cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሐቢቢ ሥነ_ፅሁፍ

በጎሳ አንተቻች اللهን እንፍራ ዘረኝነት ግም ናት፤ አንዱ ካንዱ አይበልጥም ሁሏም ዘር እኩል ናት። "ዘረኝነት ጥንብ ናት" (ሀቢቢ ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙ_ዓለይህ) 🌷🌹

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
246
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
ኢብኑ_መስዑድ ረዲየሏሁ ዓንሁ እንዲህ ይላሉ : - «አንድ ወንድማችንን ስናጣው ወደሱ እንሄድ ነበር። ታሞ ከሆነ ጥየቃ ይሆናል ፣ በስራ ተጠምዶ /ቢዚ ሆኖ ከሆነም እገዛ ይሆናል፣ ከዚህ ውጭ ከሆነም ዚያራ ይሆናል።» 📚 ۞ آداب الصـحــبة【1/107】۞ ─────────
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

ከአባት እና ልጅ በተለገሰ የወንድ የዘር ፍሬ የተወለደ ህጻን ትክክለኛ አባቱ ማን ሆናል? ከአምስት ዓመት በፊት ከአባት እና ልጅ በተለገሰ የወንድ የዘር ፍሬ የተወለደው ልጅ ትክክለኛውን አባት ማግኘት አልቻለም የአባትነት ማስረጃ ለማግኘት ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት ቢያመራም ችሎቱ ህጻኑ አባት እና አያት አልባ ነው ሲል ወስኗል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ👉

