cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

عقيدة السلف الصالح ~{{{ ሰለፊያ}}

«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡» 【አል ዒምራን ፡8】 ስህተቴን አይቶ ለነገረኝ ያአላህ እዘነት በሱ ላይ ይሁን 👇👇 @Abdushikurbot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 158
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-1730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

“እዝነት እና መተዛዘን” ግንቦት 20/2016 በሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጂድ የቀረበ ሙሓዶራ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
እዝነት እና መተዛዘን.mp314.47 MB
ወሏሂ አልቀልድም "ግጥም" ✍🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
إظهار الكل...
ወሏሂ አልቀልድም ..mp34.67 MB
""ወሳኝ እና አንገባቢ ወቅታዊ ነሲሓ"" ከ ኪታብ ደርስ ላይ የተወሰደ በሰለፍዮች መካክል ለተከሰተው ውዝግብ እና ትርምስ ሁነኛ መፍትዬ ከታላቁ ሸይክ ሸይኽ ረቢዕ ኪታብ የተወሰዱ ወሳኝ የሆኑ ምክሮች 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ ( አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed
إظهار الكل...
ሙሓደራ_201_ወቅታዊ_እና_አንገብጋቢ_ደ6.34 MB
ሰይጣናዊ መንገድ? በድምፅ ማስረጃዎች የተደገፈ። https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
إظهار الكل...
ሰይጣናዊ መንገድ.mp311.37 MB
ከፆሜ የማተርፈዉ... 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
إظهار الكل...
2.75 MB
በረመዷን በብዛት የሚፈፀሙ ስህተቶች ~ ① ሶላት ሳይሰግዱ መፆም፣ ② ሌሊቱን በጫት ካሳለፉ በኋላ ሱሑርን አስቀድሞ በመመገብ ፈጅር ሳይሰግዱ መተኛት፣ ③ ቀኑን በእንቅልፍ፣ ሌሊቱን በተከታታይ ፊልም/ ሙሰልሰላት ማሳለፍ፣ ④ ረመዷንን ጠብቆ መንዙማና ነሺዳ እየለቀቁ ሰዎችን ከቁርኣን ማዘናጋት፣ ⑤ ተራዊሕን በንቃት እየሰገዱ ፈጅር ሶላትን በእንቅልፍ ማሳለፍ፣ ⑥ ተራዊሕ ላይ በየአራቱ ረከዐ መሐል የቢድዐና የሺርክ እንጉርጉሮዎችን ማስገባት፣ ⑦ የተራዊሕ ኢማሞች ከሶላቱ ይልቅ ለቁኑት ዱዓእ የበለጠ ትኩረትና ጊዜ መስጠት፣ ⑧ መግሪብ ሶላት ሲጠናቀቅ አሳፋሪ በሆነ መልኩ ለፊጥራ መጣደፍ (ሰጋጆችን የሚያቋርጥ፣ የሰው ጫማ የሚያቀያይር፣…ብዙ ነው) ⑨ ሌሊት ላይ "ተሰሐሩ" እያሉ በእስፒከር መጮህ፣ (10) የሱሑር ጊዜ ሳያልቅ ለጥንቃቄ በሚል ቀድሞ አዛን ማድረግ፣ (11) ሱሑር ላይ "ነወይቱ ሰውመ ገዲን" እያሉ በቃል መነየት፣ (12) እያንቀላፉ ተራዊሕ መስገድ፣ (13) ልጆች "እንፁም" ሲሉ ማበረታታት ሲገባ መከልከል፣ "ውሃ አያስፈጥርም፣ ተደብቀህ ብላና ትፆማለህ" እያሉ መዋሸትና ውሸት ማለማመድ፣ (14) ሴቶች በተጋነነ የምግብ ዝግጅት ሰፊ ጊዜያቸውን ማቃጠል፣ (15) ሴቶች ሽቶ ተቀብቶ ለተራዊሕ መውጣት፣ (16) በተራዊሕ ወቅት የሴቶችና የወንዶች አላስፈላጊ መዝረክረክ፣ (17) ሃሜት፣ (18) ፊጥራ ላይ ከመጠን በላይ መመገብ፣ (19) ቀኑን በካርታ፣ በዳማ እና መሰል አጉል ነገሮች ማሳለፍ፣ (20) ሙዚቃ ማዳመጥ፣ (21) የሰው ስራ የሚሰሩ ተቀጣሪዎች ጧት በሰዓት አለመግባት (አማና መጠበቅ፣ ቃልን ማክበር ግድ ይላል። ግዴታ ያልሆኑ ዒባዳዎች ተፅእኖ የሚያሳድሩብን ከሆነ መተው ወይም መቀነስ ነው)፣ (22) በተለይ በስራ ቦታዎች ላይ በመንዙማና በነሺዳ ማሳለፍ (መሆን ያለበት ከተመቼ ቁርኣን መቅራት፣ ካልሆነ ዚክር ማድረግ ወይም ደዕዋ ማዳመጥ፣ ካልሆነ ዝምታ ይሻላል።) (23) ለይለተል ቀድርን ለማየት ሰማይ ሰማይ እያንጋጠጡ መጠበቅ (የሚታይ ነገር የለም)፣ (24) አንዳንድ አካባቢዎች የዒሻእ ሶላትን በጣም በማዘግየት ሰው ጀማዐ ላይ እንዳይካፈል እንቅፋት መሆን፣ (25) አንዳንድ አካባቢዎች መስጂድ ውስጥ ጫት ይዞ ገብቶ መቃም፣ (26) አንዳንድ አካባቢዎች "ተርቲብ" ብለው ንፍሮ፣ ቆሎና መሰል ምግቦችን ወደ መስጂድ እንዲያቀርቡ ሰዎችን ማስገደድ፣ ወዘተ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
إظهار الكل...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

👍 1
አዲስ የተጀመረ የኪታብ ደርስ ስለ ረመዷን 📚አል-ሙየሰሩ ፊ አህካሚ ሲያም 1 ፀሃፊ፦ዶክተር አብዱ ሽኩር አቡ ዓኢሻ             📚 كتاب፡ الميسر في أحكام الصيام وأدابه    ✍د. عبد الشكور معلم عبد فارح أبو عائشة 🎙ደርሱ የሚሰጠዉ በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን 🕌በሰለፊያ መስጅድ  አሶሳ🕌 ፒዲኤፉን ለማግኘት 👇👇👇 https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/4621       t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
إظهار الكل...
الميسر في أحكام الصيام 1.mp311.02 MB
ለአኼራዉ ቤትህ ስንቅህን ያዝ... 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
إظهار الكل...
ለአኼራዉ ቤትህ ስንቅህን ያዝ.mp32.99 MB
ጣረሞት ላይ ሁነዉ አለቀሱ... 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
إظهار الكل...
2.72 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.