cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add addd እያደረጉ የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ! ሃሳብ አስተያየት ካሎት በዚህ ቦት ይላኩልን▽ ▷ @Quran_wesunah_1bot

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
43 158
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ነጌ ሰኞ ምሽት በአላህ ፍቃድ ኡስታዝ ባህሩ ተካ ሃፊዘሁሏህ ለሚነሱ ማምታቻዎች ምላሽ ተከታታይ ት/ት የሚቀጥል ይሆናል የኢስላም መድረክ የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ መድረክ ውስጥ ከ 3:00 በኃላ በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል ቀደም ብለው በመገኘት ከጅምሩ ጀምሮ እንድትከታተሉ ለማስታወስ እንወዳለን። የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ የኡማው ለውጥ የቆመ መድረኩን ለመቀላቀል👇 https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0 https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
إظهار الكل...
👍 1
🗯የቂርአት ፕሮግራም📚 〰〰〰〰〰〰〰 የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ መድረክ ቋሚ የቂርአት📚 ፕሮግራም 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 🗯ሰኞ :-  በኡስታዝ ባህሩ ተካ ሃፊዘሁሏህ ➝ለሚነሱ ብዥታዎች መልስ (ተከታታይ ሳምንታዊ ት/ት የሚሰጥ ይሆናል 🗯ማክሰኞ :- በታላቁ ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሃፊዘሁሏህ ➝ ዶላሉ ጀማአቲል አህባሽ የኪታብ ቂርአት ይኖራል 🗯ዕሮብ :- በኡስታዝ አቡ ሀመዊያ ➝ ሱረቲል ፋቲሀ ወል ኢኽላስ ወል ሙአዊዘተይን ሊሸይኽ ሙሀመድ ዐብዲል ወሀብ የኪታብ ቂርአት ይኖራል 🗯ሀሙስ :- በኡስታዝ አቡል ቡዃሪይ ሙባረክ ኢብራሂም ➝ አቂደቱል ዋስጢያ የኢብኑ ኡሰይሚን ሸርህ የኪታብ ቂርአት ይኖራል 🗯ጁምአ :- በኡስታዝ አብዱልቃዲር ሀሰን ➝ አጧኢፈቱ ናጂየቱል መንሱራ የኪታብ ቂርአት ይኖራል 🗯እሁድ :- በተለያዩ መሻይኾች የፈትዋ ፕሮግራም ይኖራል ➠እነዚህ ቋሚ ትምህርቶች ናቸው ቅዳሜ ተለዋዋጭ የሙሀደራ ፕሮግራም ይቀርባል 💥በአላህ ፍቃድ ሁሉም ፕሮግራሞች ዘውትር ምሽት በኢትዮ አቆጣጠር 3:00 በኃላ የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ መድረክ ውስጥ በቀጥታ ስርጭት የሚጀምር ይሆናል። የቂርአቱ አሰጣጥ በኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ መድረክ ውስጥ 🛑 Live በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል ከናንተ የሚጠበቀው ከሰአቱ ቀደም ብላችሁ በመገኘትና ኪታቦቹን በማዘጋጀት ደርሱን ከጅምሩ ጀምሮ የቀጥታ ስርጭት መስመር ውስጥ በመግባት መከታተል ነው። ማንኘውም ሃሳብ አስተያየት ካሎት በዚህ ቦት ይላኩልን▿👇 @Quran_wesunah_1bot https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0 የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ መድረክን ለመቀላቀል ⬇👇⬇ https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
إظهار الكل...
የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ

በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ሀገር ለሚገኙ ሙስሊም ወገኖቻችን ትክክለኛውን የኢስላም አስተምህሮት ከሳምንት እስከ ሳምንት በሚቆይ መልኩ በተለያዩ ውድ ታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች ቋሚ ትምህርቶች በonline የሚተላለፍበት ግሩፕ ሲሆን አድ add addd እያደረጉ የኢስላምን ነጸብራቅ ተደራሺነቱን በማስፈን ላይ እንረባረብ! ሃሳብ አስተያየት ካሎት በዚህ ቦት ይላኩልን ▽ ▷ @Quran_wesunah_1bot

የፈትዋ ፕሮግራማችን ዘውትር እሁድ ምሽት በኢትዮ አቆጣጠር ከ 3:00 በኃላ የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ መድረክ ውስጥ በቀጥታ ስርጭት በአላህ ፍቃድ የሚጀመር ይሆናል። የኢስላም ብርሀን የዕውቀት ማዕድ ለኡማው ለውጥ የቆመ! ሀሳብ & አስተያዬት ካሎት በዚህ ቦት ይላኩልን👇 @Quran_wesunah_1bot መድረካችንን ለመቀላቀል▽ https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_mae
إظهار الكل...
አድ እየተደረገ አይደለም አድ እያደረጋችሁ
إظهار الكل...
👍 4
ቀጣይ ጥያቄ :- አሰላሙአለይኩም ወራህመትቱላሂ ወበር ካቱሁ ጢያቄ የእናት አጎት ሀጅ ነቢይ ይሆናል ወይም የአያት ወንድም ማለት ነው?
إظهار الكل...
👍 9
ዛሬ ፕሮግራማችን ፈትዋ ብቻና ብቻ ነው አትደባልቁ
إظهار الكل...
👍 4💯 4
ስልኬ ሊዘጋ ስለሆነ ውድ ታዳሚዎች ፈትዋው ፕሮግራም 4:20 ያቆማል ቀጣዮችን ለሳምንት እናቆየዋለን። ከትልቅ ይቅርታ ጋር
إظهار الكل...
👍 16
ኣዉ
إظهار الكل...
አሁን 200 ሰው በላይ ቀጥታ ስርጭቱ ውስጥ ይገኛል አድ እያደረጋችሁ
إظهار الكل...
አዲስ ወሰኝ ፈታዋ 4 ====================== ጥያቄ :- ሰው ሰራሽ ህግን መማር እና ዳኛ ፣ ጠበቃ መሆን እና መፍረድ ይቻላል ? ምላሽ :- 🎤 ፈዲለቱ አሽ_ሸይኽ አቡዘር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
إظهار الكل...
record.ogg3.08 MB
👍 5
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.