https://am.al-ain.com/article/a-baby-born-from-father-and-son-sperm-donation

Photo unavailable
በፍቅረኞች ቀን ቀለበት ያሰሩት የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር የ60 አመቱ አንቶኒ አልባኔዝ ለአራት አመት ፍቅረኛቸው ያቀረቡት የ”ታገቢኛለሽ ወይ” ጥያቄ አዎንታዊ ምላሽ ማግኘቱን አስታውቀዋል የ60 አመቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አልባኔዝ እና የ45 አመቷ ሃይደን በ2020 ነበር በሜልቦርን የተዋወቁት።አልባኔዝ ከሃይደን ጋር የተነሱትን ምስል “እሽ ብላለች” ከሚል ጽሁፍ ጋር በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው አጋርተዋል።ጥንዶቹ በጋራ ባወጡት መግለጫ “ይህን አስደሳች ዜና ስናጋራችሁ በደስታ ነው፤ ቀሪ ዘመናችን በደስታና በአብሮነት እናሳልፋለን፤ በመገናኘታችን ብሎም በትዳር በመጣመራችን እድለኞች ነን” ብለዋል።
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
ተስፋ የቆረጠን ልብ እንደማከም ከባድ ነገር የለም።
إظهار الكل...
Photo unavailable
ብልት ቆረጣ ማዳጋስካር ህጻናትን የሚደፍሩ ወንዶችን ብልት እንዲቆረጥ የሚያዝ ህግ አዘጋጀች፡፡ ሀገሪቱ ህጻናቶቿን ከመደፈር አደጋ ለመጠበቅ ጥብቅ ረቂቅ ህግ ያዘጋጀች ሲሆን በዚህ ህግ መሰረት ደፋሪዎች ብልታቸው እንዲቆረጥ ይገደዳሉ፡፡ ከ10 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናትን የደፈሩ ወንዶች ብልታቸው በቀዶ ጥገና ሐኪም ተቆርጦ እንዲጣል ይደረጋል የተባለ ሲሆን ከ13 እስከ 18 ዓመት የሆናቸው ህጻናትን የደፈሩ ሰዎች ደግሞ በኬሚካል አማካኝነት ብልታቸው እንዲጎዳ ይደረጋል ተብሏል፡፡ በ2023 ብቻ 600 ህጻናት ተደፍረዋል ያሉት ሚኒስትሯ ላንዲ ጥፋተኛ የሆኑ ተከሳሾች በትንሹ ከአምስት ዓመት ጀምሮ እስር እየተላለፈባቸው ቢሆንም ለውጥ አለመምጣቱንም ጠቅሰዋል፡፡ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ ተቋም አምንስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ ድርጊቱ ጭካኔ እንጂ ጥፋተኞችን አያስተምርም ሲል አዲሱን የማዳጋስካር ህግ ተችቷል፡፡ ህጻናት ከጥቃት መጠበቅ አለባቸው፣ ደፋሪዎችም በህግ መጠየቅ አለባቸው ያለው አምንስቲ ኢንተርናሽናል ነገር ግን እርምጃው በሰዎች ላይ መገለልን እና የባሰ ጨካኝ እንዲሆኑ የሚያደርግ ነውም ብሏል፡፡
إظهار الكل...
☞ይህን ያውቁ ኖሯል? √√ የኬሚስትሪ እውቀት ተጠቅመው ለህክምና የሚውሉ መድሃኒቶችን ለመጀመሪያ ግዜ ያመረቱት ሙስሊሞች ነበሩ። በማግኒዥየም ዚንክና ብረት ማዕድናት ውስጥ ያሉ የጨው ንጥረነገሮችን በመጠቀም ዘመናዊ መድኃኒት ለመጀመሪያ ጊዜ የቀመመው አንጋፋው ሙስሊም የኬሚስትሪ ሊቅ ራዚ ነበር። √√ የመጀመሪያው የአሜሪካ ካርታ ያዘጋጀው በ1198 የሞተው ታዋቂው ሙስሊም ጂኦግራፈር ኢብኑ ዘያት ነበር። ይህ ካርታ በ1952 ማድሪድ ስፔን ውስጥ በኢስክሮያል ቤተ-መፅሐፍት ውስጥ የተገኘ ሲሆን ዶክተር ኮህን ኺርቲዝ የባርሴሎና ዩኒቨርስቲ ተመራማሪ የዚህን ጥንታዊ ካርታ ትክክኛነት አረጋግጧል። √√ በኢስላም ታሪክ የመጀመሪያዋ ሸሂድ ሴት ስትሆን እሷም ሱመያ ቢንት ኸይያት (ረ.ዐ) የዐምማር ኢብን ያሲር እናትና የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሶሃባ ነበረች ። √√ በተቀደሰው ካዕባ ውስጥ የተወለደ ብቸኛው ሰው ሐኪም ኢብን ሂዛም አል-አዝዲ ነበር። √√ በሙስሊሞችና በሮማውያን መካከል የተካሄደው የመጀመሪያው ጦርነት በ8ኛው ዓመተ ሂጅራ የተካሄደው የሙእታ ጦርነት ነው። √√ በሌሎች ቋንቋዎች የተፃፉ መፅሀፍት ወደ አረብኛ ቋንቋ እንዲተረጎሙ ያዘዙት ኸሊፋ አቡ ጃዕፈር አል-መንሱር ናቸው። √√ ነብዩ መሀመድ (ሰዐወ) ከተላኩ ቡሀላ ሙስሊሞችን የረዳ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊው ንጉሥ ነጃሺ(አስሀማ) ነበር። √√ ነብዩ መሐመድ (ሰ፣ዐ፣ወ) ከተላኩ ቡሀላ ኢስላምን የተቀበለ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊው ንጉሥ ነጃሺ ነበር። √√ ነብዩ መሐመድ (ሰ፣ዐ፣ወ) በአይኑ ሳያይ ኢስላምን የተቀበለ የመጀመሪያው ሰው (ንጉሥ) ኢትዮጵያዊው ንጉስ ነጃሺ ነው። √√ ሰላተል ጋኢብ የተጀመረበት የመጀመሪያ ሰው እንዲሁ ኢትዮጵያዊው ንጉስ ነጃሺ ነበር ወዘተ ,,,…….
إظهار الكل...
Photo unavailable
ብዙ ሰው የሚያውቅህ ቢኖርም የሚረዳህ ግ ን ጥቂት ነው ምክንያቱም ሁለቱ ሀሳቦች የተለያዩ ሥለሆኑ!
إظهار الكل...
Photo unavailable
ወደኛም ሀገር ህጉ ቢኮረጅ
إظهار الكل...
ሰተኛ ጓደኞችን የምታዉቁቧቸው 12 ምልክቶች፡- 1) የውሸት ሰዎች ስለ ሌሎች ሰዎች ማህበራዊ ደረጃ በጣም ትኩረት ይሰጣሉ 2) ሐሰተኛ ሰዎች ሌሎችን ያታልላሉ። 3) የውሸት ሰዎች ትኩረት ይፈልጋሉ። 4) የውሸት ሰዎች በጭራሽ አይሰሙም። 5) የውሸት ሰዎች ጉራ ይወዳሉ። 6) የውሸት ሰዎች የገቡትን ቃል ያፈርሳሉ። 7) የውሸት ሰዎች የራሳቸውን ጥቅም ቅድሚያ ይሰጣሉ። 8) የውሸት ሰዎች ሌሎችን ያዋርዳሉ። 9) የውሸት ሰዎች ለማስመሰል ያልሆኑትን ድራማ ይሰራሉ 10) የውሸት ሰዎች ሐሜት ይወዳሉ 11) የውሸት ሰዎች ጥሩ የሚሆንሏቹ ከእናንተ የሆነ ነገር ሲፈልጉ ብቻ ነው። 12) የውሸት ሰዎች በጣም በሚያስፈልጓችሁ ጊዜ ይጠፋሉ። (ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ)
إظهار الكل...
Photo unavailable
የረፈደ ፀፀት ሲወደኝ ስኮራ፤ ሲቀርበኝ ስርቀው ክብር እየሰጠኝ፤ ደርሼ ስንቀው😔 ሳጠፋ ታግሶ፤ ሳኮርፍም አባብሎ እኔን አስቀድሞ፤ እንዳልሽ ይሁን ብሎ😊             ሁኖልኝ ሳለ አልጋ                ስሆንበት ቀጋ😕 ደከመው መሰለኝ ብዙ መታገሱ ታከተው መሰለኝ ጥፍቴን ማበሱ የለም ጠፍቶብኛል ካየሁት ሰንብቷል ስልኩንም ሞከርኩኝ፤አይሰራም ተዘግቷል🤦‍♀️         እንጃ ውስጤ ሰግቷል😔 ምናልባት እናንተ ድንገት ካያቹህት አደራ አደራ ይህንን ንገሩት‼️🙏 "እያለህ ያልታያት የሰጠሀት መውደድ ስትሄድ ገብቶታል ስትጀምር መንገድ! አራቅ'ክ እንደሆነ ልብህ አልቆረጠ ተመለስ ልካስህ_ካንተ በበለጠ ብላለች በሉልኝ ካያቹህት ድንገት🙏 አደራ ንገሩት ካሁኑ አቅቶኛል ያለሱ መኖሩ ዳገት ሆኖብኛል!🥺 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌C & P
إظهار الكل...