cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

#️⃣22

NOT THE MOVIE🙅‍♀️😄 🔌motivationals💪 🔌inspiration💣 🔌World facts 🌎 "Please give us the credit for our posts" 🐣

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
303
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የሆነ ሆቴል ውስጥ አንድ ሀብታም ፈረንጅ እየተመገበ ሳለ … ኮርነር ላይ የተቀመጠ ጥቁር ሰው በማየቱ እየተበሳጨ አስተናጋጁን ጠርቶ ድምፁን ከፍ አረገና 😠 "ከዛ ጥቁር ውጭ እዚ ላሉ ነጮች ሁሉ ምሳ በኔ ወጪ ነው" ካለ በኋላ ጥቁሩን ሰው ተመለከተ ጥቁሩም ፍርስ ብሎ ሳቀበት😅😅😅😅😅 😈ነጩም ሰውየውን በደንብ አላናደድኩትም ማለት ነው ብሎ አስተናጋጁን ጠርቶ ከዛ ጥቁር ውጭ እዚህ ላሉ ነጮች በጠቅላላ ውስኪ ቅዳላቸው አለና ጥቁሩን ሲያየው አሁንም ይስቃል ……😆😆😆😆 😠ነጩም ይናደድና አስተናጋጁን ጠርቶ እሱን ለማናደድ ብየ ይህን ሁሉ ገንዘብ ስከስር እሱ ግን በጣም እየሳቀ ነው እርግጠኛ ነኝ እብድ መሆን… አለበት ታውቀዋለህ ሰውየውን ? ሲለው ፡ ☞ ጌታየ የሆቴሉ #ባለቤት እኮ እሳቸው ናቸው🙂
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
➟ እህታችን ሳምሪ በደረጃ 4 የማህፀን ካንሰር እየተሰቃየች ነው።ወደ ውጪ ለመታከምም ከአቅሟ በላይ ብር ተጠይቃለች።ቢያንስ ለትንሹ ልጇ ትኑርለት።የቻልነውን ያክል ከታች ባለው አካውንት በማስገባት እናግዛት።የማትችሉ እየደወላቹ እንኳን አይዞሽ በማለት ከጎኗ መሆናችንን አሳዩን። ✅ 1000180776145 ገነት ጀምበሩ (እናት) ☎️ 0913379447 ➭በተጨማሪም የቴሌግራም ቻናል ባለቤቶች ይሄን ከላይ ያለውን Poster የቻናላችን Profile picture በማድረግ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ እናርግ። ➼ ይሄ እንደ ቻላንጄም ስለሆነ ሁላችንም እንቀላቀለው።
إظهار الكل...
ናፍቄህ አላውቅም💔🙍‍♀️ ~~~~~~ መደወል አቁሜ ቴክስቱንም ትቼው፤ ፍቅረኛ እንዳለኝም ፈፅሞ ረስቼው..፤ እኔን አስበልጠህ እንዳልሆንክ እንደዛ የሳቅህን ውበት የወሬህን ለዛ.......😊 ያን ሁሉ ትዝታ ዘንግቼ እንደዋዛ...... ትናንትናችን መሀል ሺ ደስታ ቢፈልቅም፤ እመነኝ የኔ ውድ ናፍቄህ አላውቅም። 😟😟 አይኔ ሳያባራ ዝም ብሎ ቢያለቅስም፣ ህሊናዬ ራሴን አጥብቆ ቢወቅስም፣ ጉንጬ በንባዎቼ ደጋግሞ ቢርስም፤ ያለተቀናቃኝ በልቤ ብትነግስም። 😕😕 ደግነትህ በዝቶ ቢነሳኝም አቅም፤ እመነኝ የኔ አለም ናፍቄህ አላቅም። 🤕🤕 አንተን ካጣሁ ወዲህ ደስታ ቢርቀኝም🤦‍♀️ በሄድኩበት ሁሉ ገፅህ ባይለቀኝም ከህልሜ ስጠፋ ሀሴት ባላገኝም ልቤን ቆልፈኸው ሌላ ባልመኝም🥺 ቅንነትህ በዝቶ.. ቢነሳኝም አቅም፤ ምንም ሆነ ምንግን ናፍቄህ አላቅም 😥😥 . ብደሰት😂 ብከፋ ባለቅስ😪 ብስቅም ባሳብ ከኔ ጋ ነህ ናፍቄህ አላቅም.....💔
إظهار الكل...
በልብሽ አስበሽ የኔን ልብ ለመስበር 💔 እግርሽ ከኔ ርቆ ወደሌላ ሲበር🏃‍♀️🏃‍♀️ እመኚኝ ፍቅሬ ሆይ ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር😂 ሚል ግጥም ሰጥቼሽ #ከቤቴ እንደገባሁ ልክ እንደ ህፃን ልጅ አንገቴን ቀብሬ ቁጭ ብዬ #አነባው😢 አየሽ! #መለየትሽ ቢያመኝ ሆዴን ቢያላውሰው ምን ላርግ #ወንድ_ልጅ ነኝና ባደባባይ #ስቄ ቤቴ ነው #የማለቅሰው!🤥
إظهار الكل...
ወንድ ና ሴት best friend መሆን ይችላሉ ወይ?
إظهار الكل...
👍 7
👎 5
የ ካርድ ሽልማት አለው
إظهار الكل...
አምስት እህትማማቾች ቤት ዉስጥ ብቻቸዉን ቁጭ ብለዉ ድብርት ሲያጨናንቃቸዉ እራሳቸዉን ከ ድብርት ለማላቀቅ ሲሉ አንደኛዋ ልብስ ማጠብ ጀመረች ሁለተኛዋ ምግብ ማብሰል ጀመረች ሶስተኛዋ ቼዝ(ዳማ) ጨዋታ መጫወት ጀመረች አራተኛዋ ደሞ ቤት መጥረግ ጀመረች አምስተኛዋ ምን እየሰራች ነዉ? @bellaa22
إظهار الكل...
"አዱሬን ሌንጫ ፎገርቴ" 😍 ROPHNAN ትርጉም: ድመት አንበሳን ፎገረች
إظهار الكل...
Tonight Thursday Night is back with @thep.a.r.c Why Not Thursdays? Kicks off this Thursday with @staticlevi and @king_darius001 It's about to be 🔥🔥🔥 @callmedaggy will be holding it down as always with the dope tunes! Make sure to tell your people and pull up. Thursday Night, Oct. 21. Doors open at 7pm. BAMBOO LOUNGE in Bole @bamboo.bole
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.