cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹 HawassauniversityMuslimstudents Jemaah

የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Compus) ① የሚቀሩ ቂርዓቶችን ② የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ማዳረስ ፡፡ ③ እንድሁም ሌሎች ድናዊ ምክሮች ይላኩበታል ሀሳብ ካለዎት መልዕክትዎን በዚህ ይላኩልን! አ 👇 ስ 👉 @HUMSJ_bot 👈 ተ ያ የ ት 👆

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 505
المشتركون
-124 ساعات
+17 أيام
+630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም»114፥4 وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ "ኩፉው" كُفُو ማለት "ወደር" "እኩያ" "አቻ" "ብጤ" "አምሳያ" "ተፎካካሪ" "ባላንጣ" ማለት ሲሆን እርሱ የሚተካከለው አቻ እና እኩያ እንዲሁ የሚመሳሰለው አምሳያ እና ቢጤ የሌለው ነው። ➛አሏህ الله
إظهار الكل...
👍 6
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ- 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-  ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C) - * ለሴቶች በቂ ቦታ አለ * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
إظهار الكل...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

Photo unavailableShow in Telegram
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች! 📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ 📚 የሚጀመረው ደርስ :- تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان ✍ የኪታቡ አዘጋጅ :- الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله- 🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :- ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ- 🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ 🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ እስከ 5:00 🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C) - * ለሴቶች በቂ ቦታ አለ * በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢንሻአሏህ። የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
إظهار الكل...
02:12
Video unavailableShow in Telegram
الاشتغال في القيل والقال ምላስህን ጠብቅ ወንድሜ!!!
إظهار الكل...
6.85 MB
👍 1
➜የዙል ሂጃ 10 ቀን ፆም ነገ ጁመዓ ይጀምራል። ለሰሁር ምግብ አዘጋጅታቹ እደሩ። የዙል ሒጃ ጨረቃ ስለታየ ሰኔ 10 ብለን የፃፍነው ሰኔ 9 ቀን ይሆናል ማለት ነው በ29 ስለገባ ።
إظهار الكل...
👍 4👏 2
➜የዙል ሂጃ 10 ቀን ፆም ነገ ጁመዓ ይጀምራል።
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
👉የእስልምና በዓልና Vs ትምህርት ⛔️ተመልከቱ ከላይ የተያያዘው የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ አመት ተማሪወች የማጠቃለያ(final) ፈተና ፕሮግራም ነው ። ሁልጊዜው ሆን ብለውም ሆነ በቸልተኝነት የኢስላም በዓላትን consider /ከግምት አያስገቡም/ በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12 ክፍል ministry በባለፈው አመት አድስ አበባ የተከሰተውን እናውቃለን። ➜አሁንም ለሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አድርሱልን ጉዳዩ በመነጋገር ላይ ቢሆን ⛔️ሰኔ 10 ቀን የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች Final የሚጀምሩበት ቀን መሆኑ በሪጅስትራር ተወስኗል ይህ ማለት የአረፋ በዓል ሰኔ 10 ቀን መሆኑን ከግምት ውስጥ ሳታውቁ ና ሳታመዛዝኑ ነው ውሳኔ የተሰጠው ስለሆነም ይህንን ጉዳይ በአንክሮት ቀማየት ከበዓል በሗላ በትንሹ የአንድ ቀን ልዩነት እንድደረግ እንጠይቃችሗለን። ⛔️ሰኔ 10 ቀን የአረፋ በዓል ሲህን አንድ ቀን ብቻ የበዓሉ ቀን calander ስለሚዘጋ ብቻ ቢያልፉትና ➛ማክሰኞ ቢጀመር ሆን ተብሎ በሙስሊም ተማሪወች ላይ የሚደረግ የትምርት ተፅእኖና ተግዳሮት ብለን ነው የምናምነው ለማክሰኞ ፈተና የበዓሉ እለት ልናነብ ነው ወይስ ከቤተሰብና ከጓደኞቼችን ጋር በዓል ልናሳልፍ ነው ❓የቻናል ባለቤቶች ሸር አድርጉት ለሚመለከተው ሁሉ ይድረስልን በትምርታችን ላይ ተግዳሮት አይደረግብን ⛔️ይህ ብቻም ሳይሆን በደቡብ ክልልም የ6 ኛ ክፍል ministry ተመሳሳይ ሁኔታ ስለሆነ የመጅሊስ አካሎች በብርታት ታገሉ የአንድ ቀን ዋጋ ብዙ ትውልድ ሊያሳጣ ይችላልና ➛ግልባጨ 1-ለሀዋሳ ዩ/ሪጅስትራርና አልሙኒ
إظهار الكل...
👍 15
🟦ለተመራቂዎችም ሆነ ለሌሎች በሙሉ በሚከተለው ሊንክ join ያድርጉ በዋናነት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች👇 📕👉የትምህርት ቤት መፅሀፎች ከ1—12 ክፍል በቅናሽ ዋጋ እኛ ዘንድ ያገኛሉ ➜የማርሻል አርት ስልጠና ለዩኒቨርሲቲ ተመሪምጨሆነ ለሀዋሳ ነዋሪዎች በሙሉ ➜ማንኛውም Thesis binding ለማስተርስ ለተመራቂወች በሚከተለው ሊንክ jion ያድርጉ በዋናነት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች👇 📕👉የትምህርት ቤት መፅሀፎች ከ1—12 ክፍል በቅናሽ ዋጋ እኛ ዘንድ ያገኛሉ። 👉የማርሻል አርት ስልጠና ። 👉ማንኛውም Thesis binding ለማስተርስ ለማስታወቂያ ማሰራት ➛➜ለGc ተማሪዎች በሙሉ  የመመረቂያ ባይንደር ማሰራት የምፈልጉ ➜የህነፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ➜የቢሮ ማሽኖች ሙሉና ቀልጣፋ ጥገና ➜ምጣድ፣ ስቶቭ፣ አቭን እና ሌሎችም ሙሉ ጥገና ስልክ =   📞 0910073661  ስምዓብዱረህማን ሸርርር በማድረግ ይተባበሩ 👇👇 t.me/HawassaAllThesisBinding
إظهار الكل...
👍 7
👉አልሀምዱሊላህ ⛔️ሰላማዊና አግባባዊ በሆነ መልኩ በሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ሱቆቹ እንደማይፈርሱ ተደርጓል ቢሆንም ሙስሊሞች መስለሀ ባለው መልኩ በሀሳብና በቻልነው ሁሉ ከጎናቸው ልንሆን ይገባናለ። ➛our eyes on ቢላል መስጅድ ሀዋሳ
إظهار الكل...
👏 15👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️ ⛔️በፍጥነት ዛሬ ረቡዕ ቀን 27 የሀዋሳ ማዘጋጃ ሜምቦ(ቢላል) መስጅድ ከኪሳቸው ሰብስበው ካላቸው አካፍለው የተገነቡትን ቤቶች አፈርሳለሁ ስላለ በጠዋት በመገኘት ድምፅ ልንሆን ስለሚገባ እንገናኝ ።   ሁላችሁሁም ጉዞ በፍጥነት ወደ ➛ሜምቦ።
إظهار الكل...
👍 10