርራው ስአት ደርሶ ጉዞ ጀመሩ ,.በሰላም ደርስው የሚቀበሏቸው መጥተው ወደ መኖሪያ ቤታቸው ሄዱ ስአቱ በኢትዮጵያ ሊነጋጋ ነው ብቻ ግን ምንም ሳታቅማማ ስልክ ፈልጋ ወደ ቶማስ ደወለች ቶማስ ማታ እንደተኛ ነው .የስልክ ጥሪ ድንገት ቀሰቀሰው በደመነፍሱ ስልኩን አነሳው ,,,,,,. በመጨረሻዉ ክፍል እንገናኝ .... እንደወደዱት ላይክ እና ሼር ። @yefker_hayl